ethiopian news ሰበር መረጃ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ስለ ጁንታው ወቅታዊ ሁኔታ ተናገሩ!


ethiopian news ሰበር መረጃ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ስለ ጁንታው ወቅታዊ ሁኔታ ተናገሩ!

ethiopian news ሰበር መረጃ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ በፓርላማ ስለ ጁንታው ወቅታዊ ሁኔታ ተናገሩ!

#Ethiopiannews#AbebechGobena#Ethiopian#humanitarian

source

10 Comments
 1. ይህ የዘንድሮው 8 ክፍል ሚኒስትሪ አማርኛ ፈተና ላይ እዛኛው መንደር የተሠጠ ነው አሉ ዲንቄም ብልፅግና!
  ጥያቄ 4 ላይ 4)በእስክንድር ረብሻ ምክነያት የስፈሩ ስላም ደፈረስ:: የተስመረበት ቃል አውዳዊ ፍቺ———————ነው:: A ቆሻሻ
  B ቀላ
  C ታወከ
  D ሞቀ
  💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ብልፅግና የተዋረደ ማፈሪያ ባንዳ ነው ስንል በምክነያት ነው

 2. ይህ የዘንድሮው 8 ክፍል ሚኒስትሪ አማርኛ ፈተና ላይ እዛኛው መንደር የተሠጠ ነው አሉ ዲንቄም ብልፅግና!
  ጥያቄ 4 ላይ 4)በእስክንድር ረብሻ ምክነያት የስፈሩ ስላም ደፈረስ:: የተስመረበት ቃል አውዳዊ ፍቺ———————ነው:: A ቆሻሻ
  B ቀላ
  C ታወከ
  D ሞቀ
  💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ብልፅግና የተዋረደ ማፈሪያ ባንዳ ነው ስንል በምክነያት ነው

 3. plz hitler ena abyn and taregalek azenku mn aynet tnsh tebab mind new yalek gn eyesusn sijemer atakewm zm bel

 4. so the letter read by Abrham was written as people said(i mean if the military were on going to clear off from
  tigray)

 5. Junta kitu yegaba olf gala tplf tigray anasabesabasa gumz ejeto kero Araj junta naw alll

 6. እግዚአብሔር ቢመርጠውማ ባህሪውንም ይወስድ ነበር

 7. በፍትህ ማስፈን ላይ በተለይም በዳኞች ላይ የሚታየውን ዋነኘ ደባን በቀጣይ የስራ ዘመን ከተጠያቂነት ጋር መወሰድ የሚገባቸው አሰራር የሚከተለውን ሀሳቤን ለመስጠት ነው። አንድ የክርክር ጉዳይን ገና ከጅምሩ ጀምሮ እስከ ወደ መደምደሚያ ውሳኔ ብይን ሊሰጥበት የደረሰን ይመለከት የነበረው ዳኛ በመጨረሻ ላይ 95 ኘርሰንት ሲደርስ ከከሳሽ /አመልካች ላይ ምንም የመማለጃ ጥቅም የማይሰጣቸው መሆኑን ሲያውቁ /ሲረዱ የክርክር ፋይሉን ለሌላ ጉዳዩን/ክርክሩን ላልተከታተለው ዳኛ ተብዬ በመስጠት ከቀረበው አግባብ ከሆኑ መመሪያዎች/ደንቦች / መረጃዎች ውጪ ባፈነገጠ እና ባላገናዘበ መልኩ የምንቸገረኝ ብይን መስጠት ፉሽን እየተደረገ ነውና አስቀድሞ ጉዳዬን የያዙት ዳኞች እስከ ብይን ድረስ ውሴኔ እንዲሰጡ እና ውሳኔውም እንዲገመገሙ ቢደረግ : ሌላው ጉዳዬን የያዘው ዱኛ ውሳኔ ለመስጠት ቀጠሮ ሰጥቶ በእለቱ ፍ/ቤት ሲኬድ እድገት እና ሹመት አግኝተው ሄደዋልና ጉዳዩን እንደገና መታየት አለበት እየተባለ በዜጋ ላይ የሚቀልዱ ዳኞች በእጅጉ የበዙ ስለሆኑ አንድ ዳኛ ቢሾምም ቢያድግም ቀድሞ ያየውን ዳኝነት 95ኘርሰንት የተመረመረውን ፉይል ሳይወስን/ ሳይበይን ወደ ሌላ መ/ቤት መሄድ ፈፅሞ በዜጋ ላይ የማሾፍ ተግባር ነውና በእጅ የተያዙትን ፋይሎች አጠናቀውና ክሊራንስ ይዘው መሄድ እንዲችሉ ቢደረግ ጥሩ ይሆናል ም/ቱም የህዝብ እሮሮ እየጨመረ በፍርድ ላይ ያለው ዋነኛ ም/ቶች ሆነዋልና። እየደረሰብኝ ያለው ችግር ከ2005 ዓ.ም. እስካሁን 2013ዓ.ም . እየተንገላታሁ የምገኝበት ችግር ነውና የፍትህ ሚ/ር እንደገና አወቃቀሩና ተጠያቂነቱን በጥብቅ ቢያሻሽል ጥሩ ነው።አመሰግናለው መልካም የቀጣይ ዘመን የሰላም የአንድነትና የእድገት እንዲሆንልን በእጅጉ አመኛለሁ።

 8. የአማራ ክልል ህዝብ ከ35ሚሊዮን በላይ ነው ነገር ግን የተመደበለት አመታዊ በጀት 43ቢሊዮን ብር ብቻ ነው። የኦሮሞ ክልል ህዝብ ብዛት ከ39ሚሊዮን በላይ ሲሆን ግን አመታዊ በጀቱ 69.1ቢሊዮን ብር ነው። ይህ በጣም ፍትሀዊ አይድለም። የትግራይ ክልል ህዝብ 6.5ሚሊዮን በላይ ሲሆን በጀቱ 12ቢሊዮን ነው።በዚህ አካሄድ ስናየው የትግራ እና የኦሮሞ ክልል እንዲሁም የሌሎች ክልል ከህዝብ አንጣር ስናየው ተመጣጣኝ ሲሆን የአማራ ክልል ግን ከህዝቡ ብዛት አንጣር በጣም የተጎዳና ዝቅተኛ ነው ፍትሀዊም አይድለም። ይህ የሚያሳየው የአማራ ክልል ምንም ደንታ በለላቸው ማህይማን እየተመራ ያለ መሆኑን ነው።በጣም ነው የሚያሳዝነው። ብአዴን ዛሬም እንደትናንቱ አማራን እንደ ጠላት ሁኖ እየገዛን ያለ ጠላት ነው። በአጠቃላይ ከሌሎች ክልሎች አንጣር ሲታይ የአማራ ክልል 40%ቅናሽ አሳይቷል ለምን??

  Leave a reply

  Welcome to Roots Afrikiko.
  Logo
  Search
  Generic filters
  Compare items
  • Total (0)
  Compare
  0
  eskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort - Pet Simulator X Scripteskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort - Pet Simulator X Script
  Shopping cart