Ethiopia News: // ወያኔ ጁንታው ይውደም// “ኢትዮጵያ ትቅደም” ሰልፍ በቀጥታ!


Ethiopia News: // ወያኔ ጁንታው ይውደም// “ኢትዮጵያ ትቅደም” ሰልፍ በቀጥታ!

Ethiopia News: // ወያኔ ጁንታው ይውደም// “ኢትዮጵያ ትቅደም” ሰልፍ በቀጥታ!

#Ethiopianews#Welkayet#Amhara

source

11 Comments
 1. የአዲስአበባ ህዝብ ሁልግዜ በሆዱ ነው የሚያስበው ምክንያቱም ጁቡቲ መስመር ስለተያዝ ነው የሚያንገራግረው ይልቁንስ በጭንቅላት አስባችሁ ነብሰ በላውን አብይ አሕመድ ይበቃሃል በሉት

 2. ነቄ ና ነቄ ሲፎጋገሩ!

 3. የነሡ ሠልፍ ሢሆን ይደግፍሉ እነዚህ እርኩሣን ብልፅግናወች

 4. ተሸናፊው የጨቅላዎች መንግስት – አንከፋፈል በሚል ተልካሻ ምክንያት – የምስኪኑን – ህይወትን ለስልጣኑ ማራዘሚያ መገበሩን – አስቁመን እናሰናብተዋለን !
  ========================
  የእርስ በርስ ጦርነት እንድናደርግ የሚያነሳሳንና የሚገፋፋንን ማፍያ ቡድን – ያፈራው –  ሕገ መንግስቱ ነው –  በሀገር ስም የሚነግዱ – ለሀገር ያሰቡ በመ ምስል ክፉ ፍላጎታቸውን ምስኪን ላይ እንዲያራግፉ የሚያደርገው – ዋናውን ጠላታችን ሕገ መንግስቱ መሆኑን አውቀን የዓብይ አህመድን የጨቅላ መደብ አገዛዝ ከስሩ ነቅሎ – ለመቅበር ::::::
  የየክልሉ የመከላክያ ሃይል – እና ሌሎችን የሠራዊቱ አካላት – በዚህ አጋጣሚ በእክሌ እስተባባሪነት በምናደርገው ትውውቅና ግንኙነት – በመደበኛ ያልሆነ (informal) ውይይት – ጨቅላውን የብልግና መንግስት እናሰናብተዋለን ! በሀገራችን ሠላማዊ ስርዓት እናፀናለን !
  !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
  የድል ዜና እያበሰሩ ሕዝብን ማስጨፍጨፍ – የውሸት ምንጩ ዓብይ አመድ – የቱልቱላው ባጫ ደበሌ – የዛገው ደመቀ መኮንን : በቀቀኑ ሬድዋን  – እንዲሁም – የካድሬዎቹና የሆድ አደር ጋዜጠኞች – ሆዳም አሽቃባጭ አርቲስቶች – – ታክቲክ ነው ! ወገኖቼ በጨቅላዎቹ የፓለቲካ ቁማር ዳግመኛ አንዳትሸወዱ ! ለቀጣዩ ሠላማዊ ስርዓት ተወያዩ ተዘጋጁ !
  =============================
  በኦሮሞ – በአፋር – በሱማሌያ – በሀረሪ – በጉራጌ – በአማራና በትግራይ ሕዝብ – በሁሉም – በበሳልና በአስተዋይነት በታገዘ ጀግንነት – የብልፅግና ሴራ ይከሽፋል ! ወሮ በላው ገዥ መደብ ይወገዳል ! ሀገርና ሕዝብም ነፃ ይወጣል !!!
  ===========================
  የብልፅግና – ሴራ – – –
  ——————————————
  የአማራን ሕዝብ እና የትግራይ ሕዝብን በማጋጨት – በሰሜን ኢትዮዮጵያ ኦርቶዶክስን እና እስልምናን በማዳከም – የብልግና ፕሮቴስታንታዊ ኢትዮጵያን የመፍጠርና የመገንባት- እስትራቴጂና ታክቲክ – በመጋለጡ – – –
  የኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ እንዲሆንለት የሚፈልገው =
  ——————————-
  የብል(ጽ)ግና ሠራዊት እና የሀገር (የኢትዮጵያ) ሠራዊት መካከል ያለውን ልዩነት ለህዝቡ ግልጽ አርጉለት – የኦሮሚያ ልዩ ሃይል በየትኛው ጎራ ነው የሚመደበው ! የአማራውና የትግራዩ ልዩ ሃይልስ ! ከየትኛው ጎራ ነው ! (የዓብይን) ንግስናን እንዲያስጠብቅ የተደራጀው የፕሮቴስታንት ልዩ ሃይልስ ! በፓስተሮች የሚመራው የንጉሡ ሠራዊት " ሪፐፕሊካን ጋርድስ " ?
  ==============================
  ከየትኛዋ ኢትዮጵያ እንወግን ?
  ——————————————————-
  1ኛ – – የብልግናዋ ኢትዮጵያ !
  2ኛ – – የኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ
  3ኛ – – የኢሃድግዋ ኢትዮጵያ !
  4ኛ – – የደርግዋ ኢትዮጵያ !
  5ኛ – – የነጋዴዎች ኢትዮጵያ !
  =========================
  የሀገርን ህልውና ከማስቀጠል አካያ – ማን ነው ጀግናችን – ማነው አረዓያችን ?
  —————————————————–
  ማን ማንን ስለገደለ ነው ጀግና የሚባለው ? ነው ጀግንነት የገዢውን መደብ የስልጣን ዕድሜ ለማስረዘም እራስን መስዋእት በማድረግ ነው የሚተረጎመው ? ባለጊዜን መደገፍና ማሞገስ ነው ጀግንነት ? የገዥ መደብ ጠላቴ ነው ያለውን – በመጥላትና በመቃወም ነው ጀግንነት የሚገለጸው ?
  ========================
  የስልጣን ጥመኞች እራሳቸው  – ብልፅግና ብለው – ለስልጣ ን ማቆያቸው – ሕዝቡን በውሸት እያወናገሩ – በተራ ሰበካቸው – ለስልጣናቸ ማቆያ የምስኪኑን ህይወት ይገብራሉ !
  ክነእከሌ እና ክብል(ፅ)ግና – ማን ይሻልሃል – አወዳድር – አመዛዝን – አትሸወድ !!!
  ንቃ ሕዝቤ !
  ንቃ ሕዝቤ !
  ንቃ ሕዝቤ !
  ቻዎ ! ቻዎ ብልፅግና ! ቻዎ ! ቻዎዎ ! ብልግና ቻዎዎዎ ! ቻዎ ጁንታው ብልፅግና ! ቻዎዎዎ የብልግና ተላላኪ የብልፅግና ካድሬዎች ! ! ! እንዲሁም የፓለቲካ ቁማር ማጫወቻ አሻንጉሊት አርቲስትና ጋዜጠኞች – እናንተንም – –
  ቻዎ ሆድ አደር አርቲስቶች ! ምም
  ቻዎ ሆድ አደር ጋዜጠኞች !
  የህልውና ጋሬጣዎች !
  ————————————————————–
  የእኛ ሚና የብልፅግናን – እኩይ አስተሳስቡን ተቆጣጥረን – አከርካሪቱን የምንሰብርበት እና አዲሱን ሀገራዊ ሕልውና – ታላቐን ኢትዮጵያ – እውን አድርገን የማስቀጠልን አመራር  የምናከናውንበት – አምስቱ ታክቲካላዊ የአመራር ማዕከላት
  ሀ – በምስራቅ ኢትዮ – በሀረሪ ሱማሊያ – – – ሕዝብ
  ለ – በሰሜን ኢትዮ – በትግራይ አፋር – – – ሕዝብ
  ሐ – በምዕራብ ኢትዮ – በኦሮሚያ እና – – – ሕዝብ
  መ – በደቡብ ኢትዮ – በጉራጌ ሲዳማ – – – ሕዝብ
  ሠ – በማዕከላዊ ኢትዮ – በጀግናው የአማራ – ሕዝብ
  ********************************
  ተግባሮቻችን ! በእያንዳንዳችን ግዴታ የሆነብን :
  —————————————–
  ግራ የተጋባውን የብልፅግና መንግስት –  እና – ፓርቲው ውስጥ ስርገን ገብተን  በታችኛው የስልጣን ደረጃ ያለውን – ማለትም በወረዳና ከዚያ በታች ያለውን የስልጣን ደረጃ ላይ ያሉትን የብልፅግና አባላት ሙሉ በሙሉ መልምለን እና በድርጅቱም ውስጥ ስርገን ገብተንበት – ተቆጣጥረንው – በራሱ በብልፅግና በጀትና አባላት ዓላማችንን እያሳካን – እንቅስቃሴያችንን እናፋጥናለን ከሕዝባችንም ጋር በቅርበት እንገናኛለን !!
  ——————————————-
  በብል(ጽ)ግና ውስጥ መሽገን – ብልጽግናን ማክሰምና ከጥቅም ውጭ ማድረግ የጊዜው አንገብጋቢ ጉዳይ ነው : ትግበራው በተደራጀ ታክቲክ  ሊመራና በአመርቂ ውጤት ሊጠናቀቅ ይገባል !
  ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
  በታጋዮቻችን ቆራጥነትና ፍፁም ታማኝነት – በሀገራችን ሰላም ሰፍኖ – በዜጎች መካከል አብሮነት ጎልብቶ – ለዕድግት ፈር የሚቀድ ስርዓት እንመሰርታለን !!! የብግናዎች – ዕኩይ ሀሳብ – ሀገር አውዳሚ – የሸይጣን ርዕዮት እራሱን በራሱ ይዞ እንዲጠፋ ይደረጋል ! እናሸንፋለን !
  ኢትዮጵያ ለምልማ ትቀድማለች ! !!
  በቅርብ ቀን የሚሳካው ራዕያችን – – የዕኩያኑ መሪ የዓብይ  አመድ ብልፅግና ብርግግና ሆኖ እንዲቀር ይደረጋል !ፕ

