Ethiopia – አዲሱ የወረራ ሥጋት!

Author Avatar

Feta Daily

Joined: Apr 2024
Spread the love


Ethiopia – አዲሱ የወረራ ሥጋት!


Ethiopia News – Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie

#Ethiopianews #ethiopia

Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state /…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

47 Comments

  1. ፈጣሪያሳህ፣፣፣አንተየተረገምክ፣፣፣ወሸታም
    ቀዉሰ፣፣ለአንድቤሂረየቆምክመንግሰት
    እድሜህዪጠረ፣፣፣አብዪአህመድ

  2. የራሰንአገር፣፣፣ሰላምነሰቶ፣፣፣የሰዉአገረሰላምማሳጣት፣፣፣እኛባደረጉንደሰዪለናል????የራሰንአገርእያወደሙ፣፣የሰዉአገርሰላምመሳት

  3. የፓለቲካ ኪሳራ እና እጁ እና እግርን ያስተሳሰረው የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ ሳይኖርሕ እንዲኖርሕ የማስብ ቅጀት ነው ::
    ወደቀልባቹ ተመልሳቹ በስላም እና በወንድምነት በመተባበር መጠቀም ላይ ትኩረት ብታደርጉ ይሻላችውሀል ሌላው ