Ethiopian News-: አስመሳይ ሙሁራኖች ||አማራ የናንተን ምክር አይፈልግም|| አማራ ለናንተ ፖለቲካ ቦታ የለውም።


Ethiopian News-: አስመሳይ ሙሁራኖች ||አማራ የናንተን ምክር አይፈልግም|| አማራ ለናንተ ፖለቲካ ቦታ የለውም።

Ethiopian News-: አስመሳይ ሙሁራኖች ||አማራ የናንተን ምክር አይፈልግም|| አማራ ለናንተ ፖለቲካ ቦታ የለውም። Amhara revolution #anchormedia #addistimes #ethiopian Ethiopian News …

source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]

We will be happy to hear your thoughts
 1. ተባረህልኝ::
  አማራ በየቦታው ሲጨፈጨፍ የት ነበሩ? ምድረ ሌባ :: የከሰሩ ተራ ደደቦች:: ዩናስና ልደቱ በስክንድር የሚቀኑ ምቀኞች:: የፋኖን ትግል ለመስረቅ የመጡ ናቸው::

 2. እግዚአብሔር ይስጥህ የስልጣን ጥመኞች መድሐንያለም ይፋረዳቸው

 3. ሀብሽ 👋👋👋🌻🌻🌻

 4. ለነ ሀብታሙ ንገራቸው ይህን ጥያቄ እንዲጠይቁት:: አንተም ጋር ልደቱ መምጣት ችግር ያለበት አይመስለኝም::

 5. ልደቱን በየትኛው ሚድያ ማቅረብ አያስፈልግም ።

 6. ወንድሜ ልደቱ የTPLF ወረራ ግዜ ላሊበላ ያለው ሆቴሉ ወያኔ አልነካበትም ይህ ሕያው ምስክር ነው።

 7. ወንድሜ በእነዚህ የሰው ጎደሎዎችና የአማራ ነቀዞች፤ ናቸው። ጊዜህን አታጥፋ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ልደቱን ልደቱ ክደቱ ክደቱ ነው የሚለው። ልደቱ የወያኔ ሕገመንግሥ ታክቲካል ተቀዋሚ ነው። አሜሪካ መጥቶ ዲያሰታራውን ያወናብዳል የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን አንክ እንትፍ ብሎታል። አቅጣጫ ማሰቀየር ነው ሥራው።

 8. ይሄንን እብድውሻ ምናለ እሄዳለሁ ብሎእንደፎከረ ሄዶቢቀፈድደው እንደልደቱ አይነት አድርባይ እብድ ቁጭብሎ ሰላማዊው ሰውሲታሰር እንዴት ያናድዳል ። ምነውመቀባጠሩበዛ ቅጥረኛው ልደቱ? ማንጠራው ? ልደቱክደቱ ልደቱ ተልባው አፍህንዘግተህ ጤናህን ተከታተል። አትርሱኝባይ ሌባ አማራ እንዳንተአይነት የሀገርና የሕዝብጠላት ማየትአይፈልግም። ቦታህንፈልግ የነብሰገዳዮች አጨብጫቢ ልደቱ አይምሮህንም ታከም። አለበለዝያ ከቢጤህጋር ከብርሀኑ ነጋ ጋር ተልከሰከሰ።

 9. የአንተ እይታ የእኔም እይታ ነዉ። እነዚህን ከስር መንቀል እገንጂ፣ እግረኛ ጦር ጋር መጋፈጡ ፈጣን ለወለጥ አያመጣም ብየ ነዉ የማምነዉ።

 10. ሀብታሙ በሻ🤝 ሽ በሽ ነህና👍 እድሜና ጤና ሰጥቶህ፣ የደከምክላትን ኢትዮጵያ ነጻነትን ታበስር ዘንድ እሩቅ አይደለም💚💛❤ ጠላቶቿ በእግሯ ሲረገጡም ትመለከታለህና ደስ ይበልህ🤝👍

