Ethiopia -Esat Amharic News Sunday Apr 30 2023
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting…
source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]
😅😅😅😮😊) BBC u and😮😮 🎉🎉morning🌞🌞🌞🌞 Okkkkkmmnjuj🎉how, k
Mmj😢Mmm mmm my j. Jk?? Mmmmmmnnnjjj.. H…,. J.
jk
? M
ይሄ ሰውየ የተገደለው ጦርነት አማራ ላይ ለመክፈት ነው እናቃለን MrPrime minister . This guy died not once so many times . The government used him and when they want use him even further they used him again and again. So disturbing to think about it!
እራሱ መንግስት አደለምደ የገደለው ነውሌላመንግስአለደ ደንቆሮወች አይገባቹሁምደ
የተከበሩ ዶክተር ይልቃል የተናገሩት በሙሉ ልክነው ግን የኦሮሞ ብልጽግና ከልቡ ካላገዟችሁ አሁንም የአማራ ሕዝብ ማሕበራዊ እረፍት እና የአማራ ሕብ አንድነት አይመጣም ።ብልጽግና ሆይ አንተም በሀሳብ ልዕልና ከልብ ታምናለህ ?እስቲ እራስህን ፈትሽ ኢሀዲግ ኢሀዴግ እየሸተትክ ነው ።
ወንድሜ ይልቃል ኰነሬሉ ገብቶታል አባባልህ
ይህ ሰው እንደ አይጥ ከጉድጔድ ያለ ቀን ነበር እድሜውን አሳጠረ ገደሉት በቃ ያልኩት
I'm sorry for his family
Ethiopian Teff plant and flour
EAST destroy ethiopia economy
በዘር ፓለታካ የሚጋለብ ፈረስ:
በጽንፈኛ አያያዝ ሉጋሙን ቢበጥስ:
በቼ በል!ጉሉፊ!..ከአለመበት አይደርስ::
ይህ የአሁኑ ሩጫ ፍጥነት መቅበጥበጡ:
ገደል ይከተዋል ከድጥ ወደ ማጡ:
ከሱ ጋር ፉክክር…እልሁን ተውና:
ሀገር ወክለህ ሂድ በቀናው ጎዳና::
የራስክን አግዝፈህ ሌላ ስታንኳስስ:
አከራለሁ ብለህ ጦዞ እንዳትበጥስ::
በእኩልነት መርህ ክብሩ ስለሚገጥም:
አንዱ ብሔር ከአንዱ በምንም አይበልጥም::
ሀሳቡን ተቃውመህ አድፍጠህ ብትገለው:
በቪዴዮ ቀርቦ…ያወግዝሀል ይኸው:
ምን ታደርገዋለህ በልጦሀል የሞተው::
መርጠህ ባልተወለድክ ዘርህ ተለይተህ:
በየመንደር ቄዬ…መሰደርን ንቀህ:
የኢትዮጵያዊነትክን ሰንደቅ ያዝ አጥብቀህ!
እናንተም ተራቺሁን ጠብቁ👍😁
ኢሳቶች በርቱልን ለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን
እስከመች ነው ይህ በአስገዳዩ አብይ አህመድ እየተፃፈ የሚሰጣችሁን አንድ አይነት ፅሁፍ የምታነቡት : በተራ አብይ ሳይጨርሳችሁ ወደ ህዝባችሁ ተመለሱ
አደምፈራህ፣፣፣፣ያለህበትንእወቅ፣፣፣፣የዉሸትአገረመምረት
አደምፈራህ፣፣፣፣የገደለዉአብዪነዉ፣፣፣፣ለአብዪንገረዉአብዪነዉየገደለዉ፣፣፣፣አደምፈራህ፣፣፣፣፣እነተዉሸታሞቺ
የአማራ ብሄረሰብ ይህንን ተንኮል ማን እጁ እንዳለበት የሚያቁ አይመስለኝም ነበር።ህዝቡ ከዚህ በላይ ሊገልፅለት እግዚያቤሄር መቶ ሊነግራቸው መጠበቅ አይገባውም ።ጭቅላት ካላቸው የአማራ ሕዝብ እራሱ መነሳት አለበት በይበልጥ ውጭ ያለው ዲያስፓራ እዚህ ተቀባሮ እየኖረ እዚያ እንደሚያባላቸው ጠንቅቆ ማወቅ ይገባዋል ።
አምስት አመት ሙሉ አማራው ሲገደል ለምን አልተወራለትም አሁን ለአስገዳዩ ሞት ይሄ ሁሉ ሺር ጉድ ምንድነው?
How are things going on girls looking like bartender not for furunal sar mony one
ለአንድ ሰው ይህን ሁሉ
ስንት ሰው ሲታረድ አላዘናችሁም እሳት
ለምን የታጠቁ ሀይሎች ይባላል አብይ አስገደለ በኦነግ አትሉም? ወሬኛ ሁሉ ሆደ ሲያወቅ ዶሮማታ ትላለች አይቴ
Ethiopia has been a shit hole country for the past 50 years
ስንቱ ሜስክን ንጽሀን አስገድሎል የሱ ነብስ ሁለት ነው እደ ምንም አይጠቅምም ቤኖርም አብይ አላህ ይስጥህ ለመጀመርያ ጌዜ ሰዉ ሲሞት በጣም ነበር የማዝነው በግርማ ግን የዘራውን ነው ያጨደው ማንም አይሰማህም ሌሎችንም በነካ እጅህ አብይየ
ኣብይ የኢሰያስ ተማሪ ኣይደለ፡ ገድሎ የቀብር ስነስርኣት የሃዘን ኣበባ ማስቀመጥ?
አብይ አተደቁሩ አተብቻነህ አራዳ ነብሰገዳይ
በወለጋ በየትም ቦታ የፈሰሰው ያማራደም የሰንት ተማሪወች መታገት ያልደነቃችሑ የንድ ሆዳም ሞተና ሽርጉድ አይደቀኝም ከሌላው አማራ ሞት አይለይም አቢ አንድ ባንድ ይለቅምሻል
Abiy is a killer he used him and he killed him
Banda
😢😢😢አብይ የስረራህን ይስጥክ የኢትዮጵያ አምላክ አሜን
ሰልፉ ታግዷል!!
Amara. Kezih. Yebelet mote. Ale. Lemangnawm. Fetari. Yawkal
ገዳዩን አጣርታችሁ ያዙ እንጅ የአማራ ህዝብ በዚህ ሰበብ መጨፍጨፍ ግን አትችሉም ።
Who's gonna weep and cry for the tens of thousands of poor farmers killed in Welega ? It is just to cry and weep for any citizen, but it is unfair to neglect in such a magnitude the deaths of tens of thousands of poor farmers. Ethiopian poor people are watching the treatments they are receiving by their politicians when their deaths were mocked by these same politicians.
Despot is a ruler who holds absolute power, typically one who exercises it in a cruel or oppressive way. Who is that ruler??? Please, answer the question.
ግርማ የሺጥላ የአማራ ህዝብም ሆነ የኢትዮጵይ ህዝብ ለዲሞክራሲ ትግል እንቅፋት የነበረ ስንቱን ንፁሃን ያስበለ ነው በድኑ ብቻ ሳይሆን አሳቡን ለአንዴና ለመጨረሻ መቀበር አለበት!!!!
አሁንም ይቀራል አሉ ባንዳ አማራ ማንንም አትስማ ባንዳን አፅዳ
የምር ሰዉ ሲሞት ቢያሳዝንም ግን ግርማ የሽጥላ በመሞቱ ደስ ብሎኛል ባንዳ
ጎበዞች እናተው ትገሉና እናተው መርዶ ታረዳላችሁ መንግስት ለፍርድ ያቀርብልናል ብላችሁ አትጠብቁ ገና የቀሩትን በቀጣይ መርዶ ያሰማናል እድሜ ላብቾ