Ethiopia – ESAT Eletawi Mon 03 Jan 2022
ወደ ተራዘመ ጦርነት ላለመግባት፤ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስቴር አብደላ ሃምዱክ ስልጣን መልቀቅ እና የምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ኳሷ…
source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]
ወደ ተራዘመ ጦርነት ላለመግባት፤ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስቴር አብደላ ሃምዱክ ስልጣን መልቀቅ እና የምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ኳሷ…
source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]
ውድ ኢትዮጵያ ዲያስፖራወችን የሃገር ፍቅር ያላችሁን እናከብራችሁዋለን እንወዳችሁዋለን ለሃገር ህልዉና ሰለቆማችሁ ያ ና ያ ብቻ ነዉ ታላቅ ኢትዮጵያዊነት ጀግኒት ያልኩዋት ሄርሜላ አረጋዊን ጨምሮ ድል ምንግዜም ለኢትዮጵያችን የጣልያን ጦርን በምድር ባየር የመጣዉን ሶላቶ ታንዴም ሁለቴም በወጨፎ ያቸነፈ ጅግና ህዝብ ነዉ ተዚህ ህዝብ መፈጠሬም ያኮራኛል !!!!!!!!!!
ህዝቡ ውጣ ወደ በርሃ የሚል ወረቀት ባየር መበተን ነው። ከዛ እነሱን ለመያዝ ኣያዳግትም
Fasil yene alem gojam farmer wanted dead
God bless you እንወዳችኃለን
Ena ymlwe ethiopian ashnfnale sdn tplf manem yune etiopyan ashnfne enwtalne mart bh etiopyan lay aycram ulume ygna mhre doktre abeye gar wdfet etiopya ymykmhn aynorem ygna mhre bhbzu cheger wecte abeye tmltwale wwwwnnnnnetiopyan
The Ethiopian government can easily trace TPLF rapists from prisoners of war using the method of cross-inquiry. The TPLF captives certainly know the worst among themselves.
ኢሳቶች መጮህ አለብን መንግስት ሁሌ ዝም ይልና ንብረት ከወደመ ሰው ካለቀ በውሀላ ገብቶ ያረጋጋል እስቲ ቅድሚያ ሰው ከማለቁ በፊት እርምጃ እንዲወስድ በጥንቃቄ እንዲቆም ያድርግ
የሃገርና የህዝብ ጠላት የሆኑት፣ ወራዳ የባዕዳን ቅጥረኞቹ ትግሬ ወያኔዎች ከሃገራችን ምድር እስከሚ ጠፉ ድረስ ተኝቶ የሚያድር አንድም ኢትዮጵያዊ መኖር የለበትም።
እውናት እውኗቷን እንናገገር ።
በሰው አእምሮ የማይታሰብ በደል “ ትግሬ “ በሚባል የቀትር “እባብ“ በደል አድርሰውብናል ።
ከዚህ ቦኃለ ጋብቻ ፣ አብሮ መብላት ፣ እድር ~ አብቅቶላታል ።
ስለዚህ ይህ እውናታ ወዴት እንደምዋስድን ይታወቃል ።
ታዲያ በሰው ፍጡር የማይደራገውን የበደል ድርጊት በህዝባችን ለይ ፈፅማው ~ አብሮናት ይኖራል ተብሎ ይታሳበል ?~ አክትሟል ???
ስለዚህ የማይቃራውን ብድራታችንን ከመፈፀማችን በፊት ለምን ሳይራፍድ ከመሀካለችን ውልቅ አይሉም ???
የሚራሰ የሚታለፊ በደል እንደልሆና እንተዋዋቃለንና ይታሰቢበት ።
🇪🇹 ኢትዮዽያዊያን ናን !! !
ደግም ባንደዎችን በዐይናችን ለማያት አንፋቅድም በቃን ።
Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 !!!ኢትዮዽያዊያን ናን ደግም ባንደዎችን በዐይናችን ለማያት አንፋቅድም በቃን ።
እኔ የሚገርመኝ የጦርነቱ መራዘም ወያኔን አይጎዳም ብሎ ነገር እንደውም ወያኔን ነው የሚጎዳው ምከንያቱም የሰው ኃይሉ አየተመናመነ ሲሄድ በሌላ አንፃር የኢትዮጵያ ኃይል እየተጠናገረ ነው የሚሄደው ለምን ቢባል ሁሉም ከአሁኑ ወረራ ተምሮ አካባቢውን ይጠብቃል፡፡
በግለሰብ የተያዙ ከባድ መኪኖችም ከነሾፌራቸው ከወገን ጦር ጋር በመሆን ሀገርን እያገለገሉ ነው፡፡ ነገር ግን የያዙአቸው ከባድ መኪኖች ከባንክ በተገኘ ብድር የተገዙ በመሆናቸው በአሁኑ ሰዓት እዳቸውን ለመሸፈን አልቻሉም፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ቤተሰባቸውንም የሚየስተዳድሩበት የገቢ ምንጫቸው ስለሆነ ቤተሰቦቻቸው አደጋ ላይ ነው፡፡ እባካችሁ መንግስት ችግራቸውን ከግምት ውስጥ አስገብቶ ወደሥራዠው አንዲመልስልን በእናንት በኩል ድምጻችንን አሰሙልን እንደአማራጭ ከዚህ በፊት ድጋፍ ያላደረጉ ቢቀየሩላቸው ፡፡
Ato gezaw dess sielgn
ሌሎች የቀሩ የአማራ ክልሎች መች ተለቀቁ
Ato Yigzaw, Thank you. You are on a roll today and a lot of people appreciate you. Many Ethiopians including me believe, "The ball will be in their court" once the mission of accomplishing the mission which is executing the Law of the land which is capturing the criminals. Once that is accomplished, then and only then we can say the ball will be in the people of Tigray to go forward in Peace.!!!!!
አቶግዛውም ሃነ ሌሎችም ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ
ውይይቱን እናመሰግናልን ሊስትሮዎቹን በተመለክከተ በርግጠኝነት ለጥብእቃ !!! ስለሆነ ይሄንን ላልተረዱት ምክንያቱን ለህዝብ መግለጽ እገዛ ሊሆን ይችላል :: አዳነች አቤቤ በትጋት ለሀገርዋ እየሰራች ነው አቶ ግዛው ሊስትሮና መንግስት መሀል ሰላም ማደፍረስ ለምንስ አስፈለገ :: መልካም ብትናገር ለሰላም ጠቃሚ ነው :: አገር ሲኖር ነው ነዋሪው መኖር የሚችለው :: ለሊስትሮ አዳነች እቤቤ እንደሚያስቡ እናምናለን :: እርግጥ ለሊስትሮው ለለቱ እንጀራው ማካካሻ የሚጠይቅ ካለ እገዛ ነው :: ስላም ሰላም ለኢትዮጵያውያንና ለመንግስታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ato Gizaw is right
Many people are being killed in Wellega. Say something about them as well. They need our voice.
Enante temegabi mukutoch, endiet nachu hu? Mequelle yegebu zemed yelach hum?
day by day mr. sisay is getting blind supporter of the regime ,this guy sadly became an echo of the regime in power.
Ato Gizaw You are wrong.
The antidote to resolve the issue is using operatives on the ground taking the JUNTA terrorist TPLF leaders one by one is simplest solution. I BELIEVE, TAKING DEBRESTION, GETACHEW, TSADQAN AND COUPLE OF LEADERS WILL SUMMARIZE THE WHOLE WAR.
