ያላወቃችሁት የቫዝሊን ጥቅም 🔥 : Vaseline Skincare For Dry Skin : Face & Lip masks | Ethiopian Beauty
ያላወቃችሁት የቫዝሊን ጥቅም 🔥 : Vaseline Skincare For Dry Skin : Face & Lip masks | Ethiopian Beauty
Reviews
0 %
ለምን ስኳር ?የስኳሩ ጥቅም አስረጅ።
ለምን ጨው ቡና ወይም አፈር አልሆነም??
Lene gn bgur yawetalgnal lemn endehone alakm
❤❤❤❤❤❤
ዲብዬ የስጦታ እናት እንዴት ንሽ እኔ ባዝሊን ከቤቴ አይጠፍም እጄም በጣም ይደርቃል ያው ቤቱውስጥ ስራ ስለምስራ ግን ሁልግዜም ፍርማሲ ሄጄ የእጅ ብቻ ቅባት የማልሞክርው የለም ግን እጄ ያው ደርቅ ንው እስቲ እንደው ባዝሊን እሞክራለሁ በፍፁም ባዝሊን ሞክሬም አላውቅም ለእጄ የምሞክርው ለተርከዜ ንበር እስቲ ለእጄ ደሞ ዲብዬ ቆንጆ🌷🌹💐
እርዱ አሶላ አያበላሽም ?
እህቴ እናመሰግናለን
Welcome bagaa nagaan dhuftee bareduukoo jabesii bayyee gariidhaa ittii fufii hojiinkee bayyee bareedaadhaa jabesii jajabeekoo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔምንም አልጠቀምም ግን አቺለማየት እገባለሁ❤❤❤❤
የኔውብሤት ልዩኮነሽ ❤❤❤❤
እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
Are you a barbie
ለጥፉት ! 😅😅😅
ይሄንን ግዙት በጣም አሪፍ ነዉ
ለተቃጠለ ቆዳ ዘይትም ሆነ ቫዝሊን አይመከርም በህክምና ደረጃ ትልቅም ሆነ ትንሽ ቁስል ! ማረግ ያለብን ነገር ቢኖር ቀዝቀዝ ያለ ውሃ ማፍሰስ ነው ።
Hi how are you how was baby lave you ❤🎉
ማዲያት ያመጣል
Thank you…i will try this.
ከሁሉ አይነት ክሬሞች እደባዝሊን ምርጥ የለም በጣም ጠቃሚ ነው እናምሰግናለን እህታችን❤❤❤
እኔማ እደው ያለሱ አይሆንልኝ
ኣሪፍ በርቺ🎉🎉🎉
በተጨማሪ የቫዝሊን ጥቅም አፍንጫችን ለሚደርቅብን በስሱ አፍንጫችንን ውስጥ በመቀባት በማለስለስ እና ሙቀት በመስጠት ያግዛል
እኔ በጣም ተቸገርኩኝ ፊቴ በጣም ይሸከርራል እስኪ ልሞክረው
በትክክል ቫዝሊን በጣም❤❤
የኔ ደሞ የሬቱ ቫዝሊን ነው እደዚህ አይነት አደለም
እናመሠግናለን❤
ባዚሊን ጥሩ አይደለም ባለሙያች አይመክሩም::
ያጠቁራር
WOW super süße
I agree
It is petroleum vaslin affect cancer
❤❤❤
ከለር ይሆናል እደ
በናትሽ ወደጉዳይሽ መዳምጋነኝ ሰአት የለኝም
👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እናመሠግናለን ዉዴ ትክክል በጣም ምርጥነዉ ሰተኛአ ሁለየ እቀባለሁ ምድነዉ እምትቀቢነዉ የሚሉኝ ፈቴ እዳቺነዉ አልሀምዱሊላሂ እናመሠግናለን ማማየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ታኪዉ
❤❤❤❤❤❤
ለጥፉት
Thank you
Love you ❤
Mastaweqeya exeserash endehone sewi ayawqim eko
Berchi 🌹kkkkkkk😂
ትግስት ነዉ እምታስጨርሽዉ ወሬ አታብጂ አድ እርእስ ይዘሽ ከመጣሽ ስለዛ ብቻ አዉሪ
How do you the heall know? This is just to collect money.
እንደማመር
Diboye how long you keep it on your face the turmeric and Vaseline face mask? I can’t wait to try it! Thank you so much ❤️
Turcumeric and Vasilen
ወሬና ጉራ ታበዣለሽ
Vaseline has petroleum. You sure its the best choice. They use petroleum in cars
ግን ሰው የማይጠቀመው ነገር የለምና እኔ. ሳኡዲ 8 አመት ስቆይ. ምንም አይነት ኪሬም አልጠቀምም እንኳን ቀንና ለሊት ልዩነት ያለው ልቀባ ቀርቶ ሜካብ ደግም. ፊትና ሗላ. አላቅም ወላሂ. ኩል ብቻ.