ንግድ ባንክ ተዘርፎ ስራ አቆመ | ATM ተከለከለ | Ethiopia Banking & Finance Info

Author Avatar

athompson

Joined: Mar 2024
Spread the love

ንግድ ባንክ ተዘርፎ ስራ አቆመ | ATM ተከለከለ | Ethiopia Banking & Finance Info


ንግድ ባንክ ተዘርፎ ስራ አቆመ | ATM ተከለከለ | Ethiopia Banking & Finance Info #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ …

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

35 Comments

  1. ከእውነት የራቀ ነው ሀገር መዝረፍ ማለት ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች መግደል ነው በቃጨሌላ የለም ሰው ላቡን ጠፍ አርጎ ያስቀመጠውን መቀማት ማለት ነው

  2. በዚህ ምክንያት ያስቀመጥነውን ብር በሲሰተም የለም ምክንያት የለም ተባለ በጣም ያሳዝናል በራሳችሁ ስህተት ምክንያት እኛ ለችግራችን ማዋል አልቻልንም ጥሩ ሲስተም ሳይኖር ኤትየም ሞባይል ባንኪንግ ይባላል ያሳዝናል መቼነው ኮንፊደንስ ኖሮን የምንኖረው አረ ወዴት እየሄድነው ጎበዝ

  3. ይህም ሲያንሰው ነው ችሎታንና ብቃትን በኮታ የተካ ድርጅት ውድቀቱ የጀመረው ሰራተኛ ሰው በኮታ መቅጠር የጀመረለት ነው

  4. በAI የምታስነብቡት ድምፅ ይደብራል ለመሳሌ ጠብቆ 'አለ' የሚለውን አላልቶ ሲያነበው ሌላ ትርጉም ነው ያለው

  5. ይዘጋ ንግድ ባንክ አይረባም ምንም መልካም አመራር ከረባት ማሣመር ብቻ ነው ለሠው ደንታ የላቸውም ሰውተሰልፎ ምሣ ሣይበላ አየተቃቀ ካውንተር ላይ አንድ ሰረተኛ ብቻ አስቀምጠው ይጠፋሉ ስልችተ ብሎናል ንግድ ባንክ ሰልፍ በመፏቀቅ ጊዜአችን በቻ ሳይሆን ሱሪያችን አልቃል ብትናገር የሚሠማህ የለም

  6. አወ ብዙ ተማሪ መልቶለታል ዛሬ ይገርማል ኧረ መልካም ነዉ እኔ አልገጠመኚም እጅ ብዞወቹ ፋድሻ ሁነዋል ሀሀሀሀ አይ ብርዋ

  7. አብይ አህመድ ሞባኢል ባንክ ሁሉም ሰው መተቀም አለበት ብሎ ያለው ለዚህ ነበር መሰለኝ። ህግ በማይከበርበት ሃገር የውጭ ቴክኖሎጂ መተቀም ትርፉ ይህ ነው 😅😅😅

  8. የመጀመሪያው ስህተት ሀገራዊ አቅም ሳይፈጠር የገንዘብ ስርአቱን ዲጂታላይዝ ማድረግ ነው፡፡ ገና ከዚህ በላይ በፋይናንስ ስርአቱ ላይ ከዲጂታል አሰራር ካልወጣ በርካታ ቀውሶች ይዞ ይመጣል በግል ደረጃ በየአካባቢው በርካታ የማህበረሰብ ክፍል በየቀኑ ገንዘባቸውን ይነጠቃሉ ዋስትናም ከለላም የሰጣቸው የለም ተዘርፈው እያለቁሱ ብዙዎች ናቸው፡፡

  9. የጉዳዩ ባለቤት ትችግሩን ሳያብራራ የወሬ ጫፍ ይዛችሁ በማናፈስና ህዝብን ማሸበር ከተጠያቂነት ነፃ እንደማያደርጋችሁ ማወቅ አስፈላጊ ይመስለኛል ።