ገዥ የለም።የሚሸጥ ቤት ዘጭ ብሏል።@addistube14 #Ethiopia #duet #automobile #fetadaily #ebs #fyp

Spread the love


ገዥ የለም።የሚሸጥ ቤት ዘጭ ብሏል።@addistube14 #Ethiopia #duet #automobile #fetadaily #ebs #fyp


ቤት ሽያጭ
የሳምንቱ የቤት ገበያ መረጃ እና ከ4.7 ሚሊዮን ጀምሮ የሚሸጡ ቤቶች
modern vila house for sale in our country in Addis Ababa, different area
Looking for a spacious and modern building in different area? Check out this stunning vila house building for sale in the saris area! With ample…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave a reply to @Fነኝያለፈንናፍቂ Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 1   +   6   =  

32 Comments

  1. ዘጭ ብሏል ማለት ከ2 ሚልዮን ብር በታች ነው መንገዳር ላልከእ ይለፈን ለኮሊደር ሊፈርስ ስለሚችል ለማዳም ቅመም የሚሆን ፈልግ

  2. ውድ ስለሆነ ገዢ ያጣው፣ አንተ ግን ርካሽ ነው ትላለህ፣ አብዛኛው የምትደልለው ቤት ውድ ነው፣ ለነጋዴ ወይም ለሃብታም ብቻ ነው

  3. Wechi lalen ahun bet megezat qelal new dolaru bexam selechemere gen y ethiopia poltikaw kebad new bezalay nuro bexam wed new ene condominiyum 2 bet alegh sechi chemeri legeza felgalew chemeri gen hunetaw yaseferal

  4. የመጀመርያውን ኮንደሚኒየም እኔን ልግዛው ከቀነሱ ህጋዊ ካርታ ካለው?ግን ቤቱን ሳታሳየን እንደት ንገዛዛለን??

  5. ምን ያረጋል ወገኔ ቤቴ ፈረሰ እንጂ ቤቴን ሽጭ እገዛህ ነበር ክክክ ይህንን ዘናጭ ይቅርብን አባቴ እኛን የሚመጥን አቅርብልን የጭቃም ቢሆን ይመጥነናል

  6. አይ ማረልኝ አስፋልት ዳር ያለ ቤት አሪፍነት እኮ ድሮ ቀረ። አሁን እኮ ወደ ውስጥ ገባ ያለውም አላስተማምን ብሏል እንኳን ዳር ያለው።