
Ethiopia – የህወሓት…. የካቲት 3 ያበቃል ( የ50 ዓመት ታሪክ ተዘጋ)
Ethiopia – የህወሓት…. የካቲት 3 ያበቃል ( የ50 ዓመት ታሪክ ተዘጋ)
Ethiopia News – Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state /…
source
Reviews
0 %
ትግራይ ታሸንፋለች…! ጄኖሳይደሮች ተይዞው ዋጋቸው ያገኛሉ
ምንምኣታመጡም
የነ ደ/ፅዮን ቡድን= የአ.ደ.መ. ቡድን
መስሎሻል። ያበደ መሪ ካልሆነ በስተቀር የህውሓትን ህልውና አደጋ ላይ አይጥልም ብቻ ሳይሆን በራሱ አንገት ገመድ እንዳስገባ ይቁጠረው።
ፈታዎች ዜና ስታነቡ ስማቹ ብትነግሩን
የምርጫ ቦርድን ትዕዘዝ ከልተቀበላ አሁንም በአሸባሪናት መፋረጅ አለበቸው
ምንም ኣይመጣም ህወኃትን ሁሉም ያውቀዋል ፈታዬ
😂😂😂የምድረ ኩታራ ትግራይ ጠሎች ቅዠት😁😁😂😁ለ 90% ተጋሩ ህዋሃት ድርጅታቸው ነው
Jill
እነደብረጽዮን እንዳንዶች የብሔረስብ ፓርቲዎች መሪዎች ሳይረዱና ተጭበርብረው ፓርቲያቸውን አፍርሰው ብልጽግና የሚል ፀበል ተረጭቶባቸው
መውጫ እንዳጡት ሎሌዎች ሳይሆኑ በአብይ "ብሔራዊ ምርጫ " በሚል ሽውዳና ማጭበርበር ሕወትን አፍርሰው ትግራይን በብልጽግና የኦሮሞ dictatorship ቁጥጥር
ሥር ለማድረግ መሆኑ ስለገባቸው በፊትም
ይህ መደመር የሚባል ቲያትር አልገባንም
አንቀበልም እንዳሉት ቀጥለው ህገ መንግሥቱ ስለሚፈቅድላቸው እየተከራከሩ መቆየት ይችላሉ::
ይህ የአዛውንቶች ቡድን ዛሬም ደም እየሸተተው ነው። የሃምሳ አመት ታሪኩ ሲዳሰስ፡ ሲረጋጋ- ዘረፋ ፣ ሲከፋው ደም ማፍሰስ ብቻ ነው።
የባለጌ ስብስብ ከእነደጋፊዎቹ
Yene jegnoch
Axum ላይ እየረበሹ ናቸው ሂዊዬ😂😂😂 መሰረዝ አለባት
Feta ye bltsgna media
የራሳቸው ጉዳይ
TPLF እባካችሁ ለትግራይ እህት ወንድሞቻችን ስትሉ ቆም ብላችሁ ስለህብረቱሰብ ብትሰሩ ፈጣሪም ያግዛችሁዋል። በርትታችሁ መልካም ስራዎችን ለመጀመር ለራሳችሁ ቃል ግቡ።አበቃ።።።።።።።።።።።።
ወያነ ምን ታሩኽ አላት 17 ዓመት በጫካ ተንቤን ተድብቆ አሳለፈ ኣንድ ሽረ መውጣት ዉን ኣልቻለትን ከዛ ሻዓብያ ከሽረ ጀምሮ አራት ኪሎ ኣስረከባት
የራሳቸው ጉዳይ እባክህ አትዛዝንብኝ
የቀሩትን ወታደሮች፣ አመራሮች እና ታጣቂዎችን እንዳታስጨርሱ። ግብጽ፣ ፋኖ፣ ሽኔ እና ሻዕቢያ አያድኑህም ። የሐገር ሕግ ማክበር የሁሉም ግዴታ ነው ።