Ethiopia – “የእስራኤልና ኢራንን ችግር ለመፍታት ዝግጁ ነኝ “አብይ

Spread the love


Ethiopia – “የእስራኤልና ኢራንን ችግር ለመፍታት ዝግጁ ነኝ “አብይ


Ethiopia News – Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie

#Ethiopianews #ethiopia

Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state /…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave a reply to @KadiirJamaal-ir3ng Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 5   +   2   =  

20 Comments

  1. ምነው ወጥ እረገጥህ !!!!!!ማንስ ይሰማሀል ሱፍ የለበስ እብድ። እናንተ ሚዲያዎች ደግሞ እንደዚህ አይነቱን ዘገና አትቅርቡ እናንተ እራሳችሁ የአብይ ደጋፊ ሳትሆኑ አትቀሩም !!!!!!!!!!!!

  2. ሐገርን ከሐገር ማሰታረቅ እንደሚቀልል አታውቁም ? የሙቀጫ ልጆች ህዝብ መሐል እንደ አይጥ የሚሽሎከለኩ በዶላር ያበዱት አሰቸጋሪ ቢሆንም አብይ ጀግና ነው ኢትዮጵያ አለመፍረሷ ከእግዚአብሔር ጋር

  3. ጌታ እግዝአብሔር ሆይ ከዝህ ሰው እጅ አድነን እባክህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ድረስልን ጭራሽ ከፑትን ጋር ቆመ እረ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከእኛ ላይ ይራቅ።

  4. አንተ ግን ኢትዮጵያዊ ነህ በበታችኝነት የታመምክ ይመስለኛል ምን ያንሰዋል አስታርቃለው ቢል የሌላ ሀገር ብሎ ቢሆን ኖሮ እንዲ ታጣጥል ነበር መነው ኢትዮጵያን አሳነሳቿት አናተን የመሰለ ጭንቅላት አልባ እየፈጠረች ተቸገረች አንጂ ታላቅ ሀገር ነበረች አሱ የሚመሰለው የሚወክለው ኢትዮጵያን አረ ሰብስቦ አባይ ግድብ ውስጥ መጨመር ነበር ድንጋይ እራስ ሁላ