ያላወቃችሁት የቫዝሊን ጥቅም 🔥 : Vaseline Skincare For Dry Skin : Face & Lip masks | Ethiopian Beauty

Spread the love


ያላወቃችሁት የቫዝሊን ጥቅም 🔥 : Vaseline Skincare For Dry Skin : Face & Lip masks | Ethiopian Beauty

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave a reply to @MahderDesalegn-h4o Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 1   +   10   =  

49 Comments

  1. ዲብዬ የስጦታ እናት እንዴት ንሽ እኔ ባዝሊን ከቤቴ አይጠፍም እጄም በጣም ይደርቃል ያው ቤቱውስጥ ስራ ስለምስራ ግን ሁልግዜም ፍርማሲ ሄጄ የእጅ ብቻ ቅባት የማልሞክርው የለም ግን እጄ ያው ደርቅ ንው እስቲ እንደው ባዝሊን እሞክራለሁ በፍፁም ባዝሊን ሞክሬም አላውቅም ለእጄ የምሞክርው ለተርከዜ ንበር እስቲ ለእጄ ደሞ ዲብዬ ቆንጆ🌷🌹💐

  2. ለተቃጠለ ቆዳ ዘይትም ሆነ ቫዝሊን አይመከርም በህክምና ደረጃ ትልቅም ሆነ ትንሽ ቁስል ! ማረግ ያለብን ነገር ቢኖር ቀዝቀዝ ያለ ውሃ ማፍሰስ ነው ።

  3. በተጨማሪ የቫዝሊን ጥቅም አፍንጫችን ለሚደርቅብን በስሱ አፍንጫችንን ውስጥ በመቀባት በማለስለስ እና ሙቀት በመስጠት ያግዛል

  4. እናመሠግናለን ዉዴ ትክክል በጣም ምርጥነዉ ሰተኛአ ሁለየ እቀባለሁ ምድነዉ እምትቀቢነዉ የሚሉኝ ፈቴ እዳቺነዉ አልሀምዱሊላሂ እናመሠግናለን ማማየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  5. ግን ሰው የማይጠቀመው ነገር የለምና እኔ. ሳኡዲ 8 አመት ስቆይ. ምንም አይነት ኪሬም አልጠቀምም እንኳን ቀንና ለሊት ልዩነት ያለው ልቀባ ቀርቶ ሜካብ ደግም. ፊትና ሗላ. አላቅም ወላሂ. ኩል ብቻ.