Peachtree Accounting Full Course in Amharic | Peachtree Amharic Tutorial | Biruk INFO

Spread the love


Peachtree Accounting Full Course in Amharic | Peachtree Amharic Tutorial | Biruk INFO


#peachtree #accounting #fullcourse #amharictutorial @birukinfo
በዚህ ቪዲዮ ፒችትሪ ላይ አዲስ ካምፓኒ ከመክፈት ጀምሮ ሁሉንም የሂሳብ ስራዎች እንዴት እንደምንሰራ እናያለን፡፡ ይሄ ቪዲዮ የብዙ ሰዎችን ችግር የሚፈታ ነው፡፡ ቪዲዮው14…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 7   +   7   =  

46 Comments

  1. ለሰጠህን ትምህርት በጣም እያመሰገንኩ ግን ወደ pc ስገባ ፎርማሊቲውን አላገኝ አልኩኝ እና ምን ብዬ ሰርች ላድርገው

  2. ሠላም ብሩክ አኔ አረብ አገር ነው ያለሁት እና ኢሞየን ሳላስበው አጠፋሁት እና ያስፈልገኛል ከፕለይ እስቶር አውርጀው ነበርና ስልክ ቁጥሬ የኢትዮጺያ ነው መክፈት አልቻልኩም ኮድ ጠየቀኝ አላቀውም ቴክስት ደሞ መሥመሩ የኢትዮጺያ ስለሆነ አይደርሰኝም እደት ነው ማስተካከል እምችለው

  3. Gobez gn Customer lay history mimezgebew YEKEFELUBETN SAYHON yemnsebsebewn weym edachewn new…. betemsasay vendor lay yekflnewn sayhon history lay mnmzegebew yekflnewn sayhon edachnen new

  4. ብሩክ ሶፍትዌር እንድትልክልኝ በቴሌግራም ስጠይቅል don't access ይላል ምን አጥፍቼ ነው? በስህተት አጥፍቼ ከሆነ በጣም ይቅርታ።

  5. በመጀመሪያ ለበጎ ሀሳብህ አመሰግናለሁ በመቀጠል ሙሉ እዉቀቱን እንዴት እና በምን ያህል ግዜ ማወቅ እችላለሁ?