Ethiopian News-: ሰውነት ሰብአዊነት ፈርአ እግዚሀብሄር ያለው ሰው ሁሉ አማራ ነው፤
Ethiopian News-: ሰውነት ሰብአዊነት ፈርአ እግዚሀብሄር ያለው ሰው ሁሉ አማራ ነው፤ Amhara revolution #anchormedia #addistimes #ethiopian Ethiopian News #ethio360zareminale #anchormedia #ems …
source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]
ቃለ ሕይወት ያሰማዎት ክብሩን በመምህር ፋንታሁን ላይ የገለጠ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው።
አም-ሐራ ማለት ፍችው አም-ሕዝብ
ሐራ-ነፃ ማለት ነው።
ስለዚህ አምሐራ የግብር ስም እንጂ የዘር፣የነገድ፣ የጎሳ፣ የብሐረሰብ ስም አይደለም። የነፃነት መገለጫዎች ወይም ብፅዓትም እውነት፣ ሰብዓዊነት፣ እኩልነት፣ አንድነት፣ አገራዊ ፍቅር ወዘተ ናቸው።መምህር ፋንታሁን የሚነግሩን ስለዚህ ነፃነት ያለው ሕዝብ ዜግነትና እሴት ነው።
በዚህ የነፃነት ዋጋና ዜግነት የሚጠሩ ኦሮሞም፣ ጉራጌ፣ አፋር፣ጋምቤላ ወዘተ ሁሉ አምሐራ-ነፃ ሕዝብ ናቸው።
ድል ለፋኖ !! ሞት ለብልፅግና አረመኔያዊ አገዛዝ !!
መምህር ፋንታሁንን የመሰለ ድንቅ ምሁር በመረጃና በእውነት የተደገፈ ሃሳብ የሚያቀርቡ ታላቅ ሰው ናቸው። እንደነዚህ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን።
አማራነትና ንፁ ልቦና ያሸንፋል እውነትም ያሸንፋል
😂😂😂😂😂😂 beretu
I respect and proud of you.
ሀብትሸ በሻህ ምንድ ነው አንተ ደግሞ አበበ ቶላን ለመተቸት ከስው ሁሉ ስአት ትብደራለህ አሁን ይሄን ምርጥ ትምህርት ለማቋረጥ ስአት ጨርስናል ትላለህ ።
መምህር ፋንታሁን ዋቄ በጣም በጠም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያስተማሩን የታሪክ እና የእውነት አስተማሪ ነዎት እድሜ ከጤና ይሰጠዎት ዘሮቼዎት ይባረክ የሰሩት ይባረክ ምናለበት የእርስዎ አይነት ቢበዛልን
ከሰው እውቀት የሚካፈል ስው የሚማር ስው ታላቅ ነው ። በሃይማኖት ወይም በብሔር አይን ዕወቀትን መናቀ የሃይማኖትም የብሔርም እውርነት ነው። በጣም ጠቃሚ ነገር ከእኙህ ስው ተምሪያለሁ ።
Great guest 👌
እኔ ግርም የሚለኝ ሽመልስ አብዲሳን ከሰው ቆጥራችው ይህን ተናገር የምትሉት ነገር ነው:- እባካችው ሽመልስ አብዲሳን እንደ አንድ አእምሮው ያልሰከነ ወይም ማሰቢያው በእብሪት ብቻ የተሞላ የሰፈር ጎረምሳ ቁጠሩት::
መጽሀፍቶች ካሉዋቸው በሚቀጥለው ለጥፍልን፣💚💛💖
በኦሮሙማ የሚያምኑ ሠዎች ያላስተዋሉት ይህ ሠው በላ መንግስት ስንቱን የኦሮሞ አመራሮችና የኦሮሞ ተጽእኖ ፈጣሪዎችን ከውያኔ ኦሆዴድ አስተዳደር ጊዜ ጀምሮ ገለዋል:: እነ አቶምሳን እንዴት እንረሳለን፣ የቅርብ ግዜ ትዝታ ነው:: ይህ ሁሉ የሚያጠናክርልን መምህር ፋንታሁን ያስቀመጡትን ሀሳብ ነው:: ኦሮሞም ቢሆን እነሱ ላመጡት ውሸት comply የማያረግ ከሆነ ይወገዳል:: ይህ ደግሞ የሚያሳየው ጉዳዩ የብሄር ጉዳይ ሳይሆን የእምነት ነው ማለት ነው::
