Ethiopian News : – //ሰበር ዜና አብቹ ዲያስፖራውን በሳቅ ገደለው እጁ እስኪላጥ አስጭበጨበው//


Ethiopian News : – //ሰበር ዜና አብቹ ዲያስፖራውን በሳቅ ገደለው እጁ እስኪላጥ አስጭበጨበው//

Ethiopian News : – //ሰበር ዜና አብቹ ዲያስፖራውን በሳቅ ገደለው እጁ እስኪላጥ አስጭበጨበው//
#Ethiopia #Ethiopia #News

source

28 Comments
 1. Anta Merto alqashe 🙈🙈🙈🤮🤮🤮

 2. እኔ የሚገርመኝ ህግ የሚያስከብረዉ አገር ለማፍረስ የሚታገሉ ወንበዴዉ ትህነግና አሸባሪዉ ኦነግን ነዉ የአማራንና ኢትዮጵያ ያሉትን ነዉ: ሰዉየዉ ግን ማን ምን እንዴት ወዴት ነዉ::

 3. ቁጭ በሉ ተረኛ ጠቅላይ ዲንጋ ዳቦ ነዉ ቢልም እንጉልፋቶዉ ዲያስቦራ ሞቅ ያለ ጨብ ጨብ ጨብ : ወይ ዘመነ ሆዳሞች:: እየታረደም አይ ለራሴ ጥቅም ነዉ ግድ የለም ይረደኝ የሚል ይመስላል ይሄ ስብስብ::

 4. ወይ ዲያስቦራ ተረኛዉ ጠቅላይ አዲስ አበባ የኛ ናት ሌላ ከተማ ለናንተ እናዘጋጃለን ብሎ ሲደሰኩር ጨብ ጨብ ያደርጋሉ: ከዚህ የበለጠ ነዉረኝነት አለ ወይ::

 5. ልክ ነዉ ተረኛዉ የኦሮሙማ ጠቅላይ NO MORE ተረኝነት ነዉ መባል ያለበት:: እነዚህ ነዉረኛ አጨብጫቢ ዲያስቦራዋች መቸ ነዉ ከሆዳቸዉ በላይ ላገርና ህዝብ ማሰብ የሚጀምሩት::

 6. ተረኛዉ ጠቅላይ ኢትዮጵያ እያለ እየደሰኮረ እየመራ ያለዉ በህልሙ ያለችዉን ኦሮምያ ነዉ: ይሄ ያልገባዉ ምን ጊዜም ሊገባዉ የሚችል አይመስለኝም::

 7. ሀብትሽ የአቡሽ ንግግር እኮ ለኛ ነው የሚገባን አጠገቡ ቁጭ የሚያጨበጭበው ላሜ ቦራ እኮ አቡሽ አህመድ አማርኛ ያውራ ኦሮምኛ ያውራ ሲዳምኛ ይሁን ትግረኛ የሚያውቀው ነገር የለም ሰውየው ማይም እንኳን ቢሰራ ከማጨብጨብ ወደ ኋላ አይሉም ።

 8. ሽንታቸው የቀዘቀዘ አሮጊትና ሽማግሌ ሰብስቦ የ በርጫ ቤት ወሬ እየነገረ ማስጨብጨብ ለሱ ሀገር መምራት ነው ዲያስፖራ ግን እንደዚህ ድንገይ ራስ ነው ????

 9. ዲያስፖራ እግዚአብሔር እስረኛ ፍታ አለኝ ጨብጨብ ጨብጨብ ዲያስፖራ ኢትዮጵያ መናፈሻ ሰርታለች አድጋ ተመንድጋ ያልፈረሰች ሀገር አይታችሁ 90 በመቶ ደስተኛ ናችሁ ቸብቸብ ቸብቸብ ዲየስፖራ ካሁን በኋላ ኖ ሞር እንዳትሉ ቸብቸብ ጨብ ጨብ ዲያስፖራ እምቧ በሉ እምቧቧቧቧ።

 10. ምን ያውቃል ስለቱሪስ ይህለማኘ እደሱመስሎት በክርስትና በብልጭልጭ የሚያምን መስሎት ቱሪስት ኢትዪፕያ የሚጎበኛቸው አተእዳልከው ላሊበላ አክሱም ፉሲል ጥስአባይ ሰሜን ፓርክ ኢርታሊ ለሀገሮም በጣም ገቢ የሆኑት በቱሪስት ላሊበላና ሰሜን ፓርክ ነው የምናውቀው ከፈረጂ ጋር የምንኖረው የምናውቀው ወጭ ጎርጎራ ከወጭ ጎርጎራ ይበልጣል ከጣናጋር ስለሆነ ከሲዊዝ ተራራ ጋር ግን አይወዳደርም በትቅሉ የማያውቀውን ሀገርና ህዝብ የሚመራ ደቆሮ በአለም አተንአየሁ።

