እናቴ ይቅር በይኝ..በሳቅና ለቅሶ የታጀበው ፕሮግራም! ሰው በራሱ ፀሎት እንዴት ባሉን ያጣል? #gizachewashagrie#duet#yayneasegid

Spread the love


እናቴ ይቅር በይኝ..በሳቅና ለቅሶ የታጀበው ፕሮግራም! ሰው በራሱ ፀሎት እንዴት ባሉን ያጣል? #gizachewashagrie#duet#yayneasegid


በራሴ ፀሎት ባሌን አጣሁት? Ethiopian social media influencer Yayneasegid life journey on maraki weg program with journalist gizachew ashagrie

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave a reply to @AzizaAhemid-et3rq Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 7   +   3   =  

24 Comments

  1. The person is an exceptional journalist. The way he listens to his guests with empathy and truly understands their feelings is remarkable. His ability to grasp ideas and maintain meaningful communication is something special. To be honest, I generally dislike most interviews conducted by journalists, except for those by legends like Maza and a few others. I rarely even finish watching most programs.

    As for the guest, she has a pure and blossoming heart. I love her deeply, and I encourage her to keep her faith in God and stay focused on the good in life. I advise her not to hold resentment or judge others based on past experiences

  2. እኔ ደግሞ ሁሌት ሴቶች ናበሩ እናቴ አንዱሀን ትዎደሌች እኔ ምአፈቀረትን ለመግበት ታስመምተን ለዎንዲሜ ብች ናግሬ ልአመጠት ሄዲኩኘ እና ቤቴሰቦቹሀ ሠምቶ በቤት ቆሎፉሀትና ትቼ መጠሁ

  3. እመቤ ቴታቃለች የኔ ትዳር በጣም የተፈተኩበት ሁሌ ምመታበ ደሜ ሚፈስበት ምመታበት ሠዉእያለኘ እደሌለኘ የሆኩበት ትዳር ነበረ ማርያም እመቤቴ ስላት ተመልከችኘ ስላት ወደስደት ተለያያቼ መጣዉ ነገም የተሻለትዳር የማርፈበት ትዳር ትሰጠኘለች እናቴ ከዛ ከሳት ያወጣችኘ ምን ያሳናታል ጥሩ ኑሮ ጥሩትዳር ትስጠኘ

  4. ደስ የሚል ታሪክ ነው እውነተኛው ግን የኔን ታሪክ የምታወራ ነው የመሰለይ ግን እውነታው ሰው ማመን ከባድ ከፈጣሪ ውጪ 😢😢

  5. 48ኛው ደቂቃ ላይ !

    በደረሰብሽ ነገር እጅግ በጣም አዝኛለሁ። ነገር ግን 48ኛው ደቂቃ ላይ "እናት ትክክል ናት። ልብ ይነግራታል። ስለዚህም ጓደኛም ያዙ ምን ለእናታችሁ አሳይዋት። " ብለሻል። ታዲያ የልጁ እናት ትክክል ነበረች ማለት ነው? በእውነት ለልጁ ትክክለኛ ሚስት አትሆኝውም ነበር ማለት ነው?

  6. ያችስ ይገርማል እያለቀሱ ሳቅ እየሳቁ እንባ ግን በፍገግታወችሽ ውስጥ ግን ብዙ የታፍኑ እባወች አሉ ሁሉም ነገር ያልፍል ልጅሽን አሳድጊ ባል እሚባል ይቅርብሽ ❤❤❤❤❤❤