God bless you memher. Sele ewonet yekomu. 💚💛❤️
መቼም ይሄ መንግስት ከስህተቱ አይማርም፣ ደሞ እኝህን ድንቅ ሠው ካላሠርኩ ካልገደልኩ ይል ይሆናል::: ጠባቂያቸው ግን አይተኛም አያንቀላፋም::
የአማራ ትግል የሐይማኖት መልክ ያለው ግን ፈጣሪን ከካደ የዳቢሎስ አሽከር ጋር ነው:: አሁንም ጌታ በምህረቱ አገራችንንና ሕዝባችንን ያስብ! የኦርቶዶክስ ጠላቶች ከእግራችን ሰር ይጣልልን!!!
💚💛💖
Hats off to memher Fantahun
መምህር የእውነት አምላክ ቸሩ እግዚከብሔር ጥላ ከለላ ይሁንዎት ይጠብቅዎት🙏🌺💚💛❤
ወገኖቼ እውቀትን ከሰብአዊነትን ከእውነትና ከፈረሀ እግዚአብሔር ጋር በአንድነት በቅንነት በንፁህ ህሊና በዚህ ሁኔታ ሲቀርቡ አምላኬ ለሀገሬ ተስፋ አላት ህዝባችን የድሮውን የፍቅር ህይወቱን የመመለስ ተስፋ አለው የሚል እምነት በብዙዎቻችን ልብ ውስጥ ይፈጠራል።
ሌሎች ምሁራን የመምህርን ፈለገ በመከተል እውነተኛውን ኢትዮጵያዊነት ለህዝብ ብትሰብኩ በሀሰተኞች የተጣመመውን ታሪክ ለማቃናት በተሳሳተ ትርክት የጠፋውን ትውልድ ብታስተምሩት ብዙ ለውጥ ይመጣል።
ፈጣሪ አምላክ ከውሸታሞች ከሀሴተኞች ሀገራችንን ያፅዳልን🙏🌺💚💛❤
ሀብትሽ ተባረክልን ድንቅ አስተማሪ የብዙውችን ሀሳብ የሚቀይር ዝግጅት ቅንብር ነውና በርታልን እላሀሉ 🙏🌺
የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ🙏🙏🙏🌺💐💚💛❤
ፈጣሪ ይጠብቀወት መምህር እውነት ያሸንፋል
Memher Fantahun is really a Respected and True Ethiopian. I know Ethiopia have Intellectuals like him but they should get together, come to the Front and teach the Youth the truth and facts like Memher Fantahun so that Ethiopia succeed. God Bless Ethiopia, Memher Fantahun and his beloved Family.
መምህር ፋንታሁንን መከታተል ለምተፈልጉ
“ኢትዮጵያ ትጠይቅ” እና “ ቱምቢ”
ሚዲያ ላይ ብትከታተሏቸው ታተርፋላችኹ።
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህር
መምህር ፋንታሁን ዋቄ አክበርዎታለሁ አመሰግናለሁ የሚሰጡን እውቀት በጣም ታላቅ ነው የዘረኞች ፊሊት ብየዎታለሁ
Wish health & longevity to Teacher Fentahun!
Memhir Fantahun edmey ena tena yistot 🙇♂️. Habtish keep up the good work 🙏
Thank you the interviewee. You are truly great!
Thanks
ጥልቅ ውይይት በእውነትና በእውቀት የተሞላ ነበር እናመሰግናለን🙏🙏🙏