
Ethiopian's and Eritrean's #food How to make The Best Crispy Roast Potatoes Ever
athompson
Joined: Mar 2024
Ethiopian's and Eritrean's #food How to make The Best Crispy Roast Potatoes Ever
Potatoes
Salt
Blackpaper
Hot water
source
30 Related Posts
ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ዛሬ ደግሞ እንዴት በቀላሉ የድንች ሮስት እንደምናዘግጅ የሚያሳይ ቪድዬ ነው ለምታደርጉልኝ ማበረታታት በቅድሚያ አመሰግናለሁ ኮሜንታችሁ ለኔ አበርታችና አጋዥ ነው ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አንዳትረሱ ከልብ አመሰግናለሁ
በጣም በጣም ቆንጆ ያስጎመጃ ያምራል እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ
መጣሁ የዲት እናቴ ግን እርግጠኝ ነሽ ሰአት ሞላሽ ንገሪኝ ምክኝቱም በቀደም የሆነች ልጅ ሰአት ሞላሁ ብላ ተሸወደች አዎሪኝ
😋😋😋😛
በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ
Yummy 😋
ጎበዝ በርችልኝ የኔ ባለሞያ 💕
እናመሰግናለን👍👍
Wow so nice yummy 😋 👏👌
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ይሄ ደግሞ ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽኝ ጎበዝ በቀጣይ ቡዙ እጠብቃሎ ቀጥይበት
So easy and delicious 😋
በጣም ቆንጆ ነው! ለቻናልሽ ቤተሰብ ሆኛለው ወደ እኔም ነይ እንዛመድ🙏
አልቻልንሽም ዬዲዬ
So yami👌
Meshalah Irish yebarek Yodita shukoooor♥️👍
ሰላም ሰላም እህቴ ላይክ ኑ ቤተሰብ እንሁን እመልሳለሁ ሀሪፍ ነው በርች ነይ ቤተሰብ ሆኒኝ