Ethiopia – ESAT Amharic News Sun 06 Mar 2022


Ethiopia – ESAT Amharic News Sun 06 Mar 2022

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews

የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ

Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting…

source

37 Comments
 1. እናተ ናችሁ ኑሮ ውድ ያረጋችሁት ምድር ሌባ ሁላ አፈር ብሎ ሚሥኪኑን የኢትዮጸያ ህዝብ ጨፈጨፈችሁት ሆዳሞች ወሬ ብቻ ውሾች‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

 2. We believe that the hr6600 usa government against both ethiopia and Eritrea's sever human rights violations against millions of Tigrai civilians would render justice and it would be a lesson for other irrational regimes misuse their power against civilians who chose their self determination rights.

 3. መንግሥት ጦርነቱ አንዲራዝም ልህዋሐትና ልሸኔ አድል ሠጣቸው ጦርነቱ ከተራዝም ህዝብ ነው የሚጎዳው

 4. የውሸት ፋብሪካ

 5. ኦነግ ሸኔ በዚህ ሳምንት ዉስጥ ብቻ ከ 10 ሰው በላይ አፍኖ በገብረ ጉራቻ በመንግስት ት/ቤት ውስጥ ይዞ ገንዘብ ፣ክላሽ ና ምግብ እይቀማ ሁሉ ነገር እይመጣላችው ለምሳሌ እንጅራ፣ አርቄ ፣ፍራሽ ፣ጥይት የሄ ሁሉ ተሟልቶላቸው ነው ያሉት ሂዶ ማየት ይቻላል፡፡

 6. ኢትዮጵያ ውስጥ ውድ የሆነው ምግብ ሳይሆን የተፈጥሮ መሬት ነው፡፡ ምንም ነገር ያልተደረገበት መሬት  በከተሞች መንግስት  እስከ 10 ሚሊየን እየተሸ ስለ ምግብ እንዴት ውድ ነው እንላለን፡፡ እህል ውድ ቢሆን ገበሬው በባዶ እግሩ አይሄድም ነበር፡፡

 7. ተደመሠሰ 🤔ዓመት ሙሉ ስትሰማው 🤔🤣

 8. ውሸት ውሸት ውሸት ሁሌም ነው ሸኔን ደመሰስን የሚሉት

 9. Shenne abatkih yifa ante yekomataw Ye minilik ahiya ,yantew ye amara tatakiwoch ashebar yetevalut fandowoch nachew ageritwan gedel yeketetuwat midiya lay mekeded limadachiu new zere komata hula

 10. ለነገሩ አልፈርድባችሁም… ፩ኛ ሌባውን የብልጠት-ግና መንግስትን ተመሳጥራቹ ህዝብን በኑሮ ውድነት እና በጦርነት ያስጨረሳችሁት ESAT /እሳት/ እናንተ ግንባር ቀደሞቹ ናችሁ ፪ኛ ብዬ ከላይ ባለው በዛሬው ርእሳቹ ልቀጥል 👉እናተም እንደ ጀማሪ ዩቱበር ኦነግ የተስፋፋው ምናምን ብላቹ.. የሰአቱን ዜና ስታቀርቡ ሼምምምምምም የላችሁም ረካሾች ናቹ ለነገሩ ሀገሬን እናንተን ጨምሮ የሚከዳት በዝቷል … 🖕ግን መድሀኒያለም ከሰው ይበልጣል 🙏🙏🙏

 11. Welkayit tsegede is part amhara

 12. የተባረረው ሕዝብ ወደቤታቸው ይመልሡ ።የዛን ጊዜነው እውነቱ

 13. እናመሰግናለን በአሜሪካ የምትኖሩ ወገኖቻችን!! በርቱልን!!!!

