Ethiopia -ESAT Bezih Samint ከሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ምን ይጠበቃል Thurs 06 Jan 2021
ከሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ምን ይጠበቃል? ከአቶ ፍሬህይወት ሳሙኤል የምርጫ 97 አጣሪ ኮሚሽን ሊቀመንበር የነበሩ እና ከዶ/ር ደረሰ ጌታቸው በአዮና…
source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]
ከሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ምን ይጠበቃል? ከአቶ ፍሬህይወት ሳሙኤል የምርጫ 97 አጣሪ ኮሚሽን ሊቀመንበር የነበሩ እና ከዶ/ር ደረሰ ጌታቸው በአዮና…
source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]
Benefits of H.R. 6600
1,Break the war and all other conflict, 2. Safeguard humanitarian access to war affected areas, 3. Allow independent investigations, 4. Legitimate and inclusive dialogue, etc. These are some of the condition that can stop the sanctions
የምታወሩበት ዝንባሌ በራሱ የብልፅግና ወንጌል ሰባኪ መሆናችሁን ያሳያል እናንተ በምታወሩበት ሰዐት በወለጋ አማራ እየታረደ ነው በአቅሮተ ግለሰብ ስቃይ ወድቃችሁ ሰውን ባታሳስቱ
What an articulate person Ato Firehiwot God bless🙏Thank you all. Keep it up.
the commission is expected finding out what causes the revolution a to z. democracy, dictatorship, identity…
እንደዚህ አይነት ብሩህ እና ቀና ሰወች እያሉን ባለጊዜ ባለተራ እያሉ ተፀዳዱብን
Very nice discussion really
መጪው ብሔራዊ ድርድር የአዲስ አበባን ህዝብ ፍላጎት ያካተተ ካልሆነ፣ስምምነቱ ዘላቂ ሰላም አያመጣም። ወያኔ ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍላ ለመግዛት፣ሸዋን በላጲስ አጥፍታ በዘር የከለለችው ሀገር፣ ዘረኛ የከተማ ሌቦችን ፈጥሯል። አዲስ አበባን ለመስረቅ የቑዋመጡ ወንጀለኞችን ስምምነቱ ካካተተ ስምምነቱ ውጤታማ አይሆንም። Peace for Ethiopia!
ልሙጡን ካልተጠቀምኩ የሚለው አማራው ብቻ ነው! በህገ መንግስቱ መሰረት የሀገሪቷ ሰንደቃላማ አረንጓዴ፣ ቢጫ ቀይ ሆኖ ከመሐል ብሔራዊ አርማ ያለው ነው። ከአማራው ውጭ ያሉ ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች (ኦሮሞው፣ ትግሬው፣ ሶማሌው፤ አፋሩ፤ ቤንሻንጉሉ፤ ሲዳማው፤ በአብዛኛው ደቡብ ክልል፤) ሰንደቃላማውን ተቀብለዋል! አለቀ።
Great Job i am real interested & impressed in both panalists espesialy Ato Ferehyewt real our country Ethiopia needs such kinds of person in this time
ትንሸ ከፍ ብዬ ሳየው ችግራችን ሲሸራተት ብዙ ዘመን የነበረ መጨረሻ ለይ ግዜው ሐይማኖታዊ ፀሎት ንስሐ መግባት
የጆግራፊ መምሕር ክፍል ግዜ ሲየሰተምር በአማርኛም በትኖ ያሳየን ነበር ጥሩ ዘመን ኦሮሞ ከልል እንዛ አይነት ጥንካሬ አለ?
Also the flag ሰሰንደቅ አላማችን ለጥሩ መንፈስ ዐላማችንን ቢጠቁም ?
preferred all public school kariculem subjects teaches with national language other than our future is not clear ቋንቋችን ብሔራዊ ?
Very good discussion!! Thanks
Dr derese. Is a man of principal. Who refuse to worship. Abiy. Ahmed. The snake 🐍. Unlike sesay. Agena ጅብ ፊት Become abiy Ahmed. Persona slave including his followers , what amazing is the most is about. Ethiopians who support abiy , lacks basic decency to not compromising with injustice ,in Ethiopia the past 3 and half years , the very dictatorship they oppose for 27 years, some how today when Odp doing the same thing what Tplf were doing in the past unfortunately they support every atrocity odp aka abiy the snake doing . For sesay and his followers thousands of Ethiopians life lost and millions of Ethiopians displaced from their homes Amhara in particular who are slaughtered like animal , sesay and most government supporters first priority is to make sure protecting abiy Ahmed power. By any means necessary even if it means. Killing millions of Ethiopians as long as abiy Ahmed stays on power that is their goal . I always ask this question how do people loose their soul self respect simply to support a dictator who is a narcissist lies almost every times he grab a microphone almost 4 years the language sesay and 100% of abiy Ahmed aka the snake 🐍 supporters understand. they still support him despite the fact that he haven’t delivered almost non of the things that he promised when he take power , I concluded my text by saying this .100% of abiy Ahmed supporters including diaspora those intellectual also must be (a mental institute outpatient)
a lot of cementer praising. Ato. Frehiowt. I have. A feeling. He might be saying things that resemble with pm abiy. Aka the 🐍 , because of of esat Audiences. are. Pm abiy worshippers including. The channel it self. Plus all journalist ironically became government cadres the past 3 years .
ዛሬ ኢሳት ሳምንታዊን ሳዳምጥ ከዚህ ደቂቃ ጅምሮ ሀገሬ ችግርዋ ተፈታ ብዬ በተስፋ ተሞላሁ በጣም ምስጋና ይድረሳችሁ
ክቡር ፍሬህይወት ዳኛ እባክዎ ባካበቱት ልምድና በተማሩበት ሙያ ቢሳተፉ እመርቅዎታለሁ
እባካችሁ እናንተ የሀገራችሁ ቁስል የሚያማችሁምሁራን ነገሮች ተወስነው ከመበላሽታቸው በፊት ቢቻል እብራችሁ በእባልነት ባይቻል ግን በምትችሉት መንገድብትሳተፉ የህሊና እርካታና በታሪካችሁ ትኮራላችሁና እደራ
VERY GOOD PROGRESS. FAMILY AND COMMUNITY MEMBERS ETHIOPIAN ARMY VETERANS. YES ITS VERY IMPORTANT.
THANKS VERY MUCH. WE ALL HOPE YOU WILL BRING MORE YOUNG AND OLDER BROTHER AND SISTER FROM ALL ETHIOPIAN CITIZENS. VERY GOOD JOB SISSAY.
እሄ ወንድም ትክክል ነው
አገራዊ መግባባት, ዲያሎግ ዋጋ ቢሥ ነው ምክኒያቱም የኦፌኮ , የኦነግና ኦሮሞ ብልጥግና የወንጀለኛ የወያኔን የዘር ፌዴራሊዝም እንዲቀጥል ማደናገሪያ ነው, የሚያሥፈልገን ማደናገሪያው ብሄራዊ ዲያሎግ ሣይሆን ክልል የሚባል የወንጀለኛ ወያኔን ህገመንግሥት ቀዳዶ መጣልና ክልልን አፍርሦ አዲሥ ህገመነግሥት ማጥደቅ ነው
5. አገራዊ መግባባት, ዲያሎግ ዋጋ ቢሥ ነው ምክኒያቱም የኦፌኮ , የኦነግና ኦሮሞ ብልጥግና የወንጀለኛ የወያኔን የዘር ፌዴራሊዝም እንዲቀጥል ማደናገሪያ ነው, የሚያሥፈልገን ማደናገሪያው ብሄራዊ ዲያሎግ ሣይሆን ክልል የሚባል የወንጀለኛ ወያኔን ህገመንግሥት ቀዳዶ መጣልና ክልልን አፍርሦ አዲሥ ህገመነግሥት ማጥደቅ ነው
ዋው ዳኛ ፍሬሕይወት ገለፃ ጥልቅና ግልፅ በመሆኑ አይን ከፋች ሆኖ አግኝቼዋለሀ። ኢሳቶች በተለይ ሱሳይ እባክህን እንዱህ አይነቱን ምሁር ደጋግመህ ለማቅረብ ሞክሩ። አመሰግናለሁ።
አንዳንድ ሰዎች ብቃት የሌ ላቸው ምንም የማያውቁ ስልጣን የጠማቸው ለስራው ፍቅር ያላቸው መስለው ላበላሹ ይችላሉ።
Thank you judge Frehiwot for articulated analysis
ሲሳይ እንደዚህ ሄወረድክ አልመሰለኝም ነበር ለሀቅ የምትሞትነበር ይምትመስለኝ
ግሩም ፈር ቀዳጅ ውይይት ለኢሳቱ ሲሳይና ለሁለቱ ተሳታፊዎች ምስጋናችን ይድረሳችሁ መንግሥታችንም ይህንን ታላቅ ዉይይት ከፍተኛ ግንዛቤ ዉስጥ ከትቶ
የማያወዛግብ ሁሉን የሚያቅፍ ሃገራዊ ህገ መንግሥት መቅረጽ ግድ ይላል እዛ ላይ ትኩረት ሠጥተን ብንሠራ ተተበረዘዉ ብንዲራችን ጭምር ብዙ ችግሮቻችንን መቅረፍና አንድነታችንን ማጎልበት ማጠንከርና ጥሩ መልካም የማይነቃነቅ ህገ መንግሥት መፍጠር እንችላለን ያስፈልገናልም ' እዛ ላይ
ጠንክረን በርትተን እንሥራ !!!!!!!!!!!!!!!
