YEMa – Yedega Sew – የማ – የደጋ ሰው FULL ALBUM – New Ethiopian Music 2024 – (Official Audio)
YEMa – Yedega Sew – የማ – የደጋ ሰው FULL ALBUM – New Ethiopian Music 2024 – (Official Audio)
New release Ethiopian music
Yedega Sew/ የደጋ ሰው
Produced By: Eyuel Mengistu
0:00 Raya/ ራያ
04:56 Yedega Sew Fiqir / የደጋ ሰው ፍቅር
08:46 Mech Temetaleh? / መች ትመጣለህ?
13:54 Degeye / ደግዬ
17:42 Postegnaw / ፖስተኛው
23:29 Lomeye / ሎምዬ
29:05 Shonbite / ሾንቢቴ
32:48 Lebo Sahle /…
source
Reviews
0 %
ሙዚቃ እንዲህ ነው ሚዘፈነው። አንቺማ የሙዚቃ ፈርጥ አምባር ነሽ።
Outstanding singer with meaningful lyrics. Well done.
Best music for Ethiopia and the world as well.
ከረጅም ጊዜ በሃላ ነው እንደዚ አይነት ሙዚቃ ገራሚ
We love you, dear ❤❤
እጅጋየሁ ሽባባውን(ጅጂዬን) ውጠሻታል እንዴ?😊
ሸጋ ድምፅ ሸጋ ግጥም ሸጋ ዜማ ሸጋ መልክ ምናለፋሽ ባጠቃላይ ሸጊቱ🎉
❤❤❤
አረ ተአምር ነሽ
ምታት ይሁነ ሙዚቃ ❤❤❤
c bbc
እናቴ አንዱን ሚዚቃቸውን ሳንሰማ ፭ ኛ ፮ኛ ሲዲዋን ለቀቀች እየተባልን ከኖርንበት ዘመን ባለመስማታችንም እያፈርን ከዘገየንበት ከእኒያ እሩቅ ዘመናት በቃ ኑ በሉን እና የኢትዮጵያን ሙዚቃ እንዲህ አስደምጡን አንቺ እናቴ ፣አስቻለው ታመነ ፣ዳዊት ጽጌ ዘፈንና ሙዚቃዎቻችንን ታደጋችሁልን ወይስ ልትታደጉልን ይሆን ማመስገኑም ችግር ሆነብኝ እኮ ደግሞ ይጠፉ ይሆን እያልኩ አደራ ወይ አትዝፈኝ ወይ ዝፈኝ ይሄ ነው ሙዚቃ በቃ !
This is my ear worm Music!
እርጋታሽ መልክሽ ድምጽሽ ያስታውቃ ከስነስረሀት ካለው ቤተሰብ መፈጠርሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤ መልካም ስራ
Great music. I love it. However most comments are more of a killer than inspiring. Gig minamin…is great. (TBH, I love Gig and I don't want to compare her with any one!). so my comment is this _ Don't you guys think፣ this young lady should find her own voice and prized for that? don't kill her by naming her Gig2 minamin.
Thank you የማርያም!!!! ፕፕፕ (እንትፍ …. እንትፍ) ካይን ያውጣሽ!
❤wew
ምንም መግለጫ አጣሁልሽ የማ የምር ልዩ አዳዲሶቹ ሊወዳደሩሽ የሚከብዳቸው ይመስለኛል ድምፅ ከግጥም ጋር አርቀሽ ሰቅለሺዋል ሙሉ አልበሙን ጥሞኝ ሳዳምጥ ቆይቼ አልቆ እንኳዋን ድምፅሽ ከጆሮዬ ላይ ለረጅም ሰሀት ሊቋረጥ አልቻለም ነበር ብዙ አንደኛ ነሽ ቅመም❤
ይሄ ዘፈን ከተለቀቀ 3 ወር ሆነው ኣደለም ? ከዛች ከን ጀምሮ የማንንም ዘፈን ኣልሰማውም ማለት ይቻላል! እከፍታለው ስራየን እሰራለው። ችግሩ በጦም ሰአት እንኳ
እነዴት ላቁመው ነው።
አጀብ ነው🙏
እያደር እንደ ወይን የሚጥም ሙዚቃ!!!