 11. እኔ የምለው ታሪኩ ዲሽታጊናን ካካ እንደነካ እንጨት ሲያብጠለጥሉት የነበሩ የእንቁራሪት መንጋዎች ዛሬ ምን ዋጣቸው ???❤❤❤❤❤

 12. When you're perfect okwhat about abiy….⛳⛳⛳⛳⛳⛳⛳⛳

 13. ቀጣፊው ዓብይ አሕመድበክልልሉ ኦሮምያ የዜግነት መብቱ ቀርቶ በማንነቱ እያሳረደ በፈረንጅ አገር እንደሌለ የማያውቀውን በማነብነብ መካሪ ይመስላል። "መሀይም በአገሩ የማያውቀውን ሌላው ያለውን በመናገር አዋቂ ሊመስል ይሞክራል። " ለማያውቁሽ ታጠኝ" ይሉታል እንዲህ ነው። ፈረንጇ ልትወስደኝ ብላ እንቢ አልኳት ያለው ዋሽቶ መኖር ስለማይችል ነበር። ከስልጣኑ ማባር ሳይሆን በየደቂቃው የሚዋሸው የጤና ምርመራ አርጎ መሸኘት ነወ።

 14. ዓብይ አሕመድ(አመድ) የሰው ስብዕና የሌለው የጠንቋይ ልጅ ለመተቱ የሚያስፈስሰው ደም እንደ እርካታ ነው የሚቆጥረው እንጂ በግፍ ለተገደለውና ለተጨፈጨፈው ካዘነማ መተቱ አይሰራለትም፤ ይከሽፍበታል። ዲያስፓራ ተብሎ የሚያሽቃብጠውማ በወንጀል ወደውጭ ኮብልሎ የወጣ ስለነበረ ወንጀለኛ ማጀብ አዲስ ነገር አይደለም "አመድ በዱቄት ይስቃል" ነውና። በርግጥ አገር ከገቡት መልካም ሰው የሆኑ ዲያስፓራዎችም ይኖራሉ። አንዳንዴ የሚገርመው አድርባዮች ሳይገባቸው በሚያጨበጭቡት ጭብጨባ ዓብይ አሕበድም ያፍርባቸዋል። ምክንያቱም ሲቁነጠነጥ ሲፈሳ ስለሚያጨበጭቡ። 😀😀😀

 15. እረ ምኑ አህያ ነህ አንተን ብሎ ተንታኝ ወያላ ወይ ዲቪ ስንቱን እከክ ከሰው እኩል አረክሽ የሰው ባዶ

 16. ይክሰውየ ውሽታምነው ከዱባይ ጋሊወዳደርነው እግዝወ በጣም ነው ማዝነው ዱባይ ለክቡ የለውክር ለየት ያለነው አባቴ

 17. ቀዳዳው አቢይ አፉን ሲከፍት እንዲያጨበጭቡ ተመርጠው የገቡ ናቸው:: ደረጀ ሀብተወልድና አጃቢዋቹ : አበበ ቶላ : ኢሳት ደጋፊዎች ወዘተ:: የታወቁ ናቸው

 18. Meboterafe ayeselachawem

 19. አቢቹ ጀግና መሪያችን!!!💪💪💪የእርሱ አስተሳሰብ ላይ ለመድረስ አንዳንድ ሰዎች ብዙ ማገዶ ይፈጃሉ አልበሰሉም ገና😂😂😂

 20. አሰመሣይ ነው 😏😏😏🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

 21. Diyaspra erasu hodam abiyi meseloch wushetamna asimesayi alu hodam diyasipra

 22. Enem aliteram kemanim asimesayi ena wushetam abyi gar

 23. እኔስ መድረክ ውስጥ ሲገባ ማጅክ ግባሩ ላይ ተቀብቶ ይመስላል ገና ሲያዩት ነውኮ ፍዝዝ ብለው አብቹ እያሉ የሚያጨበጭቡት

Leave a reply

Welcome to Roots Afrikiko.
Logo
AllEscort
Shopping cart