 14. ምን ያርጉ ሥራ የለ ሠላም የለ ገና ያብዳል በኑሮ

 15. The solution is Islam.

 16. ንግድ ባንክ ያወጣው ነገር አገር ውስጥ የሌለን ሰዎች ምን አስቦ ነው የምታቁ ካላቹ ንገሩኝ

 17. የብልጽግና ፓርቲ የተመረጠው ሕዝቡ ለዶ/ር አቢይ በነበረው ከፍተኛ ድጋፍ ነበር ሆኖም ይህ ድጋፍ በየጊዜው ብልፅግና ውስጥ ባሉ አባላት በሚፈጸም የጉቦ እና የምዝበራ ተግባር እንዲሁም በየክልሉ በተለይም በኦሮሚያ በሚፈጸመው ግድያ በከፍተኛ ደረጃ እየቀነሰ ይገኛል። ስለሆነም ከወዲሁ ውስጡ የተሰገሰጉ ጉበኞች አና የሕወሓት የውስጥ አርበኞች ሊመነጠሩ ይገባል። ተደመሰሰ የሚባለውም አጠራጣሪ ነው

 18. Thank you Esatoch bless you all

 19. ምን ዋጋ አለው ነገ ይፈታሉ በማግስቱ እዛው ይገባሉ ችግሩ የህግ መላላት ነው እስቲ አረብ ሀገርን ምሳሌ እንውስድ ሌትና ቀን ሲጓዝ ቢውል ቢያድር የሚነካ የለም ምከንያቱ ጠበቅ ያለ የማያውላዳ ህግ ስላለ ነው ምን ዋጋ አለው ህዝቡንም ሆነ ፊደራሉን ፈትሽ ጠብቅ ብሎ ማስጨነቅ ዋጋ የለውም ፍቅር የማየገዛውን ህግ ሊገዛው ይችላል የአትዩዺያ ህዝቦች የምንፈልገው ይህንን ነው አለዚያ መቼም ቢሆን ሀገራችን ከሌብነት
  አይጠራም ሀገር በመለሳለሰ‍ እንደማይገዛ መንግስት ማወቅ ያለበት ይመስለኛል ።

 20. እውነት የኦሮሚያ ባለስልጣናት ሸኔን ያውቁታል ግን? ቡድኑ ከመቸውም ጊዜ በላይ ተጠናክሯል። ምናልባት ሽፋን እየሰጡ ካልሆነ እውነታው ይህ አይደለም።

 21. It's a great initiative towards freeing alcolic people

 22. 👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

 23. ወሸት አልተዳከምም ኦነግሸኔ ውሸትነው ወቀት። ልክ እደጁታው

 24. ኦነግሸኔ። የሚደግፈው። እራሱ አብይነው እሱከመጣነው ኦነግ የመጣው ከነትጥቅ አስገብቶ። እማራ ጁታን ይከላከላል ኦነግደሞ ብረትለበስ መሳራያመኪናይዞ ሚስኪን ያሳራዳአል

 25. በውሸት ልክ እደጁታ በውሸት ኦነግ ተደመሰሰ እያሉ ሰውን ያታላሉ

 26. ህርበተሰቡን አልክ እንዴ😂😂😂😂😂

 27. ESATtv the same as ETV or I can say goverment media!

 28. ሸኔ በመግስት የሚገደፍፍፍ አካል ነውኮ 🤐🤐🤐

 29. ኢዜማ ህዝባዊ አመጵ እጠራለሁ ስላለ ተደመሰሰ እያለ የሚያወሩት ውሸት በማዉራት የህብሰተሰቡን አሠሐካከት ሠቀየር አይቻልም

 30. Abet… Wischet.. Bealem… 2…Etiopia… Nat… 1…eritra… Eseyas. AFEWERKI.. Malet.. New..

 31. ይህ ውሼት ነው እኔ የወለጋ ልጅ ነኝ ዛሬም እኛ አከባቢ መኪና ራሱ ከአንድ ከተማ ወዳንድ ከተማ መህድ አይቻልም አሀንም ያው ነው ውሼት ይቁም ❌❌

 32. Esat ye hizib Ayn ena joro

 33. ኢሳት የሕዝብ አይንና ጆሮ

Leave a reply

Welcome to Roots Afrikiko.
Logo
eskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort
Shopping cart