Wow👌👌👌👌❤️❤️❤️
❤በአጭር ግዜ ውስጥ በዚህ ለክ ደጋግሜ ያዳመጥኩትም ፡ ያስደመጥኩትም ሙዚቃ ስለመኖሩ አላስታውስም ሁሌም አዲስ በደጋገምኩት ቁጥር ፍሬሽ እየሆነ የሚደመጥ ድንቅ ስራ ነው። ቃላት የለኝም! የማ እና እዩኤል ትችላላችሁ እንኳንም ጥበብ አገናኘቻችሁ ❤
She’s Amazing 👏👏👏👏🙏
ጆሮ መልካም የሆነን ዜማን ማድመጥ ሲሻ በግዜያት ገደብ ሳይበጅለት የሚያደምጠው ምርጥ ስራ የዘማና የግጥሙ ደራሲ በዕድሜ በጤና ክበር ያልተሰጠህ ምንም ነገር የለም አንቺም ድምጻዊቷ በልክሽ የተሰፋን ተችሮሻልና ከላይ በታደልሽው ነፍስ ዘራሽበት በአጠቃላይ በአንድም በሌላ እጃችሁ ያለበት የጥበብ ሰዎች ብድር ይግባችሁ
ትንሿ ጂጂ መጣችልን
ተባረኪ የእኔ ሸጋ ከስንት ጊዜ በኋላ ደጋግሜ የምሰማው ሙዚቃ አገኘሁ የምር።
እውነት ደስ ይለኛል ድምፅሽ ይዘመኑ ሙዚቃ እጅ እጅ ብሎኝ
ሙዚቃ መስማት አቁሚ ነበር
ተባረኪ የሙዚቃ ፍቅሪን መለሽልኝ❤❤❤
👌👌👌
👍👍👍
your talent is mind blowing, just wow❤❤❤
Tanebewalsh 101% wedishalew
Jorroye endet ereft endemiyagegn… new heroic in the making
Wow
ቆይ እኔ የት ነበርኩኝ 2 ወር ሙሉ ጆሮዬን በደልኩት 😢😢
የማ ምርጥ የሙዚቃ መረዳት እንዳለሽ በስራዎችሽ ውስጥ ይታያሉ…በጣም የምወደውን የማሊ ሙዚቃ ከኢትዮጵያውያ ሙዚቃ ብላይድ እንዳደራቹት ፈጣሪ ነው የሚያውቀው…ባንዱ ያበደ ነው…ድራመሩ ስል ቤዝ ጊታሪስቱ ይመጣል እረ ቼሎም አለው ትራፔቱ ሳክሱ የፈጣሪ ያለ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ምን አይነት ባንድ እና ቅንብር ነው
ያበደ ነው…በአንቺ እና በጂጂ መሀል ያለውን ዘመን አስቢው ይሄ ሁሉ አድናቆት የስራሽን ጥራት ይናገራል…ጂጂ መባል ደሞ መታደል ነው…ጂጂ ምርጧ የሙዚቃ ሰው ነች ❤❤❤ ይሄን አንቺም ትጋሪዋለች…በርቺ ምርጥ ድምፅ ዜማ ምት በሳል ግጥም ነው 🔥🔥🔥
video bistekakel
yet neberkugh yihnen yemesele kemem zefen salsema, shame on you yonas !!!!
Besmam
የማነሽ ይሏታል
የማን አለቻቸው
የማርያም ቸርነት
ከላይ ተሰቷቸው
best music 1
Number # 1
Yama
ክላሲካሉ በጣም ያምራል የተለየ ነዉ ምርጥ ነዉ
ሁለተኛዋ ጂጂ ነሽ ስል በሙሉ ልቤ ነዉ
Legeta zemere lesew endate le Eyesus zemera
Wedegeta Eyaus neye
I always remeber my jija love ❤
I love you music❤
❤❤❤
I am always surprised when I heard your pomes & music. Wowww
I love your music l hope you will come to Seattle wa soon 😂❤
የኔ ማር ሁሉም ለበጎ ነው ፣
ከምንም በላይ አፈቅርሻለው ፣
ሁሉንም ለፈጠሪ ስጭው ፣
በየቀኑ በየደቂቃው የኔ እንደሆንሽ አውቃለው።
እኔጃ ልጠግብሽ አልቻልኩም በጣም ደስ ይላል ስራሽ ❤ በርችልንን
You are best sister appreciate God bless you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
This album is an absolute masterpiece! Congratulations, Yema👏👏. You are destined to become the icon of the future of Ethiopian music!!🔥🔥🎉🎉