Ato Frehiwot Samuel thinks, He got an opportunity to be called and given position. He says things very unexpected from Him. Opportunist
I would love to see Dr. Derse and Ato Frehiwot in more series or episodes discussion details and more explanations about our country!!! And hopefully there are many Ethiopians around the world who are open minded like those two magnificent people!!!
Dr. Derse And Frehiwot are two perfect examples that we need as Ethiopian!! Bless you all!! Thanks to sisay and All ESAT team!!!
Outstanding patriot Ato Firehiwot thank you!! So proud that we have some one like you!! Passionate, trust worthy, confident and loyal!!!
ኢትዮጵያውያኖች ተረጋጉ። እንደ አውሎ ነፋስ ግልብጥብጥ አትበሉ። ይቅርታ ዋነኛው የሰላም መፍትሄ ነው። የኢትዮጵያ ጠላቶች ብቻ ናቸው ይቅርታን በመቃወም ይህን አጋጣሚ ለመጠቀም በኮመንት ላይ የሚንጫጩት።
ምንም አይነት ሽንገላ አያስፈልግም፤የአብይ መንግስት ስልጣኑን ለህዝብ መስጠት አለበት፤ብልፅግና አመራሮች በቁጥጥር መዋል አለባቸው፣
አነ ጀነራል አመሀ ደስታ፤ደምሴ ፤ቡልቶ፤ሀብተ ጊዮርጊስ አንኳ ፊልድ ማርሻል አልሆኑም ይሄ የወያኔ ምርኮኛን ፊልድ ማርሻል ማድረግ ፤ሰራዊቱን ኢንች፤ወደፈፊት አያራምደውም፤አብይ ሸፍጡ እንዳይታወቅ ሲል አና ምናልባት ኢትዮጵያውያኖችን ለማታለል ሲል እንደዚህ አይነት ትርኢት ይሰራል፤ማፈሪያ ነው፤ነገ የኢትዮጵያ ህዝብ ጎትቶ ያወርደዋል፤ከህዝብ ለደቂቃ አንጂ ለሰአታት መሰወር አይቻልም፤ትግሉን እራሱ ጀምሮታሎ፤የኢትዮጵያ ህዝብ ይጨርሰዋል፤
ኣሁን እርስ በርስ ለማባላት ጥሩ እድል ተገኝተዋል ብለው የሚያስቡ የውጭ ሃይሎች መኖራቸው ሳይዘነጋ ፡ ህዝቡ በመንግስት ላይ ያለው እምነት ከማንም ግዜ በላይ መጽናት ነው ያለበት ፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰከን ብሎ ማሰብ ያለበት ጉዳይ መስሎ ነው የሚታየኝ ፡ በችኮላ የሚነዙ ወሬ እና ቤላ ቤለው ለጠላት ብዙ እድል ነው የሚሰጡ ፡ ሕዝቡ እና መንግስት ተለያይተዋል ወዘተ ወዘተ እያሉ ሁኔታው ልያባብሱት ይችላሉ ።
ምክንያቱም መንግስት የህጻናት ቤት ቤት ጨዋታ እየተጫወተ ኣለመሆኑን መገንዘብ ልቦና ነው ብዬ ኣምናለሁ ።
ኢትዮጵያውያን በመከፋፈላችሁ የነጮች ያረጀ ያፈጀ ሜላ እዉን እንዳታደርጉ በዛ ምክንያት ደሞ ግዳይ እንዳትሆኑ ከማንም ግዜ በላይ መጠንቀቅ ያስፈልጋቹሃል ፡፡
ይህ መሃከላችሁ የተጀመረው ኣንቺ መንቺ ፡ ኣደጋ ውስጥ ኣንዳይጥላችሁ ረጋ ብላችሁ በማስተዋል እና በማገናዘብ እውነቱን ማየት መሞከር ኣስፈላጊ ነው የሚል እምነት ኣለኝ ።
ዓወት ንሓፋሽ ! ! ! ! ድል ለሰፊው ! ! ! !
The best descution wow frehiwot daabushu
Encourage able deliberation! !!!!
How do you see the grievance of Somalis?