Ethiopia – ESAT ጎልጉል – ፍትሕ የተነፈገች ነፍስ | Mon 10 Jan 2022


Ethiopia – ESAT ጎልጉል – ፍትሕ የተነፈገች ነፍስ | Mon 10 Jan 2022

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews

የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ

Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting…

source

23 Comments
 1. አንድ ዘገባ ከመቅረቡ በፊት ሚዛናዊነቱን መጠበቅ አለበት ከሁለት ወገን ያልተረጋገጠ ሪፖርት እንዴት ይቀርባል አቶ ተፈራ መልስ መስጠት የነበረበት ቀድሞ ነበረ የሙያ ስነምግባርን ያልጠበቀ ዘገባ ነው

 2. አንተ ቀጠፍ ሌባ ፈጠር የስራህን ይስጥ

 3. ጉቦ መስጠትም ስህተት እንደነበር ለምን በወቅቱ አላጋለጥክም?

 4. አቤቱ ፈጣሪ የሰው ልጅ እምባ ደም ነው ይህ ሁሉ መከራ በሀገራችን የዘነበውእንዲህ የንፁሀን እምባ እያስጎረፋችሁ ነው የድሀ እምባና ላብ እሳት የግፍ ደም ነው ፍትህ ለእውነተኞ ሲፈረድ ያኔ ሀገር ሰላም ይሆነናል ል

 5. Ante eresih be commission iyegezah be gubo, keza 2 leboch tetalachuh

 6. esat btm yemgrem tv program

 7. ኢሳቶች በዚሁ ቀጥሉበት ። አብርሽ አይዞህ ፍትህ ተዘገይ የሆናል እንጂ አትቀረም ። እግዚሀብኤር ተዋጊ ነው ።

 8. High court and ethio anti corruption minister must be reformed and all of them should be new , its shame on GOE such this action to make its citizens and people from court i would say them please leave building, hence there is no court, when justice comes on earth we can say , you are new conspiracy on those poor citizens and human blood traders ,

 9. በዚህ መንግስት ፍትህ አገኛለሁ ብለህ ካሰብክ ተሳስተካል

 10. 5 ጊዜ አትሞትም ግንባር ግንባራቸውን ብለክ ጥፋ

 11. ኢቲዮጵያአ ባአለስልጣአኖች ሌቢሆች ናአቸው መቼም ከሌብነት አይላአቀቁም ሙስናአ እና ሌብነት ነው አገራአችን እዳአታአድግ የሚያአደረገው

 12. From the Justice Department to the kebele level :- Those BUREAUCRATS must be REEDUCATED, that STEALING IS PUNISHABLE BY LAW❗

 13. When the Highest Court of the Nation failed to deliver JUSTICE, ITS AT THE DANGEROUS stage of the NATION 🔴

 14. ለእውነተኛ ጋዜጠኞች ሁሉ 💚💛❤️
  ዶክተር አብይ ለጋዜጠኞች መድረክ እንዲፈጥር አድርጉ
  ለመጠየቅ ከፈራ ግልፅ ደብዳቤ ለእሱ እና ለክልል መሪወች ይላክ አደራ
  የብልፅግና ሤራ በሰፊው ይጋለጥ
  💚💛❤️

 15. የፍትህ ሚኒስቴርና ጠቅላይ ፍ/ቤት ምን እየሰሩ ነው? ፍትህ እንዲህ ሲዛባና ደሃ ሲበደል ምን እየተሰራ ነው? ሌቦች በማንአለብኝነት ፍትህን ሲያቀጭጩ ለምን ዝምይባላል? በብዙሃን መገናኛ የሚሰበከው የፍትህ የበላይነት መስፈንና በተግባር የሌለ መሆኑ እጅግ የሚያስተዛዝብ ነው ለኢትዮጵያውያን:: ፍትህ እንጠብቃለን ለዜጎች::

 16. Am from Eritrea but በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ ከርሶ ጋር ይሁን።

 17. አብርሐም ጠንካራ፣ ጎበዝ፣ታማኝ ነጋዴ ነው

 18. መግስቱሀይለማርያምበመቶሀምሳብርለገበሬሲስጥእናተግንአንድማዳበርያበአምስትመቶብርትሸጣላችሁእግዛብሄርፍርዱንይስጣችሁገበሬምሸማቹምነጋዴውምበላተኛውምችግርችጋርጠኔበሀገሪቱአሰፋፋችሁእውነትይብላችሁ

 19. አቤት እግዚአብሔር ይፈርዳል የማትበሉት የሀጥያት ገንዘብ ትሰበስብ አላቹሁ

 20. ስደት አይደለም ምነና እራሱ አያስመኝም የኢትዮጵያ ፖሊሲ፤ ለዚህ መስራት ያለበት ጎጠኛ ሁላ በቋንቋ ላይ ብቻ ሀይለኛ ስራ ሰርቶ እኛ እንባላለን ሌቦች ደሞ የሰው እንባ ላብ ይጠጣሉ። ጌታ ሆይ 😭😭

 21. ዘሬ ዘሬ እያለ ጦርነት የሚከፍተው ሁላ የራሴ የሚለው ሰው ላይ እንዴት እንደሚጨክን አቤት ጌታዬ እንዴት ያማል የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ እባክህ ወደቀድሞ ባይሆን እንደው አእምሮውን የሚያድስ አንድ ነገር ፍጠር።

 22. Ayzogn Abrish, God’s righteously judge each respective people.

Leave a reply

Welcome to Roots Afrikiko.
Logo
eskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort
Shopping cart