Ethiopia -Esat Amharic News May 08,2023
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting…
source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]
ሪክ ማቻር ኤርዶጋን 😂😂😂😂😂😂😂😂። ኧረ ኢሳት። ሬሴፕ ጠይብ ኤርዶጋን ነው እሺ።
Colonel Abiye Ahmed Ali & The Left over 22 member's of TPLF officially declared war on Christians of 50% Amhara's , Tigrayns, Erterians? The two mafia groups singed new bloody hand prosperity Religion! The two mafias are hired by new European recolonization of Africans destroying strong culture and religions to further divide Africans! The two mafia groups killed with war or intention over 4 millions over last 35 years! After the war 30 million's are in entire Country shelter under sever famine conditions! It is a serious alarming all Ethiopian's internal and diasporas make aware your law maker be united to remove them! Ethiopians and Erterians be united save your Country from such bloody hand snatchers today! Not tomorrow no room for migration any where around the World! Wake up no more wait anymore another 30 days? They killed you already with inflation, demolishing your house based on your ethnicity nothing free freedom with out sacrifices!
ኢሠመኮ ጥርስም ባይኖረውም በድድሙ ቢሆን ትንሽ ነከስ ያድርግልን
Why don’t Esemeko report the government’s abuse in Amhara region to the Amnesty international????
ኢሳቶች ለመረጃው ከልብ እናመስግናለን
ኧረ ተው ተው በለው! 1
ወሳኝ ቦታ ሲደርስ ይዞ የሚያቆመው:
የብሔር ፈረስ ሰም የዘር ሉጋም አለው!
ከኮርቻው ወርዶ ጋሻ ጦሩን ሰብቆ:
አቅራርቶ የሚያዋጋው…ከጽንፉ ሸምቆ::
ከዚህ የሚያላቅቅ ሕግ መንግስት ከአልመጣ:
ተቸክሎ ይቀራል…ከመንደር ሳይወጣ::
የኦሮሞ ሚኔሻ ከአማራ ክልል በአሰቼኳይ ለቆ ይዉጣ
ኢሳት የቡልፀግና ፈረሰ ነዉ ትንሸ መግሰትን የሚነካ ሲዘግቡ ማሰጠንቅያ አይ ወገኘነቱ ለቡልፀግና ነዉ ለህዝቡ አይደለም
መከላከያው የራሱን ህዝብ ገሎ ከማጋር ሊኖር ነው እውነት መለያውን ለብሶ ነገ በህዝብ ፊት ይንቅሳቀሳል
እስከ መቼ ነው አብይ በሚፈጥረው ጦርነት እየሄደ የሚሞተው እራሱን አይጠይቅም እንዴ
ኢሰመጉ ሆይ የገደል ማሚቶ ብቻ አትሑን፥ቀጣይ ሐገሪቱን ወደሰከነ ሰብአዊ መብት እንዴት
መጠበቅ እንዳለበት መሬት የወረደ ስራ ካልሰራሕ ለውጪዎቹ የተረጋገጠ መረጃ አቅራቢ ነሕን?!!
በመረጃ ደረጃማ በየታማኝ ሚዲያዎች ቀድመን እየሰማነው ነው፥አንተ ስትደግመው እንደአንድ ትልቅ ተቋም፥ከበቀቀን በምን ይለያል??!
ዋና ተግባሩ የተቋሙ የተደረገውን ብቻ ማረጋገጥና ማሳወቅ ብቻ ከሆነ ምን ዋጋ አለው?!
እኛም በዓለምአቀፍ ደረጃዎች ባሉ ሰብአዊ ተቋማት በሌላ ዘርፎች ስንሰራ ቆይተናል፥መሬት የወረደ ስራ ነበረ የምንሰራው እንጂ በሪፖርቱ ደረጃ ብቻማ አንድ ግለሰብ ሊሰራውይችላል፥በተቋም ደረጃ ግን የሰብአዊ ረገጣዎች በተባባሱበት ሑኔታ በሪፖርት ደረጃ ብቻ ማቅረብ አይከብድም ?!?ነገን ለሕሊናችሑ ምን ሰራን ሊባል ነው?!
አይ ብልፅግና ስም ብቻ ለምን አይለንም ኦነግ ?
ብልፅግና ይውደም