ጃዋር ከቢቢስ አማርኛ ያደረገው ቃለ ምልልስ | Jawar Mohammed interview with BBC Amharic | ethiopian news |

Spread the love


ጃዋር ከቢቢስ አማርኛ ያደረገው ቃለ ምልልስ | Jawar Mohammed interview with BBC Amharic | ethiopian news |


ጃዋር ከትውልድ አንስቶ በፖለቲካ ህይወቱ የተጓዘበትን ህይወቱ ላይ የሚያጠነጥን ‘አልጸጸትም’ የተሰኘውን መጽሐፍ ታህሳስ 10/ 2017 ዓ.ም በኬንያዋ መዲና ናይሮቢ ያስመርቃል።
ጃዋር መሃመድ ጋር በአገራዊ ጉዳዮች…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 10   +   6   =  

38 Comments

  1. አንተ ወላዋይ ! ጠንቋይ ነኝ እያልክ ነዉ?መምራት ከቤተሰብ ይጀምራል ። ራስህን ፈትሽ መንታ ምላስ !

  2. It’s obvious that ethiopia is under a fascist rule, only serving & enriching those at the top. While the people suffer. I hope we unite & discard this incompetent leader abiy who has sold his soul to the west. Insuring that there is a smooth transition of power to a government that equally serves all people, & not have the country open to outside entities/rebel factions out for their own greed. I hope to see a brighter future for all & end to unjust war in Africa.

  3. የተሳሳትከው ግን ትግራይን ለምታት አማራ ኦሮሞ ብቻ አደለም የተጠቀመው ሙሉ ኢትዮጵያዊ ሙሉ ኤርትራ አረብ ኤምርትስ ቱርክ ኢራን ነው እሺ ትግራይ ላይ ሻርት ሚሞርያም የለም።

  4. GEWAREN ATEMENUTE YE TIGRIY ENA YAMARAN NKNAKA TETKEMO MENGESTEN GEBETO YSGEGER MENGEST AKAKMO AMARAWEN KWYAN GARE MTEW ANKESE 32TGBARAWE ADRGO ETHIOPYAN LEMEBTATEN EKDU AMARAW SHTETE WESTE ENTEGEBA .

  5. እትዮጵያ ስንቴ ፈርሶ አይተናል በቀላሉ በወያኔ ትልቁ ደርግ ፈርሶ 17 አመት ገዝቷል ይልቁንስ ቢቻል ከታጠቁት ሃይሎች ጋር ስራ ችግሩ ቢቻህን ያለ ጦር በሀመፅ ብቻ ወደ ስልጣን ብትቀርብም ሀገር ሰላም የሚያስከብር ጦር ሀይል የለህም ስለዝህ ላንቴ አቋም የሚመቸው የመንሥት መከላከያ ሳይበተን ባለስልጣኖችን ማስወገድ ነው ይህ ደግሞ ቢሳካም አሁንም አማፅያን በሺዎች ታጥቆ ጫካ አሉ ተመሳሳይ የህዝብ ስቃይ ቀጠለ ማለት ነው ስለዝህ ጃዌ ብቻህን እትሩጥ ሁሉንም ሃይሎች ያካተተ ስራ ብትሰራ ያንቴ ህልም እዉን ይሆናል ከሰማይ ወርዶ የሚፈረካክስ ጀበናም አይኖርም።

  6. ጃ-ዋር (Ja-War) ጊዜ ጠብቆ የመጣበት መንገድ (Timing) የ “አልጸጸትም ፖለቲካ” የደጋፊዎቹን ንቃተ-ሕሊና ደረጃ እና ስነ-ልቦና ጠንቅቆ ከማወቅ የመጣ እንጂ የፖለቲካዊ አቋም (Ideology) ለውጥ ወይም የግንዛቤ መስተካከል አይመስለኝም፡፡

    ጃ-ዋር (Ja-War) የነውጥ ፖለቲካ አቀንቃኝ ነው፡፡ የፖለቲካ ጥርሱን የነቀለው Ethiopia Down! Down! Ethiopia out of Oromiya! በሚሉ ፉከራዎች እንደነበሩ ኢትዮጵያዊያን ሊዘነጉት አይችሉም፡፡ የኦነጋዊያንን ስነ-ልቦና ለምናውቅ ኢትዮጲያዊያን ይህ አዲስ አቀራረብ እንጂ የአቋም ለውጥ አለመሆኑን ጠንቅቀን እንረዳለን፡፡ የታላቋ ኦሮሚያ (ልክ እንደ ታላቋ ትግራይ ሁሉ) የጠባብ ብሔረተኞች አቋሙ ደሙ ውስጥ ያለ ስለመሆኑ እርሱ እና ቢጤዎቹ ጊዜ-ኬኛ ባሉበት ጊዜ እንኳን መለወጥ ስላልቻለ ነው አሁን ላለበት የስደተኛ ፖለቲከኛነት የተዳረገው፡፡

    ኢትዮጵያዊያን መርሳት የሌለብን ዋናው ጉዳይ ትሕነግን/ሕወሃትን ከመጠን በላይ በመጥላታችን ምክንያት ለባሰበት ዘረኛው ብልጽግና እንደመዳረጋችን ሁሉ አንዱን ኦነግ ጠልተን ለባሰበት ኦነግ እንዳንጋለጥ ነው፡፡

    ከአሁን በኋላ መሆን ያለበት በመሠረታዊ የሕገ-መንግሥት እና ፖለቲካዊ ለውጥ የሚመጣን የመንግሥት ሥርዓት እንጂ “ዕንቁላል ከውስጥ ሲሰበር…” እና “አሻግራችኋለሁ” ዓይነት ዝባዝንኬ አይሠራም፡፡

  7. Jawar የበለጠ ዘርን የማስፋፋት: የመከፋፈል አላማና እንደወያኔ ከፋፍሎ ለመግዛት ያከው ግለሰብ የስልጣን ጥመኛ ነው :: ዛሬ ያለውን ነገ አፍርሶ እየተጥመለመለ ወደሥልጣን ለመቅረብ የሚያደርገው የአፍ ቀላባይነት ነው:: ሲወለድ ዘረኛ የሆነ ወጣትነቱን በዘር በጥላቻ የተዘፈቀ በስድስት አመት የሰላም መምህር ነው ማለት ፍፁም ደደብነት ነው:

  8. የጃዋር ሃሳብ 100% ውሸት፣ ቅጥፈት፣አስመሳይነት። ሊወድቅ ጫፍ የደረሰውን ብልጽግናን ለማዳን ነው ከብልጽግና የተሰጠው የማውራት ነጻነት ነው። የአረብ ተላላኪው ጃዋር አለም አቀፍ ወንጀለኛ ነው።

  9. እውነት ለመናገር የተናገረው ሁሉ ከመሬት ጠብ አይልም እውነቱ ነው ህዝብ ቤት እፈረስ እየገደልክ መንግስት ነኝ ይላል ከሱ ፅፈኘ የሚሏቸው ይበልጣሉ ሰበአዊነት ይሠማል

  10. ጀዋር ሥላለፈው ጥያቄ ቢኖረኝም
    በሙሉ ልብ ይቅር ብያለሁ በዛሬው አሥተያየትህ አሥደሥተኸኛል
    በተለይ ጭንቅላት ሢኖርህ ነው ጥምጥም
    የምትጠመጥመው ትክክል
    ደግሞም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጥያቄ
    ተድበሥብሧል