ዘትገርም አባባሎች
– ሴትና ሸክም አስጠቂዎች ናቸው(ሩቅ ቦታ ለዘመቻ ሲጓዙ ሚስታቸውን ዋሻ ውስጥ ደብቀው ይሄዱ ነበር)
-እኔ እንደሁ እንደ እንትን እየዘረፍኩ መብላት አያቅተኝም(እንትን የተባለው የብሄ መጠሪያ የነበረ ነው)
-ፈጣሪ የላከኝ የኢትዮጵያን ህዝብ ለመቅጣት ነው
አጼ ቴዎድሮስ(ጳውሎስ ኞኞ፡ ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ)
አማራ ክልል ተጠራርጎ አልወጣም ያልተለቀቁ የአማራ ክልል ላይናቸው
Yezerefutn masmels,Alebn meqele quliqali injii xef ylem mnm ylem
ato gizaw completely crizy wayane
ማርያምን ኢትዮጵያ ሀገሬ እወድሻለሁ
ብራቮ ግዛው
ኳሱ በኢትዮጵያ እጅ ነው መሆን ያለበት እንጂ በትህነግ እጅ መሆን የለበትም።
ግዛው በፊት የኢትዮጵያ ምልተሪ ትግራይ አይግባ ብለክ ስትከራከር አሁን የምትለው ዝባዝንኬ በጣም ራስህንን ድፌን ማድረግህን አቁም ፋስልም የአለም ሁሉ አዋቂ ለመምስብ የሞክረውን ስይፉ ሾው ትልቅ ኮመድያን ለመምስል መሞከራችሁን ቀንሱ
የአዳነችውሳኔተገቢነውምክንያቱምሽብረተኛውተመሳስሎፀጥታለመድረስእየሰራነበረከሸፈበትእጅ
ትግራይ መግባቱን ተውትና ሕዎሃት እኮ ገና ከአማራ ክልል ተጠቃሎ አልወጣም:: ኮረምና አለማጣ ማይፀምሪ ገና ነፃ አልወጡም! ይህ የዲያስፓራውን የገንዘብና ዲፕሎማሲ ድጋፍ ሊያቀዘቅዘው ይችላል!
I agree with fasil
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አቶ ግዛው ቆሎ ነጋዴ ተባረረ ብለሀል መንገድ በማጣት የምንሰቃየውን እና በግርግር ኪስ አውላቂዎች ከነጋዴው እኩል ሲተራመሱ ላንተ ቆሎ ገዝቶ መብላት ትልቅ አርገህዎል አስተያየት ስትሰጥ ችግህሩንም መመልከት ጥሩ ነው
ኢሳቶች እውነተኛ ሚዲያ ለታፈነ ድሀው ድምፅ ናችሁ ዕለታዊዎች በርቱልን እግዚሀብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Bravo! Yigzaw very good analysis, the Ethiopian army should have chased TPLF to kola Tigray. Trust me, if the endf doesn't go all the way into Tigray and control chanks of Tigray territories. A huge lightening attack is expected AND I BELEIVE THE PM IS MORE WORRIED ABOUT LOSING HIS NOBLE PEACE AWARD
Gizaw, accept their argument.
እረ ሊሰትሮዎች እየሰሩ ነው አሉ አልተነሱም ይህ የጁንታው ፕሮፓጋንዳ ነው ለጀግኖቻችን ለሰራዊቶቻችን በነፃ እየጠረጉ አሉ በፊት አጣሩ
may Tsemry ena Adi Arqay ahunim ba tplf sir nachew Dabat ena leloch gorebet ketemoch ba quslegnoch bizat techegrewal zare wode zemedochu kedewole gwadegnagne endetenegeregin.
ሰላም!!? በቅድሚያ፤"መልካም የልደት በዓል !!"በመቀጠል፤ የዲያስፖራውን አቀባበልና በተዋረድ በጋራም ሆነ በቡድን፣በተናጠል፣ ሊሠሩ የታቀዱትን የሚከታተሉ ባለሙያዎችን መመደብ።በጦርነቱ ግን ፍጹም መዘኔጋትና ጊዜ መስጠት አስፈላጊና ተገቢም አይሆንም።ስለዚህ፣አዘናግተው የሞት ሞት የፈሪ ዱላ ሊሠነዝሩ ስለሚችሉ ቶሎ ዕልባት መስጠት፣የታሠሩትን የጁንታ ባለሥልጣናትንም የፍርድ ሂደት ማጣደፍና ምርኮኞችንም ወደ እርሻ ልማት አሠማርቶ ማሠራትና የተሀድሶ ፕሮግራም ማካሄድ ጠቃሚ ይሆናል።ሌላው በየከተሞቺ ጥብቅ ጥበቃና ፍተሻ ማድረግ።አመሠግናለሁ።
ግዛው እባክህ ትንሽ ይቀርሐል
Meles is proving his brilliance from Hell because all of you believe that the ongoing war in Ethiopia is domestic . He pulled the GERD card and now he is in euphoria because the country that he hate is burning. One day the veil will remove and all of you begin to see political and military developments in the region from a different angle.
