Ethiopia – የህወሓት…. የካቲት 3 ያበቃል ( የ50 ዓመት ታሪክ ተዘጋ)

Spread the love


Ethiopia – የህወሓት…. የካቲት 3 ያበቃል ( የ50 ዓመት ታሪክ ተዘጋ)


Ethiopia News – Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie

#Ethiopianews #ethiopia

Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state /…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave a reply to @dawitelias7698 Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 3   +   7   =  

20 Comments

  1. መስሎሻል። ያበደ መሪ ካልሆነ በስተቀር የህውሓትን ህልውና አደጋ ላይ አይጥልም ብቻ ሳይሆን በራሱ አንገት ገመድ እንዳስገባ ይቁጠረው።

  2. እነደብረጽዮን እንዳንዶች የብሔረስብ ፓርቲዎች መሪዎች ሳይረዱና ተጭበርብረው ፓርቲያቸውን አፍርሰው ብልጽግና የሚል ፀበል ተረጭቶባቸው
    መውጫ እንዳጡት ሎሌዎች ሳይሆኑ በአብይ "ብሔራዊ ምርጫ " በሚል ሽውዳና ማጭበርበር ሕወትን አፍርሰው ትግራይን በብልጽግና የኦሮሞ dictatorship ቁጥጥር
    ሥር ለማድረግ መሆኑ ስለገባቸው በፊትም
    ይህ መደመር የሚባል ቲያትር አልገባንም
    አንቀበልም እንዳሉት ቀጥለው ህገ መንግሥቱ ስለሚፈቅድላቸው እየተከራከሩ መቆየት ይችላሉ::

  3. ይህ የአዛውንቶች ቡድን ዛሬም ደም እየሸተተው ነው። የሃምሳ አመት ታሪኩ ሲዳሰስ፡ ሲረጋጋ- ዘረፋ ፣ ሲከፋው ደም ማፍሰስ ብቻ ነው።

  4. TPLF እባካችሁ ለትግራይ እህት ወንድሞቻችን ስትሉ ቆም ብላችሁ ስለህብረቱሰብ ብትሰሩ ፈጣሪም ያግዛችሁዋል። በርትታችሁ መልካም ስራዎችን ለመጀመር ለራሳችሁ ቃል ግቡ።አበቃ።።።።።።።።።።።።

  5. ወያነ ምን ታሩኽ አላት 17 ዓመት በጫካ ተንቤን ተድብቆ አሳለፈ ኣንድ ሽረ መውጣት ዉን ኣልቻለትን ከዛ ሻዓብያ ከሽረ ጀምሮ አራት ኪሎ ኣስረከባት

  6. የቀሩትን ወታደሮች፣ አመራሮች እና ታጣቂዎችን እንዳታስጨርሱ። ግብጽ፣ ፋኖ፣ ሽኔ እና ሻዕቢያ አያድኑህም ። የሐገር ሕግ ማክበር የሁሉም ግዴታ ነው ።