Ethiopian news – አዲስ አበባ ወጣት የጅምላ አፈና ይቁም!


Ethiopian news – አዲስ አበባ ወጣት የጅምላ አፈና ይቁም!

Ethiopian news – አዲስ አበባ ወጣት የጅምላ አፈና ይቁም!

source

19 Comments
 1. ከእንግድህ ከብልጽግና ጂባት በሉ የአድስ አበባን ወጣት ለዚህ ያበቃ አረመኔአብይ ማንም አይደግፍህም የደገፈህም ወንጀለኛነው ሀገራችንን አፈረሳችኋት አስባችሁታል ግን ምን ያክል ህዝብ መፈጠሩን እሰከሚጠላ እየተማረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአድስመንግስት በአድስአደረጃጀት ሁሉንም በእኩል አይኑ የሚመለከት በሳል ያስፈልገናል ምከር የሀገሬሰውኡኡኡኡኡኡኡኡኡ።📢📢📢📢📢📢

 2. አረመኔው አብይጰአህመድ በደላላዎች መቅለብለብ ወዝ አይሻገርም የአድስ አበባወጣት ዘሮየገበሬነው እያለ ቤትለቦሳ መበማለቱ እየተለቀመ እስርቤት የመታጎሩ ሴራ ባስቸኳይ መቆም አለበትኡኡኡኡኡኡኡ።📢📢📢📢📢📢📢📢

 3. ከእንስክዲር ጋር አብራቹሁ ብትስሩ ከሱጋር ብትቀናጁ ጥሩ ንው ጊዜው ክፉ የኦነጉ አቢይ አህመድ ስው በላ ነው ስለዚህ ከእስክድር ጋር እብራቹሁ ሁኑ ተክተሉት ተድራጁ

 4. በርቱ ወንድሞቼ ጥሩ ጅማሮ ነው የአዲስ አበባ ልጅ ፈርቶ መሞት የለበትም ለነጻነቱ ለመብቱ እንዲቆም እንዲደራጅ በውጪ የሚኖረዉ ሐገር ወዳድ ኢትዬጲያዊ ከንግግር ባለፈ በፋይናንስም የምንደግፈው ማህበር (አደረጃጀት )ያስፈልገዋል.እንበርታ ባልደራስን ለመደገፍ አማራ ወይንም አዲስ አቤቤ መሆን አያስፈልገውም ሁሉም ሐገር ወዳድ ከየትኛውም ብሔር ወይንም ሐይማኖት ለራሱ ህልውና ሲል ተቀላቅሎ ዘረኛን እና የከተማ ወጣት የሚያሳድደውን መንግስት አደብ ማስያዝ ያስፈልገዋል.
  እግዚያብሔር ይርዳን አሜን

 5. ፍትህ ለኢትዮጵያዊዉ አዲስ አበቤ😭😭😭

 6. Naxeny safri🦡🦡🦓👹🤮🤮🤮🤮🐸🐸🐸

 7. Hi..methet beha.newye…wd.medew.lemen atmete

 8. የአድስ አበባን ህዝብ ሲሳደቡ ምንም አይባሉ የሸገር ልጅ ትንሽ ሲናገር ማፈን አሳፋሪ ፍትህ ለአድስ አበባ ልጅ በተወለደበት ከተማ ስራ እንዳይዝ ቦዘኔ እንድሆን ማድረጋቸው ሳያንስ ከክፍለ ሀገር የሚፈልጉትን እያመጡ ሸገር ሲመድቡ የሸገር ልጅ ምንም አላለ መብቱን መጠየቅ አለበት ትንሽ ሲናገሩ ለማስፈራራት እስር ቤት ማስገባት ዋጋ ያስከፍላል ዛሬ 100 ሰው አስሮ ይሆናል ነገ 10000 ይቃወሙታል ደነዝ መሪ ከሀዲ መሪ ገዳይ መሪ ዘረኛ ተረኛ መሪ ፍትህ ለሸገር ልጆች

 9. ውይ አገሬ ውይ አገሬ እግዚአቤር ይትዳቹሁ

 10. ኡኡኡኡ እስከመቼ ነዉ

 11. ዳውን ዳውን ብልፅግና ፍትህ ለሸገር ልጅች እግዚአብሔር ይጠብቃቸው🤲
  ቢኒየ ሰማዕቱ አይለይህ ወንዲሜ የወሎ እናቶች ምርቃት ያውጣህ😍

 12. ሀገር አታምሱ ከሀገር ወታችሁ ፈዳላ

 13. አብይ ስልጣን በያዘ መጀመሪያው ቅን ጀምሮ እስካሁን እራት ዓመት ሙሉ ያለምንም እረፍት ጭፍጨፋው ብኦነግና በቄሮ እየተገበረ ነው

 14. በጣም የሚገርመው የኦነግ አገዛዝ ደግሞ ያለምንም ይሉኝታ እክ ነው ግልፅ የሆነ እንባገነንነቱን በአዲስ አበባ ወጣት ላይ እያሳየ ያለው መከላከያው በእጃችን ፖሊሱ በእጃችን ደህንነቱ በእጃችን ዙሩያውን መሳሪያ በያዘ ቄሮ ከበንሀል ምን አባትክ ታመጣለህ አያሉ ነው አንጋሳ የሴትኛ አዳሪ ቢልህ እኮ አገሪቱን የሚመራው ኦነግ ነው ታድያ ምንአባትክ ታመጣለህ እያለ ነው አዳነች አቤቤ የኦነግ መንግስት አካል ነች ለጥ ሰጥ ብለህ መኖር እንጂ የምን ስድብ ቀና ብለህ እሱዋን ማየት የለብህም እያለ ነው የአዲስ አበባ ውጣት ገና ብዙ መከራ ይጠብቀዋል ኦነግ ለቅጣት በኢትዮጵያ ላይ የመጣ መቅሰፍት ነው

 15. አቤት ውሸት ፣ የሞትክ ነህ አለሁብለሕ አታውራ። ውዳቂ።

 16. አውንም ቢሆን እኛ የሸገር ልጆች አንድ ነን መንግስ መንግስት የሸገር ልጅ እርስ በርስ መፋቀራችን መቻቻላችን ቀንቶብን ነው፡፡ የሸገር ልጅ ፍቅር እንጂ የለውም ዘር፡፡ የሸገር ልጅ አውን ላይ ከበፊቱ ይልቅ አውን አንድ ላይ መደራጀት አለብን ፡፡

 17. የሸገል ልጅን በማሰር እውነትን መደበቅ አይቻልም ፡፡የሸገርን ልጅ ሀይማኖቱ ብቻ ነው የግሉ ከዘረኝነት የፀዳ ነው ስለዘረኝነት አያውቅም የሸገርን ልጅ በማሰርን መንግስት ሊያሸማቅቀን አይችልም እኛ ሸገሮች በእናትሀገራችን ፣በባንዲራችን በኩል ወይ ፍንክች ነው በማሰር ሊያሸማቅቀን አይችልም መንግስት እጅህን ሰብስብ ፍትህ ፍትህ ለሸገር ልጅ፡፡

  Leave a reply

  Welcome to Roots Afrikiko.
  Logo
  Search
  Generic filters
  Compare items
  • Total (0)
  Compare
  0
  eskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort - Pet Simulator X Scripteskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort - Pet Simulator X Script
  Shopping cart