አቶ ግዛው ትግራይ ሚድያን ተመርኩዘህ ትንታኔ መስጠት ብቻ ሳይሆን ድምዳሜ ላይ መድረስ ካንተ አይጠበቅም፡፡
This war usa vs Ethiopia and Ertrea..
Civil war average is 20 years.. It is a miracle to stop.. as long as USA involved.
The only force that can destroy TPLF is Ertrea.. because now Ertrea wil occupy Tigray.. Strategic places.. Not only cities.
Ertrea forces. Completely cleared from TPLF.. Northern Tigray.. In Nov 2020.
They can do the same now.. Completely clear Tigray from TPLF.. It is possible
But the war. From east west north. Must be lead by Ertrean generals… Because Ertrea forces they prove their ability in nov 2020 and in defending welkait with Endf and Amhara special force.
The question is Ertrea willing?
Because ertrea beleieves.. TPLF Even with the help of west using Ethiopian men and resources.. Tried every thing 98 – 2018..can't defeat Ertrea.
Now it is impossible.. But if TPLF tries to attack Ertrea again.. that will be their end.
TPLF since june. Never attack Ertrea..
Ertrea is their main rivalry.. Not afar and Amhara..
The main resone it is impossible.. Because one Ertrean division can destroy 20 TPLF divisions in one day..
Ertrean forces are all commando forces trained for 20 years
In my opinion Ertrea is not willing to use all its forces against Tgray now Unless it is attacked
No matter what የኢትዮጵያውያን አንድነት እንደ ብረት ተጠናክሮ መቆም ወሳኝ ንው። አንዳንዴ ጥሩ እና ገንቢ ሀሳቦች በአንዳንድ ግለሰቦች እና ተቆሞች ዓይን በ negative መልክ ቢያዝም መንግሥት የአገሪቶን ሰላም ለማጠናከር ለሚያደርገው ማንኛውም አይነት እንቅስቅሴ ድጋፍ መሉ በሙሉ መቀጠል አለበት። የ አነጋገር ስህተት ካልሆነ በስተቀር ማንኛውም ዓይነት ሥራ ክቡር ነው።
እንኳን ለፈረንጆቹ አዲስ አመት በሰላም እደረሳችሁ ዼጥሮስ የት ገባ?
ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ ይሱዳን ጉዳይ በራሳቸው በሱዳኖች ይፈታ የሚል አባባል ተናግረዋል:: ሱዳን ባለው የፖለቲካ አለመረጋጋት እንዲሁም የግብፅ ጣልቃ ገብነት የተጠለፈ በህዳሴ ግድቡም ሆነ ኢትዮጵያ ህልውና አደገኛ አቅዋም የሚያራምድ ሰው የሀገረ መንግስት ስልጣን ሲይዝ የራስዋ ጉዳይ ተብሎ የሚተው አይመስለኝም::: በብርቱ በቅርበት መከታተል እና የራስን ሁሉ አቀፍ ዝግጅት ማድረግ ይገባል::
You guys undermining what the Ethiopian government is doing. I might be wrong but the message you're broadcasting isn't encouraging.
ተዘፍዝፎ ማውራት ቶላል ነው ለተቀማጭ ሰማይ ቀርብ ነው ሂዱ ውጡና ተዋጉ ከወሬ ይልቅ