 5. ጁንታው እና መከላከያ፥

  የሀገር መከላከያ ለመባል የሚያስችሉ መስፈርቶች ምንድን ናቸው? ህዝብ ለአደጋ ከወደቀበት ቦታ በድንገትና በቶሎ ውጣ እየተባለ እየተገደደ ህዝብን ለጠላት እያስረክበና መሳሪያውን ለጠላት እየተወ የሚፈረጥጥ መከላከያ ተብዮስ ይህን መስፈርት ያሟላል ወይ?

  ግራ ካሱን ጨምሮ በስንት መስዋእት የተገኘን ስትራቴጂክ ስፍራ፣ ድልና መሬት ለቃችሁ በተደጋጋሚ ውጡ እያለ የተሸነፈና የመነመነ ጠላት ካለምንም መስዋእት መልሶ እንዲቆጣጠር እና አቅም አግኝቶ የከፋ ችግር እንዲያደርስ የሚያደርግ የሀገር መከላከያ ሊባልስ ይችላል ወይ?

  በአሁኑ ወቅትስ መከላከያ ተብው አልታዘዝሁም እያለ እየቀለደና በራያ በኩል ህዝብ ለከባድ አደጋ ተጋልጦ ሲፋለም እየተመለከተ እሱ ግን ተኝቶ የሚያንኮራፋና ተጋድሞ ጫት የሚቅም አይደለም ወይ? ጁንታው ግን ታንክ፣ መድፍና ሌላም ከበባድ መሳሪያ እንደፈለገው ያንቀሳቅሳልና በህዝብ ላይ ይጠቀማል፡፡ መኪና ከነዳጅ ጋር፣ ምግብና ትጥቅ ጨምሮ የሚፈልገው ሁሉም በእረዳታ ስም በአብይ አህመድ እየተቸረው እንደፈለገው እየተንቀሳቀሰ ጁንታው ጥቃት ያደርሳል፡፡

  በሌላ በኩል ደግሞ የጠላትን መሳሪያ የሚያወድምና እንቅስቃሴ የሚገታ የአየር ሀይል ጀትና ድሮን አለን ይሉናል፡፡ ታዲያ መች፣ የትና በማን ላይ ሊጠቀሙበት ያሰቡ፤ በአሁኑ ወቅት በራያ፣ ወልቃይትና በአፋር በጁንታው ላይ ካልሆነ? ብቻ አብይ አህመድ በቁጥጥሩ ስር የጣለውና ያዋረደው የሀገር መከላከያ …. ስለሆነ ለጊዜው ሆድ ይቻለው፡፡ ይህን ያህል ሸፍጥ ተሰርቶና ጉዳት ደርሶ ግን እውነቴ ሳይወጣ ወደፊት መላቀቅ የለም፡፡ አማራ ራሱን በራሱ ከጁንታው መከላከል ብቻ ሳይሆን ጁንታውን መደምሰስ የሚችል ጀግና ሀዝብ ሲሆን ሌሎች እውነተኛ፣ ሀቀኛና ትክክለኛ ኢትዮጵያኖችም በጋራ ሀገር ስም ከእሱ ጋር ናቸው፡፡

