
መረጃው እንዳያመልጣቹ ለ20/80 እና 40/60
መረጃው እንዳያመልጣቹ ለ20/80 እና 40/60
Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com/channel/UCpasn6BWeJnYIRAr1nqr5dw/join
Condominium for sale
40/60 condo inaddis ababa
addis ababa apartment for sale
ethiopian condo 40/60 news today
yemishet bet addis ababa
land for sale in ethiopia addis ababa
addis ababa
donkey Tube
20/80
4060
ethiopian new movie…
source
Reviews
0 %
እኔ 20/80 ተመዝጋቢ ነኝ እስካሁን ኣልተደራጀንም ግን በመጠባበቅ ላይ ነኝ ተስፋ አለውወይ?
አላደራጅም ብለው የመለሱንስ ጠብቁ ይወጣል ላሉን
ቆይ 20/80 ብለህ የምታወራው ወሬ እኛን የማይመለከተን ነው።ተመዝግበን ኮንዶሚንየም እየጠበቅን ስላለን ምን ዜና ነገርከን ? እኔ የምፈልገው ኮንደምንየም ነው ተመዝገቡ ምናምን አንፈልግም ።
Debteru yetefabens
Anderson Karen Jackson Christopher Martinez Scott
ያረጀ ወሬ
ቀልድ ሖኖ ቀረ የኮንዶምኔየም ምዝገባ
እባክህ ወድሜ 2005 40 60 70 30 ያልገባን ተጠባባቂሰ ምን መፍትሄ አለዉ
Abo mndnew 2005 Teresa malet new ??????????
አድስ ምዝገባ መቼ ነዉ የሚጀመረው ?
Addis mizigeba meche nw
እባክህ ወንድሜ 2005 20 80ተመዝጋቢ ጉዳይስ መን ላይ ደረሰ
።።። ወንድሜ እባክህ በመሀበር የሚደራጁ ካሉ እንዲያስገቡኝ አንተ ጠይቅልኝ።።።
እናመሰግናለን።ምንም ባይወጣልንም❤❤❤
የዘጠና ሰባት ተመዝጋቢ ነኝ።
70/30 ላይ ያልገባነውስ? 40/60 እየጠበቅን ያለነውስ
እኔ ምልኽ ወንድሜ ይሄ 70/30የሜባለው እኛን በመጠበቅ ላይ ያለነውን አያካትትም በጌታ መልስልኝ
እየጠበቅን ያለነውስ? መቼ ነው የሚወጣውው
Ezih lay smachew yewota bicha new woys yetemezegebem yichemral?
እኔ 19 97 ነው የተመዘግብኩት እሰከአሁን አልድረሰኝ ውጭ ነው ያለሁት በውሰጥ እንዴት አንተን ማግኝት ይቻላል
Lemn 20/80 aywotam
Ejig yasaznal
አልገባኝም ግን የወጣለት ሰው ነው ወይስ የጠበቅን ያለነው በፈጣሪ መልስልኝ
40/60 መቼ ነው የሚወጣው ?
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ውጭ ነው የምኖረው ግን ዋጋው ጭራሽ አይታሰብም
ኣቅማችን የማይ ፈቅደው የ20/80.ተመዝጋቢዎች ስ ማለት 70/30 የሚባለውን ምዝገባ ያልተመዘገብነውስ የምታውቁት ነገር ይኖራችህዋል?