 11. ሀብትሽ ይሄ ሻለቃ ዳዊት የሚባል አውሬ አሁን አማራ ነኝ ብሎ መጥቶዋል ምን ትላለህ

 12. Lidetu is one of the best Ethiopian politician unlike you! Why don’t you advocate for peace stupid

 13. ሀብትሽ አሪፍ ነጥብ ነዉ ይሄን ክፉ አሥመሣይ ባንዳ ህዝቡ ሊያዉቀዉና ሊረዳ ይገባል

 14. በርታ ሀብታሙ ይሉንታ የለም ደም እየፈሰሰ👍

 15. እኔ ለልደቱ ጆሮ እድሰጥ ያደረጉኝ ኢትዮ360 ናቸው አይጥመኝም ሄዶ ሚወሸቀውም አማራ ጠል ሚዲያዎች ውስጥ ነው ከሁሉም ነኝ ይላል ደም በመፈስበት ፓለቲካ ከሁሉ ጋር ነኝ ማለት ልድ ነው የንፁሀን ደም የሚፈስበት ፓለቲካ አደጋ አለው ሁሉም ጋ ነኝ ማለት !

 16. ፋኖ ውስጥ የተማረ እንዳለ አታቁም አርፈሕ ማክኖለድህን ብላ እንደምንም ብላችሁ የልደቱን ምላስ ቁረጡ

 17. እነዚህን እስስቶች አጋልጥ ሀብትሽ። እነዚህ ቆሻሾች ዕድል ቢያገኙ በቁሟ ሀገሪቱን ይሸጧታል

 18. Teshager stated, word by word
  Even he will repat for you bro
  Ignore Teshager
  Not good for Amara or Ethiopian people

 19. Addis time Don't cover up for anyone. Ayamerebehim
  Keep it up the good work

 20. Every one had a copy about Teshager , Tiru leje neberk

 21. ልደቱ እኮ የተረገመውና የፓለቴካ ደናቁርት ማህበረሰብ ሆኖ እንጅ እዛ ሰፈር ቢሆን መገድ በስሙ ሀውልት ይሰራለት ነበር እጭጭ እፈር ሀብታሙ እራስህን አታውርድ ይልቁንስ እንዴት የፓለቴካ እውቀቱን እንጠቀምበት ከትችት ከመከፋፋል አንድነታች ወሳኝ ነው ።

 22. እርግማን ይሉሀል እሄ ነው ኦሮሙማን እና ህዋትን ዘረኞች ሰንል ኑረን የኞች ደግሞ ምነው ያበደ ውሻ ሆናችሁብን በፈጣሪ የትኛው የአማሓራ ሙህርና ፓለቴከኛ ነው የታላቁን ልደቱ አያሌው እና ዶ/ር ዮናስ ብሩን ያክል ስለአማራ የህሎና አድፖኬት ያደረገ አለን? ልደቱ አያሌ እና አንዶለም አራጌ ማለት አይከን ናቸው ልደቱ ሴጀመር ግለሰብ አድለም ተቋም ነው ።

 23. ዶክተሩ ከመሳይ ጋር የሚያቀርባቸውን ተከታታይ ኢንተርቪ ብታዮ የአማራ ጠላት መሆኑን መረዳት ይቻላል👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

 24. ዶክተር ተብየውን አሁን ነቅታችሁበታል ብራቮ!!!!ልደቱ ልማዱ ነው ማስመሰል 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

 25. ልደቱ ክደቱ አማራ አይደለም ውሸት ነው እንዳውም ንብረቱን መውረስ ወይም ማውደም ይገባል ልደቱ ክደቱ ሁለተኛው ብርሀኑ ነጋ ነው አጭበርባሪ ነው

