
Gondar on Christmas Day DISCOVER GONDAR corridor gonder #ethiopia
Gondar on Christmas Day DISCOVER GONDAR corridor gonder #ethiopia
#ethiopiantiktok #newethiopianmusic2024 #አፍላፍቅር #hilinadrama #habeshatiktok #ህሊና #abrelohd #afelafikir #aletube #ethiopiantiktokvideos #liyucinema #seifuonebs #natirelax #ethiopianmovie #dallolentertainment #lovestory #dinklijoch #ebs #dinkadink #HelinaDrama #SalkanTube #johabesha #asertad #ethiopiandrama new ethiopian music…
source
Reviews
0 %
User Score
0 ratingsRate This
Sharing
Tags
atse fasilatse tewodrosazmariComedian eshetuComedy Centeraldonkey tubeDonkey youtubeeshetu melesseeskistaEthiopiaethiopia traditionethiopianethiopian comedyethiopian tiktokEthiopian traditional danceethiopian traditional musicfasil castlefasil gimbgondarGonderhabeshaHabesha dancehabesha konjohabesha musichabesha traditionHabesha womenkonjotravel ethiopiaVisit Ethiopiayoutube ድንቅ ልጆችድንቅ ልጆች
45 Related Posts
Related Posts
6PM NEWS THURSDAY JANUARY 09, 2025 – EQUINOXE TV
0
reactions
3
views
Nigerian Compares Kenya, Rwanda, and Uganda
0
reactions
2
views
Customer Care S3 Episode 23A
0
reactions
2
views
Ethiopia – ትራምፕ አተራመሱት (ካናዳ…ዴንማርክ.. ቻይና)
0
reactions
4
views
I miss you Gonder ❤️ ❤❤
ሲጀመር እንዴት ነው በዓለም ቅርስነት የተመዘገበን ቅርስ ያለ አለም ቅርስ ድርጅት ዩኔስኮ (UNESCO) ፈቃድ ውጪ እና በእድሳቱ ዩኔስኮ ሰዎች ያልተሳተፉበት እድሳት በማን አለብኙ በእድሳት ስም የኢትዮጵያን ጥንታዊነት አሻራ አጥፊው መሪ ትእዛዝ እንደ ግለሰብ ቤት አሰራር በከፍተኛ አሸዋ፤ ሲቢንቶ እና በደንብ ጊዜውን ጠብቆ ያልተብላላ ኖራ በመጠቀም የጥንታዊው ድንቅ የኢትዮጵያን መገለጫ የግንባታ ጥበብ የሚያሳየውን ድንጋዮቹ እርስበእርሳቸው በተፈጥሮ የተሰካኩ የሚመስለውን የጎብኚዎች የጥንት ታሪክ ትእይንት አላግባብ በተጠቀሙት የአዲስ ቤት ግንባታ ግብአቶች በመሸፈኑ ምክንያት እንደ ዓለም ቅርስነቱ ዩኔስኮ በአለም ቅርስ አጥኝዎች እና ጥበቃ በአግባቡ መርምሮ ካጣራ በኋላ ነው እድሳቱ ትኩረትአቸውን ሰተው ለሚጎበኙት የአለም ሕዝቦች እና ለባለ ታላቅ ታሪኮቹ የኢትዮጵያ ሕዝቦች መታደሱ የሚገለፀው !!!
Wow Gonder
ደስ ይላል
እረ ጃዉሳው የት ነህ
የተረሳችውን ከተማ ሐገር ወዳዱ መንግስት እንዲ ያሳምራል ዘረኛው ጫካ መሽጎ ሐገሬውን ዲየስፖራ ዶላር ይሰበስባል በቃን ጦርነት እባካቹ ተባብረን ደህነትን እናጥፋ የመሸገው ይነጋጋር ገበሬውን ሰለም ያግኝ😮😮😮
ከፒያሳ እና ከፋሲል ቤተመንግሥት ወረድ ሲባል ግን ተየጎሳቆለ እና ደረጃውን ያልጠበቀ ሠፈር ነው።እናንተ እንደቡና ቤት ሠራተኛ ፊትለፊቷን ብቻ አሠማምሩ።አንድ የረባ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት ቤት እንኩዋን የላችሁም።
ብልጭ ድርግም ከሚሉ የገና መብራቶች በፊት መጸዳጃ ቤቶችን መገንባት የተሻለ ነው
I miss u. Gonder
ሀገር ማለት ሰው ነው ቁስ ቢያብለጨልጭ ይህም መብራት ሲኖር ነው ምን ዋጋ አለው ሰውን በችግር አስቆዝማቹ።አንድ መኪና አይታይም እኮ ካመት አመት command post
አምላኬ በህይወት አቆይተህ ይህን ስላሳየኸኝ አመሠግናለሁ
WOOOOW @ #GONDER'ዬ | #ጎንደር'ዬ
ፀፈኞች ፈጣሪ ባላችሁበት መሬት መንቀጥቀጥ መቶ ጥርግ ያድርጋችሁ አቦ የሀገር ጠቆች
My home town Gondar I miss you 😢 😢😢 please yeketema leba aswegudlin meten ketemachin lay endnsera
Gondar 🎉🎉
የአማራ ህዝብ በድሮን እያለቀ በጅምላይት የጎንደርን ህዝብ ለማታለልና በደንብ እንዳይታገል ለማድረግ የተሰራ ሴራ ነው መጀመሪያ ዘራችንን ማጥፋት ያቁሙ
ቴሌ በር ላይ ያለው ነገር ቢታሰብበት ለጥቆማ ሰላም እናትዋ ጎንደር
የነፃነት ትግል በመብራት የሚሸጥ አሳፍሪ ትዉልድ
የኢትዮጵያ መንግሥት ና የክልሉ ፌዴራል መንግሥት እናመሰግናለን 18 ቀበሌ ነዋሪዎች 🎉🎉🎉🎉
የአንፖል ፖለቲካ ማፈሪያዎች ። 9 ሚሊዮን ስዝብ ከትምህርት ገበታ ተፈናቅሎ 114 ድሮን በ 90 ቀን ዘንቦበት ። አንፖል what
Misgana Le Abichu 🙏🇪🇹
😭😭😭😭😭ሀገሬ ናፈቀኝ እንዴት ብይ ልምጣ ናፈቀኝ መቸ ነው ጭንቀቶ ሁሉ ከላይሽ ላይ ወድቆ አይችሽ ሀገሬ 😭😭😭ምን ይሻላል መምጣት እይፈለግን አይይይይ😭😭
Bizu atashkabt ye abiy ďegafi
በደምብ እያዞርክ ገና የሚሰሩትንም ከጫፍ እስከ ጫፍ እየተዙዋዝርክ አሳዬን አንድ ቦታ ላይ ሳይሆን መንገዶችንም ጭምርት በርታ
እግረኛ መንገዱ እንዴት ነው ሰፍቷል?
ዲም ላይት ምን ያደርጋል ppl ደርምኗል በዘረኛው ብልፅግና
በጣም እናመሰግናለን በተከታታይ የትውልድ ሀገሬን ስለምታሳየን በርታ👍💐
የኔ ውድ ጎንደርዬ❤️የትውልድ ሀገሬ የኔ ሙሽራ ሁልጊዜም ታምሪያለሽ ናፍቀሽኛል ውይይ 🙏🏾❤️💐
እናመሰግናለን 🎉መልካም በዓል ❤