Ethiopia -Esat Amharic News May 2 2023
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting…
source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]
በደምብ አርገህ ዉቀጣቸዉ፣አነኝህን ደበሎአሞች
ሞት ላአብይ
😂😂😂😂😂😂😂🦓🦓🦓🦓👈👈👈👈 qomax amara safar lamenga zera 🦓🦓🦓
መንግስት የሚለንን መስማት አለብን ሀገረ ደህና እንዲሁን 💚💛❤️
Wededinmii xalanmii mekelakeyaa sarawit mamarermii hone afamuz wada makelakeya mazor ye ityophi hizibii anifeqidim amara hozibim indigodabni anfaligim sakan biloo chigir mafitat alebet
አማራ ፋኑ ጀግናየ ብልፅግና እጁን ያስ ከአማራ ክልል
እኔ መንግስትን የምጠይቀው ሽኔ የሚባለው ልጅ የማን ልጅ ሆኖ ነው ከ10 ጊዜ በላይ እጣዬን እየደጋገመ የሚያቃጥለው የሚያፈርስው?
ወያኔ እማራን ሰውን ብቻ ሳይሆን በሬና ዛፉን በጥይት ምውጋቱ እንኩእን ለእማራ ለኝ ይረሳል እንዴ
ለምን እይስጉ እባብ ያየ በእይጥ በረየ ይባላል ክክ ልሉ ውጭ ያሉት በየቦታው በሽኔ ሲጠቁ በክልላቸው በወያኔ ተጠቁ እሁን ደግሞ እብረው የተዋዱቁለት መከላክክያ ሊያጠፋህ መጣ ሲባል ከስጋትም በላይ ክገባዋል
ኢላሂሀገራችንንአተጠብቅልንእስከመቸ☝☝☝☝☝☝
Hi
Where were all these civil societies during Ethiopia and Tigray war?
ምድረ በጭባጫ ወሬ ታወራለሐቹ እኛ ብቻ ጀግና አይሰራም ሕዝብ ምን አደረገ ታጣቂው ነው ችግሩ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ሲጀመር ከአማራ ክልል የአብይ ሰራዊት ምን ይሰራል እኛን ሚሳድደን አብይ እንጅ ሌላ ጠላት የለብንም ጁታ ነው ቀምሶ ይመለሳል ምን አገባችሁ ለአማራ ክልል ማንኛዉም ኃይል ከአማራ ተዋልጅ ዉጭ ከአማራ ክልል ይዉጣልን ሰላም ናፍቆናል መንግስት ገዳይ ነው ::
የሕግ ማስከበር አላልሺም ሕግሽ እልም ይበል አቦ ቀዳዳ እያሳደዱ ሕግ ማስከበር አለ የፋንድያ ልጅ
እባካችሁ መንግስትም አማፅያንም ነገሮችን በሰላም ለመፍታት ሞክሩ አለበለዚያ ተያይዘን ወደማንወጣዉ አረንቋ እንዳንገባ
Ye Amhara hizb beselamawi self mengist titk masfetatutn endiakom lemn atkeseksum?😮
ማነው ፅፈኛው አማራ 😂😂😂😂😂 አዎፅንፈኞችነን አብ ፈሪ ገና ሽንትህን ሱሪህ ላይ ያሸናሀል ነፍጠኛ
የሲቪል ማህበራት እምትሉዋቸው መንግስታዊ ያልሆኑ የእርዳታ ድርጅቶችን ነው እንዴ። ነኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት እሚባሉት በጣት እሚቆጠሩ ናቸው። የእርዳታ ድርጅቶች በፈረንጅ እሚዶጎሙ የፈረንጅን ባህል እና ፖለቲካን እሚያራምዱ እንጂ፡ የሲቪል ማህበራት አይደሉም።
እንደመንግስት ዱርዬ የለም :: ውሸታም::
የማይደፈረውን የሀገር መከላከያ ነክተህ የገበህበት ገብቶ እንደ ወያኔ ቁንጮ አመራሮች ወይ ያሰናብተሀል አልያም ከጉድጓድ ጠኔ ይዞህ ፈልፍሎ ያወጣሀል። እድል ተሰቶህ ታርቀህ ገብተህ በዶላር ተገዝተህ ሀገር ለማፍረስ ትሰራለህ። የጥጋብን ውጤት ከወያኔ ተማር ምዕራባውያንም አላዳኑትም።