 26. ★ በአዲሱ የፖለቲካ ቀመር  ልደቱ አያሌው ለትህነግ፣ ጌታቸው ረዳ ለብአዴን ዳንኤል ክብረት ክርስቶስ ለሚታይበት ብል(ፅ)ግና ማልያ እየተቀያየሩ ጥሩ ይጫወታሉ!
  ★ ልደቱ አያሌው ትግራይን ከሚመሩት የተሻለ ሀሳብ ለትግራይ ሕዝብ ሲኖረው ለአማራው ደግሞ እንደ ትህነግም ኦነግም አትሁን ግን  አትጥላቸው በትብብር አብረሃቸው ሥራ ይላል። ግን ብሔርተኝነት እና የመሳሪያ ትግል ያልሠለጠነ ፖለቲካ ነው ይልሃል!? ቅዥቤ በለው!
  ★ ጌታቸው ረዳ "ብአዴን ለአማራ ወጣት ሥራ መፍጠር ያልቻለ የሌባ ስብስብ ነው ለአማራ ወጣት ለውጥ ማምጣት ከተቻለ አብሬ እሰራለሁ ችግር የለብኝም" ሲል ዛሬ ግን በተራው እሮማናት (ጣሊያን) አደባባይ ሠልፈኛም፣ ተሰብሳቢም፣ ተረጂም እንዳላይ እሰሩልኝ"  ይላል።
  ★ ዳንኤል ክብረት ስለኢትዮጵያ ሲነሳ ዕንባ የሚቀድመው አብይ አህመድ ፭ዓመት ያፈሰሰው ደም፣ የአዛውንት ዋይታና የፓትሪያክ ዕንባ፣ የሕፃናት ተስፋ መጥፋት፣ የሀገር ውድመት ሳይታየው መዝገቡ እስኪገለጥ እና እስኪጎበኝ የቤተመንግስቱ ወጥ ቀማሽነቱ ቀጥሏል።
  ★ እነኝህ ሰዎች፣ በአንድነት ፓርቲ ቢያቋቁሙ የቆመውን አማራ ባይጎትቱ ይሻላል።
  *****
  ★ ልደቱ አያሌው ከመስከረም አበራ ጋር ካደረገው ሙግት በኋላ የአማራ አሳቢና ተቆርቃሪ ለመሆን ጥሩ ወኔ አግኝቶ በሀሳብ አዋጭነት ሰበብ ማን ይውጣ? ማን ይግባ? ማን ምን ማለት አለበት? ምን ማለት የለበትም? የሚለውን የመስመር ዳኛ ሆናል።
    ★ እዚህ የዘከዘካቸው ፌስ ቡክ እና በአማራ ተቀናቃኝ (ጠል) ዝግጅቶች ላይ ሌሎች ያነሱትን ቅሬታ አጣፍጦ ያቀረበው ይመስላል።
  ★ ከአማራ የለም! እንቶፈንቶ ዛሬ ደግሞ የትግሉ መሪ ማነው?  አሳዩን፣ ንገሩን፣ አሳውቁን፣ ሁሉም መሪ ነው አትበሉ!? ቂ ቂ ቂ
  ★  አማራው የጠራ መስመር ይዟል፣ "ህልውናዬ ሲጠበቅ ብቻ አብረን እንኖራለን፣ ካልሆነ ያዋጣሁትን ድርሻዬን ጡብ ዋልታና ማገር ይዤ ብሸበለል አሁን ከምኖረው ኑሮ ያነሰ አልኖርም!" አለ። እነ ልደቱ ግን " የለም! ይሄው ኑሮ ዝንተዓለም ተፈርዶብሃል ማለታቸው ግብዝነት ነው።
  ★ ትህነግና ኦነግ ብሔርተኝነታቸው ሊከበር አማራ ሀገር እንዳይፈርስ ብሔርተኝነቱን ከኢትዮጵያዊነት ጎን ለጎን አድርጎ አብሯቸው ይሥራ የሚለው ?! (ሰውዬው ተለክፏል?)
  ★ ሠላማዊ ትግልን ማበረታታት?! የትኛውን? እንዴት ፴ዓመት ያልሠራ ዛሬ አማራው ስለሠላም ማስጠበቅ የሚሞተው ለማነው? አብይ አህመድ ለሚፈልጋት ኢትዮጵያ?
  ★ አማራ የድርድር አጀንዳ መቅረፅ የለበትም !  ሕልውናው አደጋ ላይ መውደቁ ታምኗል፣ ህልውናውን ታከብራለህ! ትጠብቃለህ! ያጠፋኸውን ታርማለህ! ካገለልከው የፓለቲካል ኡኮኖሚ በግድ ታሳትፋለህ! ላጠፋኸው የሰውም ይሁን የንብረት የሥነልቦና ስብራት ካሳ ትከፍላለህ! የድርድሩ እርፍ ይህ ብቻ ነው! ። *እንቢኝ ካልክ " እንቢኝ ብሎ መነሻውም መዳረሻውም አማራ የሆነ ልዩ ኃይል ይነሳል!" ያረረበት ያማስል።
