ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቱርክ የተደረገላቸው አቀባበል Etv | Ethiopia | News zena

Spread the love


ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቱርክ የተደረገላቸው አቀባበል Etv | Ethiopia | News zena


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቱርክ የተደረገላቸው ይፋዊ አቀባበል #abiyahmed #erdoğan #turkey #ankara #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave a reply to @CHRIST-Anchord Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 7   +   5   =  

38 Comments

  1. What a big Baby, mamush, Jill, killll Rim Kilo Tifiram….what it is it for him ? Welcoming ceremony, JiLll kerefeef….what did he benefited from the meeting ? Only talk!!! Mehayim..kituun yaliterege gejaa

  2. በቤት ስራተኝ ነት ተቀጥሮ ለመስራት በቱርኮች ቤት ታዲያ በጥሩ ደሞዝ ብትፈራረም ጥሩ ይመስለኛል የዶራር ጥማትህንም በድንብ ለማርካት መንግስታችን ይሄንን ታሳቢ እንደሚያደርጉ l hope so .

  3. የሄደበት ግዳጅ ሆንበት ባህር ለማግኝት ሳይሆን ያደረገው ስህትት ሁለተኛ ኣልዳፈርም በሎ ይቅርታ ለመጠይቅ ልፈርም ነው የሂደው በጣም ጥሩ ነው መታረም።

  4. ❤ በጀግንነትህ አደንቅሃለሁ ሌሎችም እንዳንተው ብሰሩና ላገር ብያስቡ የሚሰደድ አልነበረም ። በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  5. አብይ አህመድ በጣም የወረደ ስነልቦና ላይ ስለሆነ የሌላ ሃገር መሪዎች እንደው ትንሽ ቢፅናና ብለው ደስ እንዲለው አቀባበል ያደርጉላታል።።ኪኪኪኪ

  6. አለቃዉ ኤርፖርት እንኳን ሄደዉ አልተቀበሉትም😂😂😂😂 የቤተመንግስት ስርዐት አቀባበል ብላችሁ ስታቀርቡ አለማፈራችሁ😂😂😂😂