Ethiopia – የበሀርዳሩ ውጊያ ምስክሮች ( የሆነው…..!)

Author Avatar

Feta Daily

Joined: Apr 2024
Spread the love


Ethiopia – የበሀርዳሩ ውጊያ ምስክሮች ( የሆነው…..!)


Ethiopia News – Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie

#Ethiopianews #ethiopia

Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state /…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

25 Comments

  1. ዘረኛ አማሮች ሆይ፦
    "ክላሽ አማረኝ" "እንዋጋ በለው" እያላችሁ ስትፎክሩ, ይኸው የተመኛችሁት ክላሽ መጣላችሁ፣ ቻሉት!

  2. 👉 በዓሁኑ ወቅት ፋኖ የሚለው ስም የዘራፊ ያአሸባሪ የቅጥረኛ ነብሰገዳይ የውርጋጥ ጥርቅም በመሆኑ ፋኖ የሚለው ስም በእጅጉ ቆሽሿል ፋኖ የሚለው የመንደር መጠርያ ከዚህ በኋላ ጥቅም ላይ የሚውል አይመስለኝም ቢውልም ስሙ ለኪሳራ ይዳርጋል RIP ፋኖ

  3. ጂሎች ድል ለፋኖ ድል ለመከላከያ በጣም ያሳፍራል እንደዝህ የምትሉ ሰዎች ፋኖ ቲንሹ ወንድሜ አለ መከላከያው ውስጥ ታላቅ ወንድሜ አለ እኔ ለማንኛው ነው ድል የምለው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁይ ሁላችንም እንቃ ይብቃ እንበል ቡሀላ በርሀብ እናልቃለን

  4. ከማን ጋር ነው መወያየት የሚቻለው? በየመንደሩ የጎበዝ አለቃ በዝቷል። ፖለካዊ አቋም እንኳ የላቸውም። ምን እንደሚፈልጉ እንኳን በወጉ ማስረዳት የማይችሉ ሰዎች ጋር እንዴት መወያይት ይቻላል?

  5. ሀላፊነት የጎደለው እንከፍ መንግስት:: ባህርዳር ገብተው ደንሰው መውጣት የሚችሉ ከሆነ ሌችች ቦታዎችን ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ቀላል ነው:: ተበታትነዋል ይላል እንዴ ጭንቅላትህ ይበተን::