  ★ መከላከያው ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት ያለበት ዳርድንበር በማስከበር፣ የኢትዮጵያን ዜጎች ዕኩል ሲጠብቅና ህልውናቸውን ያለአድልዎ  ሲያከብር ብቻ ነው። በትዕዛዝ "እጅህን ደረትህ ላይ አድርገህ አመሥግነኝ፣ የፈላጭ ቆራጭ የሕዝብ ጥላቻና ወንጀል እንዳለበት ስላመነ ነው። * መከላከያው እየተራበ፣ ብልፅግና ካለ፣ ተራው የእኛ ነው ካለ፣ በሕዝብ ብዛት እኛ ብቻ ካለ፣ ሁሉ በእኛ፣ለእኛ የኛ ካለ እራሱን ጠልፎ የጣለው ሠራዊቱ እንጂ የአማራ ሕዝብ(ፋኖ) አብሮ ተዋድቋል። አብልቶ አጠጥቶ ደጀን ሆኗል። የዓይን ምስክሮቹ ወቶአደሮች  "አማራን አንወጋም!" ብለው እጅ እየሰጡ ነው፣ ቀሪው የኦነግና ትህነግ ብልፅግና ነው። (ዋጠው!)
  ★በጦር ወንጀለኛነት እና አሸባሪነት የኤርትራ ሠራዊት፣ የአማራ ፋኖ እና የአማራ ልዩ ኃይል በፕሪቶሪያ ስምምነት ተፈርጆ አብይ አህመድ እና ጀሌው እና ደብረፂዮን እና ቡድኑ ንፁህ ተብለው ተሳስበው ተሳስመው ጨዋታው ተጠናቋል።
  ** ፋኖ የባንክ በር ተደግፎ፣ በታማኝነት ነጮቹን አስደምሞ ጥርሱን ይፍቃል! (ወዴት ወዴት? )
  ★ የአማራ ክልል የሀገሩቱን ሕግ ጠብቆ ሃይማኖትም ልዩ ዞንም አክብሮ በሠላም ይኖራል፣ ከውስጥ ሆኖ ከውጭ ሌባ ጋር ሲሞዳሞድ ከተገኘ ግን በፀረ አማራ ተባባሪነት ይቀምሳል፣ ዕጣና ምርጫው የራሱ ነው።
  ★ አማራው በንጉሳዊ ቤተሰብነት ተከሷል፣ በዝባዥም ቅኝ ገዥም ተብሏል፣ ከአብራኩ ለወጡ ግፈኞች ቦታ የለውም፣ ትህነግና ኦነግን ለማስደሰት ግን የንጉሳንንም ይሁን ባለሥልጣናትን ታሪክና ሥራ አያጣጥልም፣ አይጥልም በተራማጅ ሀሳብ ይቀጥላል!! * በማሌሊት ርዕዮተ ዓለም አባ ሰላማ(ሰለሞን) ሀይማኖት ስለታደሰ ከአበዱ ማበድ፣ መዛመድ ሳይጠበቅበት፣ እነኝህን ማራቅም ማስወገድም አለበት !።
  ★ ምዕራብያውያን የአማራው (ቋሚ) ጠላት ባይሆኑም በፃፉት የተሳሳተ ትርክት እና ባለጌ ፅሑፎች ሁሉ የጠላትነት ድርሻቸው ይቅርታ ሊጠይቁ፣ ለውድመቱም ካሳ ሊከፍሉ ይገባል እንጂ አማራው  ዕውነት ከመናገር፣ ከመሞገት ማፈግፈግ የአማራው ሥነልቦና አደለም።
  * ጠላት ተባልኩ ያለ ለምን የአማራው ጠላት እንደሚባሉ ይጠይቁት፣ በቋንቋቸው በምሁሮቻቸው የተሰነዱ ማስረጃ አለ ዶሴው ይገለጥ!
  ★ ለአማራው የዲፕሎማሲ ሥራ፣ የደረሰበትን፣ ወረራ፣ ዝርፊያ፣ የሚደርስበትን ሰቆቃ፣ ዘር ጭፍጨፋ፣ ግፍ በመረጃ እና በማስረጃ ለሚመለከተው ማሳየት፣ የጠረጴዛ ዳር ወሬ ሳይሆን ጠረጴዛ ላይ ቆሞ የሚናገር የሚያስፈልግበት ደረጃ ላይ ነው።
  ★ ሠላም፣ ወዳጅነት፣ አብሮነት፣ በፓርክ ላይ  ቀርታል፣ አቃፊነት አናቂነት ሆኗል፣ ራያና ወልቃይት ሰው የሚሸጥበት በድርድር የሚለወጥበት ዘመን አልፏል፣ ማንነት በስብሰባ ሳይሆን የደም ጉዳይ ነው። አልሸጥም አለ በሠላማዊ መንገድ ተለወጡ ማለት ነውር ነው።
  ★ አዱሱ የአማራና ኤርትራን ማናከስ ስልት ምንድነው? ፸ሺህ የድሃ ልጅ በጦርነት አስጨፍጭፎ፣ ትህነግ መሬትም የባሕር በርም፣ ፈርሞ ለሰጠው፣ አሁን አማራው የኤርትራ ጥሩ ጎረቤት እንጂ ጠላት መሆን አይገደድም! አይገባም!  ወልቃይት እና ጠገዴ የሚበጃቸውን ኑሮ ይመርጣሉ እንጂ ግዳጅ አይጣልባቸውም። ሁሉም ለእየግል መብቱ በተናጠልም በጋራም ይታገላል።
  ★ ለአማራው  ከመንታ ማንነት ይልቅ ሶስተኛ አማራጭ' አባት ሀገር' ምሥረታን የሚፈልግ ቆራጥ ኀይል መፍጠር፣  ከበላተኛ ተመልካችነት፣ ከአኗኗሪነት የጠራና የጠነከረ በታሪክ እና በማንነቱ የማይሸማቀቅ፣ አዲስ የአማራ ህዝብ ሊነሳ ግዜው ያስገድዳል። በድሮ በሬ ሳይሆን አዱስ ትራክተር ገብቷል፣ ስብከት ይቅር ! መንጥር! አርም! ንቀል! አለስልሰህ ዝራ አማራ። አራት ነጥብ።
  ፍትህ ለግፉዓን !!

