
እናቴ ይቅር በይኝ..በሳቅና ለቅሶ የታጀበው ፕሮግራም! ሰው በራሱ ፀሎት እንዴት ባሉን ያጣል? #gizachewashagrie#duet#yayneasegid
እናቴ ይቅር በይኝ..በሳቅና ለቅሶ የታጀበው ፕሮግራም! ሰው በራሱ ፀሎት እንዴት ባሉን ያጣል? #gizachewashagrie#duet#yayneasegid
በራሴ ፀሎት ባሌን አጣሁት? Ethiopian social media influencer Yayneasegid life journey on maraki weg program with journalist gizachew ashagrie
source
Reviews
0 %
The person is an exceptional journalist. The way he listens to his guests with empathy and truly understands their feelings is remarkable. His ability to grasp ideas and maintain meaningful communication is something special. To be honest, I generally dislike most interviews conducted by journalists, except for those by legends like Maza and a few others. I rarely even finish watching most programs.
As for the guest, she has a pure and blossoming heart. I love her deeply, and I encourage her to keep her faith in God and stay focused on the good in life. I advise her not to hold resentment or judge others based on past experiences
እኔ ደግሞ ሁሌት ሴቶች ናበሩ እናቴ አንዱሀን ትዎደሌች እኔ ምአፈቀረትን ለመግበት ታስመምተን ለዎንዲሜ ብች ናግሬ ልአመጠት ሄዲኩኘ እና ቤቴሰቦቹሀ ሠምቶ በቤት ቆሎፉሀትና ትቼ መጠሁ
እመቤ ቴታቃለች የኔ ትዳር በጣም የተፈተኩበት ሁሌ ምመታበ ደሜ ሚፈስበት ምመታበት ሠዉእያለኘ እደሌለኘ የሆኩበት ትዳር ነበረ ማርያም እመቤቴ ስላት ተመልከችኘ ስላት ወደስደት ተለያያቼ መጣዉ ነገም የተሻለትዳር የማርፈበት ትዳር ትሰጠኘለች እናቴ ከዛ ከሳት ያወጣችኘ ምን ያሳናታል ጥሩ ኑሮ ጥሩትዳር ትስጠኘ
❤❤❤❤❤❤❤
Yenegigna tekara nesh atakshi
እኔ እራሱ ካንች ንግግር ተነሰቼ ለሰውሯ ማሪያም ተሰያለው
የኔ የዎህ ሳቅሽነው ውበትሽ ማራኪ 🙏
ደስ የሚል ታሪክ ነው እውነተኛው ግን የኔን ታሪክ የምታወራ ነው የመሰለይ ግን እውነታው ሰው ማመን ከባድ ከፈጣሪ ውጪ 😢😢
የኔ ቆንጆ ተገላገልሽው
Wallhi edet ajaten eda balesh damo edet ds edametel 🥰😍😍😍
አይማሬኪ አትሸኩረምሚ አላልም😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤የኔማር
😂😂😂❤❤❤የኔፍልቅልቅ
ግን ልጅቷ በማያስቀው ነው እምትስቀው ሴት ልጅ ደርበብ ስትል ነው ልትስቅ ነው ተብሎ ስትጠበቅ ነው እንጂ
ሰጣም ይቅርታ ስፋት ብታስቀምጥ ጥሩ ነው
አይዞሽ የኔቆንጆ ወላድ በድባብ ትሂድ እግዚአብሄር ላንች የሚሆ ይሰጥሻል ።
ስሜቴ በጣም ነዉ የነካችኝ። ምርጥ ሰዉ ነሽ። ላንቺ ኣይገባም ነበር። Still you are strong.
dgele Mariiiyam
የገሬ ልጅ ቅምነሽ አይዞሽ እመቤቴ አለች ሸዋ ሆዱ አሸዋ
I really like how well his energy matches hers. He’s an exceptional interviewer.
48ኛው ደቂቃ ላይ !
በደረሰብሽ ነገር እጅግ በጣም አዝኛለሁ። ነገር ግን 48ኛው ደቂቃ ላይ "እናት ትክክል ናት። ልብ ይነግራታል። ስለዚህም ጓደኛም ያዙ ምን ለእናታችሁ አሳይዋት። " ብለሻል። ታዲያ የልጁ እናት ትክክል ነበረች ማለት ነው? በእውነት ለልጁ ትክክለኛ ሚስት አትሆኝውም ነበር ማለት ነው?
ilgu enate tkekle nihe malte nawe
የኔ ፈገግታ ስታምር ፈገግታዋ❤❤❤
ያችስ ይገርማል እያለቀሱ ሳቅ እየሳቁ እንባ ግን በፍገግታወችሽ ውስጥ ግን ብዙ የታፍኑ እባወች አሉ ሁሉም ነገር ያልፍል ልጅሽን አሳድጊ ባል እሚባል ይቅርብሽ ❤❤❤❤❤❤