  ለ46 አመታት ሙሉ ማለትም በእርስ በእርስ ጦርነት ለ17 አመታትና ለ30 አመታት በብሄር ፖለቲካና ህገወጥ ክልል ህዝብ ከፋፍሎና ሀገርን እንደፈለገ ቆራርሶ በሌብነት፣ ዘረፋ፣ ግድያና ተዘርዝሮ በማያልቅ ወንጀል ተሰማርቶ ተነግሮ የማያልቅ ሰቆቃና መከራ በህዝብ ላይ እንዲደርስ ያደረገ፣ ለዚህ ላለንበት ሁሉ ጣጣ የከተተንና አሁንም ያላረፈን አጥፍቶ ጠፊ ችጋራም፣ ረሀብተኛ፣ ለማኝ፣ የውሸት ፋብሪካ ጁንታውን ከነጭፍራው መቃወም ትክክል ነው፡፡ ነገር ግን በአብይ አህመድ መሰሪነትና አላዋቂነት በመገደድ ህዝብንና ራሱንም ለከባድ አደጋ እያጋለጡ እንደፈለጋቸው ውጣ፣ አትተኩስ፣ ተኩስና ሌላም አያሉ ከበባድ የጦር መሳሪያ፣ መኪናን ከነዳጅ ጋር፣ ስንቅና ሌላውንም ቁሳቁስ ለጠላት አስረክበህ ፈርጥጥ እያሉ የሚያሾሩትና የሚያሽከረክሩት በአብይ አገዛዝ የሀገር መከላከያ ተብዮ ገለልተኛና ነጻ ሆኖ የህዝቡን ሰላምና ደህንነት እንዲሁም የሀገሩን ሉአላዊነት ማስጠበቅ ሲገባው ነገር ግን ይህን ማድረግ እንዳይችል በተደጋጋሚ ሻጥርና ሸፍጥ የሚሰራበት ሲሆን ሁኔታው በዚህ መልክ ባለበት ወቅት መከላከያን ለመደገፍ መሞከር ድጋፉ ለመከላከያ ሳይሆን ለመከላከያ ጠላቶች ለአብይ አህመድ ከእነቡድኑ ነው፡፡

  መከላከያ መሳሪያውን እና ሌላውን ትጥቁን፣ ቁሳቁሱንና ለውጊያ መገልገያውን ሁሉንም ለጁንታው አስረክቦ እና ብዙ አባላቱን ትቶ በድንገት ለምን ከትግራይ ወጣ ተብሎ ህዝብ በቁጣ ሲነሳበት ውሸታሙ መሰሪ አብይ አህመድ የተናገረውን ሸፍጥና ውሸት ከተናገረ በኋላ አሁን ደጀን ከሆነን ህዝባችን ጋር ሆነን በዚህ ቦታ መሽገናል፡፡ ከዚህም እየተነሳን እንደፈለገን ትግራይ ድረስ በመሄድ ጁንታውን ድባቅ እንመታዋለን አለ፡፡ በዚህም መሰረት መላው የአማራ እና በተለይም የራያ ህዝብ የማይታመንን አብይን ተሳስቶና ባለማወቅ በማመን በሀገሩ መከላከያ ተማምኖ ተረጋጋ፡፡ ነገር ግን ሁኔታው በዚህ መልክ ባለበት ሂደት በድንገትና በችኮላ መከላከያ ብቻ ሳይሆን ግራ ካሱን ጨምሮ በራያ ስንት መስዋእት የከፈለን የአማራን ልዩ ሀይልና ሚሊሻም በማስገደድ ከራያ እንዲወጣ ተደረገ፡፡ ይህንም ከማድረጋቸው በፊት ጁንታው በራያ ህዝብ ላይ ሌላውን ማይካድራ እንደሚደግም እና የመንግስት ደጋፊ ናችሁ እየተባሉ ስንቶች ጉዳት እንደሚደርስባቸው በሚገባ እያወቀ ነው ነገር ግን ደንታ ስለሌላው ህዝቡን ለጠላት ትቶ በድንገትና በችኮላ እየፈረጠጠ የወጣ፡፡

  ምን ይህ ብቻ ለመቀበር ትንሽ ነው የቀረው እያሉ በውሸት ሲያጣጥሉትና ሲጥሉት የኖሩት ጁንታ ታንክና ሌላንም ጨምሮ የተለያየ ከባድ መሳሪያ ታጥቆ ህዝቡን፣ ልዩ ሀይሉንና ሚሊሻውን በአሁኑ ወቅት እያጠቃ እንደሆነ እየተመለከቱ ነገር ግን መከላከያ ተብዮው ታንክና ሌላም መሳሪያ ተንተርሶ እየተኛና ቦዘኔ ሆኖ እየተንቀዋለለ እስካሁኑ ደቂቃ ድረስ ተጋድሞ ጫት ይቅማል፡፡ የአካባቢው ህዝብ ግን ከአማራ ልዩ ሀይለ፣ ሚሊሻና ፋኖ ጋር ሆኖ ራሱን ከጁንታ ለመከላልና ብሎም በድጋሜ የተወረረ ቦታውን ለማስለቀቅ ይራወጣልና መስዋእት ይከፍላል፡፡

