Ethiopia – የአንካራው ስምምነት ሰርጎ ገቦች ታወቁ፤ ውዝግቡ ቀጥሏል!

Spread the love


Ethiopia – የአንካራው ስምምነት ሰርጎ ገቦች ታወቁ፤ ውዝግቡ ቀጥሏል!


The Fate of Ethiopian Banks

Ethiopia News – Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie

#Ethiopianews #ethiopia

Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 9   +   10   =  

9 Comments

  1. ሱማሊያ በአንካራው ስምምነት መሰረት ኢትዮጵያ የንግድ እንጂ የnaval base አታገኝም ብላ ቁርጡን ነግራታለች ስትል ነው የሰማሁት? ከየት አገኘኸው መረጃውን? አላለችም አትዋሹ። እባካችሁ ትክክለኛ መረጃ ለማቅረብ ሞክሩ ወንድሞች።

  2. በዋለበት የማያድረው አብይ አህመድ ከመጣ ስንት ስምምነት ሲፈራረም ስን ማህላ ሲምል ሲያሻው ሲያፈርስ አይደል እንዴ የኖረው። ለአብይ ስምምነት ብርቅ ነው እንዴ??
    የጅዳ የጎንደር የካይሮ የናይሮቢ የፕሪቶርያ የሀርጌሳ ….

  3. The Asseb port area by history was not included to the Eritrean territory. When Eritrea got independence, the Ethiopian autorités were suposed not to include the assab port. Let the sincère and correct world leaders and poletical analists see the case. I hope the Eritrean sécession leaders and the Ethiopian power taking group by then, had no à hidden project!

  4. ኣመሪካ በኢትዮፕያ ተጽኖ ብኖራት ና በኣፍሪቃ ቀንድ
    ተጽኖ ቢናራትም በኤርትራ ግን መቼም ቢሆንም ተጽኖ ማረግ ኣትችልም ኣለም ያውቀዋል🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  5. ማቴዎስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² በዚያም ወራት መጥምቁ ዮሐንስ፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ብሎ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ።
    ³ በነቢዩ በኢሳይያስ፦ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ የተባለለት ይህ ነውና።
    ⁴ ራሱም ዮሐንስ የግመል ጠጉር ልብስ ነበረው፥ በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር፤ ምግቡም አንበጣና የበረሀ ማር ነበረ።
    ⁵ ያን ጊዜ ኢየሩሳሌም ይሁዳም ሁሉ በዮርዳኖስም ዙሪያ ያለ አገር ሁሉ ወደ እርሱ ይወጡ ነበር፤
    ⁶ ኃጢአታቸውንም እየተናዘዙ በዮርዳኖስ ወንዝ ከእርሱ ይጠመቁ ነበር።
    ⁷ ዳሩ ግን ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ብዙዎች ወደ ጥምቀቱ ሲመጡ ባየ ጊዜ፥ እንዲህ አላቸው፦ እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ከሚመጣው ቍጣ እንድትሸሹ ማን አመለከታችሁ?
    ⁸ እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤
    ⁹ በልባችሁም፦ አብርሃም አባት አለን እንደምትሉ አይምሰላችሁ፤ እላችኋለሁና፦ ከነዚህ ድንጋዮች ለአብርሃም ልጆች ሊያስነሣለት እግዚአብሔር ይችላል።
    ¹⁰ አሁንስ ምሳር በዛፎች ሥር ተቀምጦአል፤ እንግዲህ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቈረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
    ¹¹ እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል፤
    ¹² መንሹም በእጁ ነው፥ አውድማውንም ፈጽሞ ያጠራል፥ ስንዴውንም በጎተራው ይከታል፥ ገለባውን ግን በማይጠፋ እሳት ያቃጥለዋል።
    ¹³ ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።
    ¹⁴ ዮሐንስ ግን፦ እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን? ብሎ ይከለክለው ነበር።
    ¹⁵ ኢየሱስም መልሶ፦ አሁንስ ፍቀድልኝ፤ እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናልና አለው። ያን ጊዜ ፈቀደለት።
    ¹⁶ ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤
    ¹⁷ እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ።