
ጃዋር ከቢቢስ አማርኛ ያደረገው ቃለ ምልልስ | Jawar Mohammed interview with BBC Amharic | ethiopian news |
ጃዋር ከቢቢስ አማርኛ ያደረገው ቃለ ምልልስ | Jawar Mohammed interview with BBC Amharic | ethiopian news |
ጃዋር ከትውልድ አንስቶ በፖለቲካ ህይወቱ የተጓዘበትን ህይወቱ ላይ የሚያጠነጥን ‘አልጸጸትም’ የተሰኘውን መጽሐፍ ታህሳስ 10/ 2017 ዓ.ም በኬንያዋ መዲና ናይሮቢ ያስመርቃል።
ጃዋር መሃመድ ጋር በአገራዊ ጉዳዮች…
source
Reviews
0 %
User Score
0 ratingsRate This
Sharing
Tags
#Arada Movies1#ebstv worldwide#Kana Televisionabel birhanuabiy ahmedAdewa tubeAdmasAdwa tubeAndaftaBetoch ComedyDWebcESAT for EthiopiaEthiopiaethiopia musicEthiopia prankEthiopian Amharic Movieethiopian filmethiopian parlama todayhope Ethiopia musicjawar mohammedJtvlezamenzumamezmurminew shewaOrtodox Tewahdo sibketseifu on ebsShukshuktatigray newstigray tvyohadanZehabeshaOfficialZemen TV
45 Related Posts
Related Posts
ETHIOPIA’S EDUCATION, HEALTH SECTORS
0 reactions
2 views What Does it Mean to Be Jewish: Crash Course Religions #8
0 reactions
4 views CAPITAL MARKETS: INVESTOR PROTECTION ISSUES IN ETHIOPIA
0 reactions
2 views Ethiopia – የሽሬው ቦምብና ጄኔራሉ የሚፈነዱት ቦምቦችና የተላከው ምክር
0 reactions
7 views How to register 5 million Ethiopian coders initiative full guide step by step
0 reactions
19 views
አንተ ወላዋይ ! ጠንቋይ ነኝ እያልክ ነዉ?መምራት ከቤተሰብ ይጀምራል ። ራስህን ፈትሽ መንታ ምላስ !
It’s obvious that ethiopia is under a fascist rule, only serving & enriching those at the top. While the people suffer. I hope we unite & discard this incompetent leader abiy who has sold his soul to the west. Insuring that there is a smooth transition of power to a government that equally serves all people, & not have the country open to outside entities/rebel factions out for their own greed. I hope to see a brighter future for all & end to unjust war in Africa.
ጅላንፎ አለ ጠቅላይ ሚኒስትር ። ምንም አታገኝም አትልፋ
#ibrahimwazir
Rasuula Ni jaalanna Rahmaanttu Isa jaalatte
Moticha Xeyba je'iin Namuuma sigaafatee
1:33 ኤፍሪም 1:20
Jawar kooo
https://youtube.com/@tufatofik?si=mkOuDfDLxDGBkfLL
It is Amazing m.r jawwar Muhammad
Hagerituan kezih belay atnauwtat juhar arfeh tekemet
Yeleba ayinedereq meliso yaderiq!
Nice idea
Dear Jawar You are only Ethiopian real politician ! thank you
❤
Jowhar Mohammed He can save Ethiopia with same leader if you don t have arogons.
የተሳሳትከው ግን ትግራይን ለምታት አማራ ኦሮሞ ብቻ አደለም የተጠቀመው ሙሉ ኢትዮጵያዊ ሙሉ ኤርትራ አረብ ኤምርትስ ቱርክ ኢራን ነው እሺ ትግራይ ላይ ሻርት ሚሞርያም የለም።
GEWAREN ATEMENUTE YE TIGRIY ENA YAMARAN NKNAKA TETKEMO MENGESTEN GEBETO YSGEGER MENGEST AKAKMO AMARAWEN KWYAN GARE MTEW ANKESE 32TGBARAWE ADRGO ETHIOPYAN LEMEBTATEN EKDU AMARAW SHTETE WESTE ENTEGEBA .
የውስጤን አወራብኝ
ጃዋር ሚኒሻ እያለ ሲያወራ እኛ ሰፈር የሚኖር መሠለኝ
Juwar Always best
Hmmm….does Jawar really worry about state collapse?, but was good interview in general.
Actually this guy is a real politician!