  አልታዘዝንም በማለት በሻሸመኔና በሌላም ቦታ እና በድንገት እየወጣ በወለጋ፣ በመተከልና በሌላም ቦታ በብሄራቸው የሚታረዱትን ሰዎች ለማስጣል ያልፈለገና ያልቻለ መከላከያ ተብዮ ግን በራያም ይህን ቢያደርግ የሚያስገርም አይደለም፤ የእነአብይ አህመድ አላማና ግብ ይህ ስለሆነ፡፡ በጠለምት በማይጠብሪ በኩልም መከላከያ ቦታውን ሆን ብሎ በድነገት ለቆ በመውጣት ለትህነግ ለማስረከብ ሞክሮ ነበር፤ ህዝቡ ግን ይህን የአብይ አህመድን ሴራና ተንኮል በከባድ መስዋእት ነው እያከሸፈው እና አሁን ራሱ ለራሱ ለመሆን በአብይ አህመድ አማካኝት መሳሪያ፣ መኪና እና ነዳጅ፣ ትጥቅና ምግብ ጨምሮ በእርዳታ ሰበብ እየታጠቀና አቅም እየገነባ የሚገኝን ጁንታ ለመደምሰስ በመዋደቅ ላይ የሚገኝ፡፡

  እናም የአብይ አህመድ ቡድን የግል ሀብትና እንደፈለገ የሚያደርገው መገልገያ እቃ እየሆነ የማጣን የሀገር መከላከያ ተብዮ በአሁኑ ወቅት ለመደገፍ መሞከር ጨርሶ አያጅቦ ይውሰድህና ይብላህ በማለት ራሱን መከላከያን መጉዳት ሲሆን በዚህ ሁኔታው የሀገር መከላከያ ነው ለማለትም ሆነ ሰላምን ያረጋግጣልና ሉአላዊነቴን ያስከብራል የማይባል ታማኝነት የሌለው እየሆነ ነው፡፡ በራያ ህዝቡ ያለውን መሳሪያ ይዞ ከጁንታው ጋር ሲፋለም የሀገር መከላከያ ተብዮ ግን ለጁንታው ከባድ መሳሪያ ከነዳጅና ምግብ ጋር አስረክቦ የፈረጠጠ ብቻ ሳይሆን ጁንታው አሁንም መኪና እና ነዳጅ ጨምሮ ትጥቅና ስንቅ በእርዳታ ሰበብ የሚሰጠው በአብይ አህመድ አማካኝት ሲሆን አላማው የጁንተው አጋዥ በመሆን በተለይም አማራን ለማስጠቃትና ለማስወረር የታቀደና እየተሰራበት ያለ ሸፍጥ ነው፤ አይሳካለትም እንጂ ይህ ሸኮለታም ከእነቡድኑ፡፡

  የኢታማጆር ሹም ተብዮው ጠፍቶ ሰንብቶ ሲመጣ ወሬው የእሱ ስራና ችሎታ ስላልሆነ ስለአባይ ግድብ እንጂ ስለአንገብጋቢና ወሳኝ ስለሆነው ስለራሱ ስራና ስለሀላፊነቱ ስለጁንታው በራያ፣ ወልቃይትና አፋር ወረራ፣ ጥቃትና ጉዳት አልነበረም፡፡ ይህ በራሱ የሚያመለክተው ቢኖር ጁንታውን በተመለከተ በእነአብይ አህመድ በኩል አደገኛ የሆነ ትልቅ ጉድ በድብቅ እየተሰራበት እንደሆነ ነው፡፡

 6. Try to convince the world at large please

 7. Abebea laba baze matshe AMARA. Letbla dame. yatatamu laba gala. 👾👈

 8. አንተ የጦንቓይ ዘር የትግራይ ዘር ከአለም የተለየ ምርጥ ዘር ነዉ አህያ አህያ ይወልዳል የጦንቋ ዘር የደብተራ ዘሮች የድዌ የምልሊክ የዛ ቆማጣ ቁስላም ዘር

 9. ኣሸባሪ ኣብይ እና ኣማራ ነዉ

  Leave a reply

  YOUR CART
  • No products in the cart.
  Welcome to Roots Afrikiko.
  Logo
  Search
  Generic filters
  eskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort
  0
  Shopping cart