 27. እና አንዳርጋቸው የሚባል ወራዳ ሰው የሚያቀርብ ሚዲያ ሁሉ ገለባና ስንዴ ይለይ አማራ ላይ ስንት ጀኖሳይድ ሲያስፈፅም የነበረ አማራ የለም ጭሰኛ ነው ስንቱን ሲዘላብድ ነበር አሁን ስላልተስማማ ወዳጅ አይሆንም ሌሎችም ልደቱም ቢሆን

 28. ለምድነው ለስልጣን እንዳልሆነ ፍላጎታችው እያለ የሚናገረው እንዴ አማራ ስልጣን ቢይዝ ምንድነው ችግሩ እረ እባካችሁ ተዉ አማራ እኮ እኮ ሃገርን ያቆመ ምነው በስልጣን በኩል ገለል ለማድረግ ትሮጣለህ አይቀርም እናያለን ልደቱ ግን ብትሮጥ ይሻልሃል

 29. በመአህድ ውስጥ በመግባትና ለወያኔ በመስራት ስንት ወንድሞቻችንን ካስበላ በኋላ መአህድን ያስበተነ እና የአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ ድርጅት እንዳይኖረው ያደረገ አውሬ ነው።

 30. መፅሀፍቅድስም እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት በሉ ይላል ሀጥያተኛውን ሀጥያተኛ በለው ይላል

 31. ሀብትሽዬ ልደቱ እኮ ማለት 97 የአዲሳባን ሰው ጉድ የሰራ የሸጠ አስመሳይ ስልጣን የሚወድ ነዋይ የሚወድ እንደሆነ ያስመሰከረ ነው እሱን ሰው ብሎ ጋብዙ የሚያናግር ነው ጤነኛው ያልሆነው እሱን ከጨዋታ ውጪ መድረግ ነው የሚያዋጣው እባካችው አታቅርቡት

 32. Ledetu kedetu lemen tebale tadya be 97 ye hezb demest le Meles sheto Hotel yekefetelet banda eko new!!! kedetun sele weleqayet teyequt man endehone teredalachehu!!!

Leave a reply

Welcome to Roots Afrikiko.
Logo
Compare items
 • Total (0)
Compare
0
eskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort
Shopping cart