Ethiopian Drink “How to make Kinito” የኪኒቶ መጠጥ አሰራር
Ethiopian Drink “How to make Kinito” የኪኒቶ መጠጥ አሰራር
Shop Here https://spreadshop-admin.spreadshirt.com/adaneethiopianfood/ Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join
ሱቅ 👉 https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/store
source
Reviews
0 %
This is a demo advert, you can use simple text, HTML image or any Ad Service JavaScript code. If you're inserting HTML or JS code make sure editor is switched to 'Text' mode.
❤❤❤❤
እማምዬ ምነው ጠፉ በስላም ነው ግን? ይሄ ቪዲዮ በጣም የቆየ ነው በሕይወት ካሉ ዘንድሮም በዚህ በአዲስ አመት ብቅ አድርግልን በጣም ነው የምወዳቸው በጣም ባለሙያ ናቸው ❤❤❤
Ejeshe yebarek Ehete!!!!
መዳኔት እየለሰድኩኝ ነው ምንም ግግር የለውም ብጠጣ
I love emama ye so much
ስወዶት እኮ። የኔ ንፁህ ደግሞ ቁልፍ ቁልፍ የሆኑ ነገሮችን አንድም አረሱም
የእናት ውለታዋ ይህ ነው እናመስግናለን ማሚ
❤❤❤❤❤
tebareki enate ekonesh edemi cemero yesetesh
አይ.እኔ እናት ❤
Has anyone made this with active yeast? Also how much sugar shall I add, should the sugar be a % of the total water or drink?
የኔ እናት እጆት ይባረክ መድሀኒአለም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
ማዘር የኬኔቶ ድፍድፍ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል ?
ጋበዝእድሜናጤናአብዝቶይስትሽ።እኔንምቤተስብአድርጊኝአድስጅማሪነኝ
ar motherye hoden abochabuchut edme ystot
ማሚየ የሚስሪውን ከመውደደ የተነሳ በስስት አይሻለሁ ኡሚ እርጅም እድሜ እናቴን መሳይ
ቆይኪነቶ ያሰክራልእዴ
የኔ እንት በጠም ነው ምውድሽ እግዚአብሔር እድሜሽን የርዝምልኚ
የኔ እናት ተበራኩ
የእኔ እናት
ሎሚና ብርቱካን መጨመሩ ግድ ነው እንዴ!? እስኪ መልሱልኝ
Enatachen edemena tens yesetelen began enamesegenalen beanechi mekeneyat balemuya hognalew
እናታችን የት ጠፋሽ ሰላም ነው ኑሬልኝ መልካም የፋሲካ በዐል
በጣም ያምራል አመሰግናለሁ
ይቺን እናት በሂወት አሉ ወይ ወላሂ በጣም ቆዮ ከመጡ ሚዲያ ላይ በሠላም ይሆን የሚያቅ ይገርኝ ወላሂ ምንሁና ይሆን 😭
Tenkiw mather
ማሻ አላህ
እባክሸ የኬኔቶ አዘገጃጀት ሰሪልነ / የገብሰ
አቤት የኔ ውድ እናት አቤት ሞያ አቤት ንጽህና እፍፍፍ ፈጣሪ ይባርኮት ከርሶ ብዙ ሞያ ተማርኩ
እጅሽ የተባረከ ይሁን።