Ethiopia -Esat Amharic News Mon 02 Jan 2023


Ethiopia -Esat Amharic News Mon 02 Jan 2023

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv

የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ

Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting…

source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]

We will be happy to hear your thoughts
 1. መንግሥት ነዉ እየበደላችሁ ያለዉ ይህን የህዝብ መኖርያን ማፍረስ ምን አመጣዉ ህዝብን አናሰቃይ አናፈናቅል ይህ እኩይ ሥራና ተግባር ይቁምመንግሥት
  ይህን ጉዳይ ትኩረት ሊሠጠዉ ይገባል ይገባል ይገባል !!!!!!!!!!!!!!!

 2. ይህ ግፍ ይብቃ ይብቃ ይብቃ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ህዝብን ማፈናቀል ይቁም ይቁም ይቁም !!!!!!!!!!!!!!

 3. Tadya be etiopia yet new selam yalew?

 4. ኢሳቶች ለህዝብ የቆምን ያላችሁትን ረስታችሁ ለድሃ ሠራተኞች ለምን ድጎማ ተሰጠ ማለት ጀመራችሁ?

 5. You have always negative
  Please some times think see thing differen positive way do not terrorize.

 6. In what country do we are living on?

 7. ዜጋ ይከበር፣ የሕግ የበላይነት ይረጋገጥ ዜጋ ይከበር፣ የሕግ የበላይነት ይረጋገጥ ዜጋ ይከበር፣ የሕግ የበላይነት ይረጋገጥ ዜጋ ይከበር፣ የሕግ የበላይነት ይረጋገጥ

 8. ከተተገበረ ለህዝብ ለሀገር የሚጠቅም የተቀደሰ ሀሳብ ነው።

 9. This land destroys Abyi learn from Eritrean dictator isseyas

 10. Ethiopia people read my lip isseyas is dividing your country in to 20 pieces he must go back to his cave Adi Halo

 11. Isseyas after he destroyed Eritrean for 40 years no election no free speech now he is managing to go to destroying Ethiopia in to hell

 12. Esayas is hero but abiy lebaw eyatalelew neu

 13. May Allah hear your voice !! There is NO justice & fairness in this country.

 14. አብይ አህመድ የድሀ እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰድህ ::

 15. የ ኦሮምያ ነገር ……

 16. Obviously our president does not need to give evidence to the western journalist but we all know who is talking about ( JUNTA ) long live wedi Afom Ambessa and Eritrean defence force .. proudly Eritrean 🇪🇷

 17. egezio new wegenoche yeqn geb eyale erasu gebe hono beyebetu meta gemashu sitared yeqerew sitaser lelaw sifenaqel gud new hezebe hoye beandenet tesena menegelehe talew hegena fitehe teregeto tefetoal…..

 18. HULUM ETHIOPAWI ERITREAWIYAN ENKORABEH ALEN KEBURE ISAIASE AFORE
  YESLAM ABAT NEWOT SELAM LETHIOPA SELAM LRITREA EDEMA ENA TENA LETALAKU SEW LEISAIAS AFOREKI YEHUN AMEN ELALU

 19. President Esaias a man of his words.

 20. የኢሳት ድንቁርናዉ ብዛት መሬት ይገዛል ወይ ብሎ አለመጠየቁ ነዉ። ህገወጥ መሬት በአአ ተወረረ ምናምን የሚል ሚዲያ ኦሮሚያ ሲሆን ካልተወረረ ብሎ እሪ😂😂😂

 21. አሳያስ የበላውን አኳል ጀግና

 22. በእንቅርት ላይ ጀሮደገፍ

 23. now we are tred because of government workers them corubtion 👈 stop chasing our people? oh my God please help our people 😭💔😭💔😭

 24. 27 አመት ጨለማ 🤔

 25. stop chasing our people, adenech abebe corubtion 👈 💔💔😭😭

 26. ማቼ ነው ያዝች 👉🇪🇹ሀገር ሳላም?

 27. አ ራ ታ ዉ ካላይ ያለው

 28. ይህን ጨቋኝ ጋላመንግስት ማስወገድ ነው

 29. ወገኖቼ… ለውጥ አለ ብለን ተሸወድን ስንመርጥ። ከዚህ በኋላ ፍትህን ከእግዚአብሔር ብቻ ነው የምጠብቀው።

 30. አሜሪካ፣፣፣ድረሺልን፣፣፣፣፣አሁንሰአልቻልንም
  መንግሰትነለም

 31. መንግሰት፣፣፣፣ህዝብአለቀሰ፣፣፣፣ሀዝብአለቀሰ
  ቺግሩንቺሎየሚኖር፣፣፣፣ህዝቡ፣፣የትዪሂድ
  እረእርእረእረ፣፣፣ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡብልፅግናተብሎ፣፣፣፣ሌቦቹህዝቡንጨረሱት

