Ethiopia -ESAT Amharic Day Time news May 11 2023
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting…
source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]
Please stop killing your brothers!!
ኢትዮጵያ ካለፉት ጦርነት ለማገገም የምትደርገው ጥረት ይደነቃል በአንፃሩም ህዝቦችዋ ዳግመኛ ጦርነት እንዳይከሰት መምከር ይገባቸዋል
ያጥሩ ሆኖ ሳለ በየግል ት/ቤቶች የምቀጠሩ መምህራን ጥራታቸዉ (መብቃታቸውን)በትም/ቢሮ ብፈተሽ ጥራት ያላቸዉን ተማሪ ዎች ይጣሉ የምል ሀሳብ አለኝ
😂 ጠቅላይ ሚንስቴሩ ውድ ከሆነ ግዜያቸው 😅 ዛፍ መትከያ ነው ፎቶ መነሻ ግዜው ውድ የህዝብን እሮሮ መስማት አይፈልግም ለሱ የራሱን ገፅታ ግንባታ እንጂ የሕዝብን ችግር ጉዳዬ ብሎት አያውቅም።
ከደሞዝ በላይ የቤት ችግር
ኢሳት ሀቀኛ የዜና ምንጫችን እናመሰግናለን ። ኑሮ እራሱ አንድዶናል ይባስ ብለው ባልተጠና ሁኔታ ወላጆች ላይ ቤንዚን በማርከፍከፍ ህዝብ በመንግሥት ላይ ቅሬታ እንዲያድርበት እያባባሱት ነው ሀይ ሊባሉ ይገባል