
እየኖሩበት የሚከፍሉት የከተማችን ዘመናዊው አፓርትመንት! Apartment House Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
እየኖሩበት የሚከፍሉት የከተማችን ዘመናዊው አፓርትመንት! Apartment House Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
እነዚህን ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች ከቫሞስ ሪል ስቴት ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 09 47 70 57 19 / 09 56 11 50 12 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ!!!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ…
source
Reviews
0 %
You have to finish everything before starting to sale a house/apt. Who would pay for something that is not finished just trusting the agent and the model apt. This is just a sales pitch.
ለምትጠዬቁት መልስ ስጡ
አታወዛግቡን ጥርት ያለ መረጃ ስጡን
ባለ 1መኝታ ሙሉዋጋው ?
ባለ 2መኝታ ሙሉ ዋጋው?
ባለ 3መኝታ ሙሉዋጋው?
በግልፅ ንገሩን
It’s not clear information what is the price without percentage?
eneko wagawun be zirzir matawerut ngr ygermal
በካሬ 100,000 ነው
60% እስከ የካቲት
40% በአምስት አመት ከወለድ ነጻ ሆኖ
ዋጋ አትናገሩም እንዴ😳
ፋ! ፈሸ😅 ገለቴ የት አካባቢ ነው
በወር በወር ሶስት ሺህ ብር ያስገባል ብትሰጡን ብድር ቆንጆ ነው ቤቱን
ብድር ቢሰጡ በወር እንከፍላለን
Can you keeping for me until fano coming 4kilo after the beshasha kid government will go. Thanks.
Amsgnash chrashe menwe
Wagawenem negeru gets argulen
❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:55
Where is the site
About the price, almost all developers and their agents are shady!
ባለ አንድ መኝታ ስንት ነው
ለምን ባለ1 /በለ2/በለ3 መኝታ የዋጋው ዝርዝር አትጠይቂም የቆመ ህንፃ ይሸጣል ብትልን ምን ዋጋ አለው
Ststayeqe ulunem new atartesh metyeq yelebesh .bal 1 meneta,bal 2mangeta…be eyandandu mulu kesaw sent endhon and be Ethiopia berr or …
12,000.000 bale 2 mgnta yanesew kfl alekerebkm
ጠያቂዋ ግራ የገባሽ መላሽው ግራ የገባው
ለምን የአንድ ክፍልን መኝታ ቤት ዋጋ የሁለቱንም ክፍል የሶስቱንም ክፍል ዋጋ አታሳውቁንም
አኔ የሚገርመኝ ይህን ሁሉ አውርተው አስካሁን የቤቱን ዋጋ አልተናገሩም ምን ዋጋ አለው informatin በትክክል ካልሰታቹ ወሬ ብቻ, ምን አስፈራው ዋጋን ለመናገር, ቤቱ ባጣም አሪፍ ነዉ ታታውን የጨረሰ እቃ አስገብተው ከሆነ የሚያስረክቡት ምርጥ ነዉ ግን ችግሩ ዋጋው ስንት ነዉ ?????
Price ????????
Price price
ባለ ሦሥት መኝታ ሙሉ ዋጋው ሥንት ነው? ወይም የካሬ ዋጋ ሥንት ነው?