ከ55 ግዙፍ የቢዝነስ ኩባንያዎች ጋር ሰርቻለሁ /Ethio Business/

Spread the love


ከ55 ግዙፍ የቢዝነስ ኩባንያዎች ጋር ሰርቻለሁ /Ethio Business/


አሁን ላይ የዲጂታል ማርኬቲንግ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ይገኛል፤የቢዝነስ ተቋማትም ምርትና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ በአማራጭነት ሲጠቀሙት ይስተዋላል፡፡በርካታ ሰዎች በተለይም ወጣቶች በዲጂታል…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave a reply to @clicktocash Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 6   +   1   =  

6 Comments

  1. በመጀመሪያ ድጂታል ማርኬቲንግ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ ሀገር ውስጥሆነን ውጪ ለመስራት እንኳን እድሉ በአገዛዙ የተዘጋጋ ነው። ቴሌኮም እንኳን ከ ቪዛ ካርድ ካምፓኒ ጋር ስምምነት ፈጠርን ካርድ እንሰጣለን ብሎ CVV ካርድ Ex Date አስቀርቶ የማይጠቅም ካርድ ለወጣቶች ይሰጣል። ለምን እንደሚጠቅማቸው አላውቅም። ሌላው ደግሞ ጉምሩክ ህጋዊ ዝርፊያ እያደረገ ስለሆነ ድጅታል ማርኬቲንግ የሚባለው ነገር ትርጉም አልባ ነው። አሮን መሬት ላይ ያለውን ሳይሆን እሱ የሚያውቃትን ቦታና የተማረውን ሳይንስ ነው። መሬት ላይ ግ ን ብዙ ነገሩ በአገዛዙ ተጠፍንጎ ትርጉም አልባ የተደረገ ስራ ነው