Gondar on Christmas Day DISCOVER GONDAR corridor gonder #ethiopia

Spread the love


Gondar on Christmas Day DISCOVER GONDAR corridor gonder #ethiopia


#ethiopiantiktok #newethiopianmusic2024 #አፍላፍቅር #hilinadrama #habeshatiktok #ህሊና #abrelohd #afelafikir #aletube #ethiopiantiktokvideos #liyucinema #seifuonebs #natirelax #ethiopianmovie #dallolentertainment #lovestory #dinklijoch #ebs #dinkadink #HelinaDrama #SalkanTube #johabesha #asertad #ethiopiandrama new ethiopian music…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 2   +   10   =  

29 Comments

  1. ሲጀመር እንዴት ነው በዓለም ቅርስነት የተመዘገበን ቅርስ ያለ አለም ቅርስ ድርጅት  ዩኔስኮ (UNESCO) ፈቃድ ውጪ እና በእድሳቱ ዩኔስኮ ሰዎች ያልተሳተፉበት እድሳት በማን አለብኙ በእድሳት ስም የኢትዮጵያን ጥንታዊነት አሻራ አጥፊው መሪ ትእዛዝ እንደ ግለሰብ ቤት አሰራር በከፍተኛ አሸዋ፤ ሲቢንቶ እና በደንብ ጊዜውን ጠብቆ ያልተብላላ ኖራ በመጠቀም የጥንታዊው ድንቅ የኢትዮጵያን መገለጫ የግንባታ ጥበብ የሚያሳየውን ድንጋዮቹ እርስበእርሳቸው በተፈጥሮ የተሰካኩ የሚመስለውን የጎብኚዎች የጥንት ታሪክ ትእይንት አላግባብ በተጠቀሙት የአዲስ ቤት ግንባታ ግብአቶች በመሸፈኑ ምክንያት እንደ ዓለም ቅርስነቱ ዩኔስኮ በአለም ቅርስ አጥኝዎች እና ጥበቃ በአግባቡ መርምሮ ካጣራ በኋላ ነው እድሳቱ  ትኩረትአቸውን ሰተው ለሚጎበኙት የአለም ሕዝቦች እና ለባለ ታላቅ ታሪኮቹ የኢትዮጵያ ሕዝቦች መታደሱ የሚገለፀው !!!

  2. የተረሳችውን ከተማ ሐገር ወዳዱ መንግስት እንዲ ያሳምራል ዘረኛው ጫካ መሽጎ ሐገሬውን ዲየስፖራ ዶላር ይሰበስባል በቃን ጦርነት እባካቹ ተባብረን ደህነትን እናጥፋ የመሸገው ይነጋጋር ገበሬውን ሰለም ያግኝ😮😮😮

  3. ከፒያሳ እና ከፋሲል ቤተመንግሥት ወረድ ሲባል ግን ተየጎሳቆለ እና ደረጃውን ያልጠበቀ ሠፈር ነው።እናንተ እንደቡና ቤት ሠራተኛ ፊትለፊቷን ብቻ አሠማምሩ።አንድ የረባ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት ቤት እንኩዋን የላችሁም።

  4. ሀገር ማለት ሰው ነው ቁስ ቢያብለጨልጭ ይህም መብራት ሲኖር ነው ምን ዋጋ አለው ሰውን በችግር አስቆዝማቹ።አንድ መኪና አይታይም እኮ ካመት አመት command post

  5. የአማራ ህዝብ በድሮን እያለቀ በጅምላይት የጎንደርን ህዝብ ለማታለልና በደንብ እንዳይታገል ለማድረግ የተሰራ ሴራ ነው መጀመሪያ ዘራችንን ማጥፋት ያቁሙ

  6. የኢትዮጵያ መንግሥት ና የክልሉ ፌዴራል መንግሥት እናመሰግናለን 18 ቀበሌ ነዋሪዎች 🎉🎉🎉🎉

  7. የአንፖል ፖለቲካ ማፈሪያዎች ። 9 ሚሊዮን ስዝብ ከትምህርት ገበታ ተፈናቅሎ 114 ድሮን በ 90 ቀን ዘንቦበት ። አንፖል what

  8. 😭😭😭😭😭ሀገሬ ናፈቀኝ እንዴት ብይ ልምጣ ናፈቀኝ መቸ ነው ጭንቀቶ ሁሉ ከላይሽ ላይ ወድቆ አይችሽ ሀገሬ 😭😭😭ምን ይሻላል መምጣት እይፈለግን አይይይይ😭😭

  9. በደምብ እያዞርክ ገና የሚሰሩትንም ከጫፍ እስከ ጫፍ እየተዙዋዝርክ አሳዬን አንድ ቦታ ላይ ሳይሆን መንገዶችንም ጭምርት በርታ