አንተ ጥቅመኛ አብይ ሞቶ ይበልጥሀል ባንተሊተች የማይገባውን አትተች ተብታባ
እትዮጵያ ስንቴ ፈርሶ አይተናል በቀላሉ በወያኔ ትልቁ ደርግ ፈርሶ 17 አመት ገዝቷል ይልቁንስ ቢቻል ከታጠቁት ሃይሎች ጋር ስራ ችግሩ ቢቻህን ያለ ጦር በሀመፅ ብቻ ወደ ስልጣን ብትቀርብም ሀገር ሰላም የሚያስከብር ጦር ሀይል የለህም ስለዝህ ላንቴ አቋም የሚመቸው የመንሥት መከላከያ ሳይበተን ባለስልጣኖችን ማስወገድ ነው ይህ ደግሞ ቢሳካም አሁንም አማፅያን በሺዎች ታጥቆ ጫካ አሉ ተመሳሳይ የህዝብ ስቃይ ቀጠለ ማለት ነው ስለዝህ ጃዌ ብቻህን እትሩጥ ሁሉንም ሃይሎች ያካተተ ስራ ብትሰራ ያንቴ ህልም እዉን ይሆናል ከሰማይ ወርዶ የሚፈረካክስ ጀበናም አይኖርም።
ጃ-ዋር (Ja-War) ጊዜ ጠብቆ የመጣበት መንገድ (Timing) የ “አልጸጸትም ፖለቲካ” የደጋፊዎቹን ንቃተ-ሕሊና ደረጃ እና ስነ-ልቦና ጠንቅቆ ከማወቅ የመጣ እንጂ የፖለቲካዊ አቋም (Ideology) ለውጥ ወይም የግንዛቤ መስተካከል አይመስለኝም፡፡
ጃ-ዋር (Ja-War) የነውጥ ፖለቲካ አቀንቃኝ ነው፡፡ የፖለቲካ ጥርሱን የነቀለው Ethiopia Down! Down! Ethiopia out of Oromiya! በሚሉ ፉከራዎች እንደነበሩ ኢትዮጵያዊያን ሊዘነጉት አይችሉም፡፡ የኦነጋዊያንን ስነ-ልቦና ለምናውቅ ኢትዮጲያዊያን ይህ አዲስ አቀራረብ እንጂ የአቋም ለውጥ አለመሆኑን ጠንቅቀን እንረዳለን፡፡ የታላቋ ኦሮሚያ (ልክ እንደ ታላቋ ትግራይ ሁሉ) የጠባብ ብሔረተኞች አቋሙ ደሙ ውስጥ ያለ ስለመሆኑ እርሱ እና ቢጤዎቹ ጊዜ-ኬኛ ባሉበት ጊዜ እንኳን መለወጥ ስላልቻለ ነው አሁን ላለበት የስደተኛ ፖለቲከኛነት የተዳረገው፡፡
ኢትዮጵያዊያን መርሳት የሌለብን ዋናው ጉዳይ ትሕነግን/ሕወሃትን ከመጠን በላይ በመጥላታችን ምክንያት ለባሰበት ዘረኛው ብልጽግና እንደመዳረጋችን ሁሉ አንዱን ኦነግ ጠልተን ለባሰበት ኦነግ እንዳንጋለጥ ነው፡፡
ከአሁን በኋላ መሆን ያለበት በመሠረታዊ የሕገ-መንግሥት እና ፖለቲካዊ ለውጥ የሚመጣን የመንግሥት ሥርዓት እንጂ “ዕንቁላል ከውስጥ ሲሰበር…” እና “አሻግራችኋለሁ” ዓይነት ዝባዝንኬ አይሠራም፡፡
አብይ ይቱብ ከፍቷ ተረትተረት ቢወሬበደብ ያዋጣውነበር
Jawar የበለጠ ዘርን የማስፋፋት: የመከፋፈል አላማና እንደወያኔ ከፋፍሎ ለመግዛት ያከው ግለሰብ የስልጣን ጥመኛ ነው :: ዛሬ ያለውን ነገ አፍርሶ እየተጥመለመለ ወደሥልጣን ለመቅረብ የሚያደርገው የአፍ ቀላባይነት ነው:: ሲወለድ ዘረኛ የሆነ ወጣትነቱን በዘር በጥላቻ የተዘፈቀ በስድስት አመት የሰላም መምህር ነው ማለት ፍፁም ደደብነት ነው:
Menaw milsaw…….what about seneee???
የጃዋር ሃሳብ 100% ውሸት፣ ቅጥፈት፣አስመሳይነት። ሊወድቅ ጫፍ የደረሰውን ብልጽግናን ለማዳን ነው ከብልጽግና የተሰጠው የማውራት ነጻነት ነው። የአረብ ተላላኪው ጃዋር አለም አቀፍ ወንጀለኛ ነው።
እድሜሕን ላጠፋሕበት ክፍያ ፈለክ
ይሔኛው ኮንትራት ከየት ነው
Ay jeaer ng hsabeken kalkyrk
Bravo Jawar! Zare ye wustachinin nw yetenagerkew
እውነት ለመናገር የተናገረው ሁሉ ከመሬት ጠብ አይልም እውነቱ ነው ህዝብ ቤት እፈረስ እየገደልክ መንግስት ነኝ ይላል ከሱ ፅፈኘ የሚሏቸው ይበልጣሉ ሰበአዊነት ይሠማል
አሁንስ ልትሞት ነው መሰለኝ
መሞቻህ አይሳካልህም የሀጫሉ ደም ያንቀዥቀዥህ
Jewro you are good for nothing.
ጀዋር ሥላለፈው ጥያቄ ቢኖረኝም
በሙሉ ልብ ይቅር ብያለሁ በዛሬው አሥተያየትህ አሥደሥተኸኛል
በተለይ ጭንቅላት ሢኖርህ ነው ጥምጥም
የምትጠመጥመው ትክክል
ደግሞም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጥያቄ
ተድበሥብሧል
ይሄ በእርግጥ የBBC ጋዜጠኛ ነው? ለነገሩ…..