 32. ኢሰሐት፣፣፣፣፣በመጨረሻምተናገረክ፣፣፣፣ለመንግሰትና
  ለሺመልሰአብዲሳ፣፣፣፣፣ንገሩት፣፣፣አወህዝብእያለቀነዉመንግሰት፣፣፣የለም

 33. እሑድ እለት ወጣቶች ተሰባስብን ወደ እንሳሮ ፏፏቴ ጉዞ አድርገን ነበር፣ ዋሻና ተፈጥሯዊ የመሬት አቀማመጦች ከተመለከትን በኋላ ወደ መዳረሻችን ወደ ፏፏቴው አቀናን።

  አርባ ምንጭ ተወልጄ እንደማደጌ በዋና ልታማ እንደማልችል እየፎከርኩ ወደ ውሃው ልገባ ተሰናዳሁ (በርግጥ ወደ ውሀው ውስጥ እንዳንገባ በአስጎብኛችን ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶናል)፣

  ከ3 በላይ ወንዞች እና 2 ሀይቆች ላይ ስዋኝ ላደኩ ለእኔ ሰብሰብ ያለ የፏፏቴ ኩሬ ውስጥ መዋኘት ቀላል እንደሆነ እያሰብኩ ወደ ውሃው ገባሁ፣ ሀይቅ ውስጥ ስዋኝ ላደኩ እኔን ኩሬ ሲፈትነኝ ታወቀኝ፣

  ወደ ወሀው ከሚያስገባው ጫፍ እስከ ፏፏቴ ጫፍ መድረስ ቀላል መስሎኝ ቀዘፋ ጀመርኩ፣ ነገር ግን ዉሀው እጅግ ጥልቅ እና ወደታች የመጎተት ሀይል የነበረው ስለሆነ ሁለቴ ወደ ጫፍ ሳልደርስ ተመለስኩ።

  ከእኔ ቀድመው 3 ዋናተኞች አቋርጠው ወደ ፏፏቴው እየዋኙ ስላቋረጡ እንዴ በሚል ወኔ ትንፋሽ ሰብስቤ ድጋሚ ሞከርኩ በብዙ ጥረት ተሻገርኩ፣ በመሀል ውሃው ምን ያህል ሊያሰጥመኝ እንዳታገለኝ አልረሳም።

  3ኛው ፎቶ ከተሻገርኩ በኋላ ያለሁበት ነው። ውሀው ውስጥ ከነበሩት 2ቱ ፎቶዎች ላይ ያለው የደብረ ዘይት ልጅ ተጓዣችን ግን እንደ ቀልድ ከአይናችን የተሰወረበት ነበር።

  ሁሉ ህልም ይመስል ነበር፣ 3 ውሀ ያደከማቸው ነፍሶች ውሀ ውስጥ ነበሩ፣ እኔ ደክሜ የተሻገርኩትን ውሀ ትንፋሽ በመሰብሰብ ላይ ነበርኩ፣

  ነገር ግን ህልም የሚመስለው ትዕይንት እውን መሆኑን ስረዳ ውሀው እንዳደከማቸው ስመለከት ባልተሰበሰበ ትንፋሽ ወደ ዉሀው ዘልዬ ገባሁ፣ ወደ ሚወረደው ጠንካራ ፏፏቴ ጋር ተጠግተው ነበር፣ ወደ ኋላ መመለስ አይችሉም ፏፏቴውም ወደ መሀል እየሳባቸው ነበር፣ ቀድሜ እየሰጠመች የነበረችው ሴት ለመታደግ የተቻለኝን አደረኩ፣

  ደክማ ስለነበረኝ እኔንም ማስጠም ጀመረች፣ የሌለ አቅሜን ተጠቅሜ ወደ ነበርኩበት ወደ ዳር ገፋኋት፣ ዘወር ስል ግን አንደኛው ሰው ማግኘት አልቻልኩም፣

  አልቻለም ሰጠመ😭

  እኔም ወደ ዳር መምጣት ከብዶኝ ልሰጥም ትንሽ በቀረኝ ሰዓት በተዓምር ከዳር ደረስኩ፣ ዘወር ብዬ ስመለከት ከ3ቱ ሁለቱ ከጫፍ ደርሰዋል አንደኛው ቀርቷል።

  በደስታ የነበረ ድባባችን በሀዘን ተዋጠ፣ ለማትረፍ የተሞከሩ ሙከራዎች አልሰሩም፣ በሰዓቱ ሬሳውን ምናወጣበት መንገድ አልነበረም፣ ከሁለት ቀናት በኋላ ሬሳው ሊወጣ ችሏል።

  ይህው እያልቀስን ጎደኞችንን ቀበርነው

  እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይላክ።

  Via አማን ሻሎም

  😭ትህትግችክ

Leave a reply

Welcome to Roots Afrikiko.
Logo
Compare items
 • Total (0)
Compare
0
eskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort
Shopping cart