Ethiopia – ጄኔራሎቹ ማን ጋር ናቸው…? | እውነታው ሲገለጥ

Spread the love


Ethiopia – ጄኔራሎቹ ማን ጋር ናቸው…? | እውነታው ሲገለጥ


Ethiopia News – Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie

#Ethiopianews #ethiopia

Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state /…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave a reply to @paulosfanta Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 6   +   10   =  

13 Comments

  1. ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይን ፀጥታ መጠበቅ እና ማስጠበቅ ሲገባው ኀላፊነቱን ለሰጠው አካል ታማኝ ሆኖ ከማገልገል ይልቅ አንዴ ወደነ ደብረፂዮን አንዴ ደግሞ ወደነ ጌታቸው በማስመሰል እና ሲያሻቸው ደግሞ አንተም ተው አንተም ተው በማለት የሽምግልና ስራ ለመከወን ሲጣጣሩ ታያለህ የዚህ አይነት አሰራር የሚመነጨው ደግሞ በአቋም አለመፅናት እንዲሁም ከእውቀት ማነስ የሚመነጭ ሲሆን አንዳንዴም የፓርቲ አመራሮችን (ፖለቲከኞችን ) ከህዝቡ በላይ አግዝፎ ማስቀመጥ እና ለረጅም ጊዜ በትግል ውስጥ አብሬ ስላሳለፍኩኝ ቢሳሳት እንኳን እንዴት አስተካክል ብዬ እርምጃ ወስድበታለሁ በማለት የተሰጠህን ሀለፊነት ከመወጣት ይልቅ መሞዳሞድን መምረጥ ወይም ነገ የሲቭል ሀላፊነቱን ቢረከቡ ከስልጣን ያስወግዱኛል ብሎ መፍራት ለክልሉ መበጥበጥ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል ። በርግጥ ይህንን ስል በወታደራዊ አደረጃጀት ፣ ስልጠና በመስጠት ከፍተኛ ልምድ ያለው ጀነራል መሆኑ የሚካድ አይደለም ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ፤ አሁን በክልሉ እየተፈጠረ ላለው ችግር መፍትሄ መስጠት ሲሳነው ግን ምን ሆኖ ነው እንድትል ያደርግሀል ። ዛሬ የተሰጠህን ሀላፊነት መወጣት ካልቻልክ ለነገው በስልጣን መቆየት ዋስትና መሆን አይችልም ፤ ምክንያቱም የህዝብን አደራ መወጣት እና በህዝብ ፍቅር መወደድ ማንኛውም ፖርቲ ቢመጣ የሚነቀንቅህ ሀይል አይኖርም ፤ ስለዚህ ጀነራል ታደሰ ወረደ አቅምህን ዕውቀትህን ለህዝብ ብታበረክት ይሻላል የሰላሙን ቁልፍ ይዘህ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ ፣ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ከምትሽከረከር እና በየወረዳው ፣ በየዞኑ በህገወጥ መንገድ የከንቲባ ሹመት እየሾመ ያለን ሀይል መቆጣጠር ካልቻልክ ነገ የክልሉ የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊ ጀነራል እከሌ በማለት በላይህ ላይ ይመድቡብሀል ስለዚህ ቆም ብለህ አስብ እና ስራህን በቁርጠኝነት በታማኝነት ተወጣ ይሄ በጣም ቀላል ስራ ነው በርካታ ውስብስብ ችግሮችን ተፈትነህ የመጣህ ጀግና ጀነራል ሆነህ እያለህ በጭንቅላትህ ላይ ሌሎች ሀይሎች እንዲያዙ አትፍቀድላቸው ። ዋናው መልዕክቴ ሀላፊነትህን ተወጣ እና የታገልክለትን ህዝብ ሰላምና ፀጥታ አስከብር ነው ።