Ethiopian Wine Drink “How to make Birz” የብርዝ አሰራር

Spread the love


Ethiopian Wine Drink “How to make Birz” የብርዝ አሰራር


Shop Here https://spreadshop-admin.spreadshirt.com/adaneethiopianfood/ Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join

ሱቅ 👉 https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/store

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

31 Comments

  1. ግሩም ድንቅና ባለሙያ እናት ነሽ ግን የፈረንጅ እርሾ ለጤና ጥሩ አይደልም እናም የሃበሻ ብቅል ከበሶ ጋር ተደባልቆ ለአንድ ቀን ቢያድር ጥሩ የሆነ የመጠጥ እርሾ መስራት ይቻላል እኔ ለቀሪቦ እጠቀመዋለሁ

  2. ማሚ በጣም ነው ደስ የምትይው ፅድት ያልሽ ሀበሻ ስታብራሪ እጅግ በሚገባ መልኩ ነው ምታስረጂው ግን ትንሽ ጥያቄዬ ብርዝ ላይ ስኳር ባይጨመር እላለሁ ምክንያቱም ስኳር ጎጂ ስለሆነ እድሜ ይስጥሽ

  3. ማዘር በርቺ ስራሽ አሪፍ ነው ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ደስ ይለል እድሜ ጤና ይስጥልኝ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  4. ማማዬእናቴ እርጅም እድሜ ከመላው ቤተስቦ ያድሎት እንኮን አደረሶት ብዙ ነገር ተምሬአለው በተለይ ቅቅል ዱለት አይጣል ነው ባለሙዬ ሆኜዎለታለው እናቴ ስዎዶት አይጣል ነው መልካም በአል

  5. የኔ መልካም እናቴ ለሪሱ እደዝህ አድርጋ አላስተማረችኚም እድሜ ላች ባለሙያ ሴት አድርገሽኛል ሳገባ አጠራሻለሁ ቃሌ ነዉ

  6. ለምንድ ነው መጠኑን የማይነጉርን ስትስሩ በግምት ነው የምትስሩት ማስየት ምንም አይጠቅምም ግራሙንና መጠኑን መንገር አለቦት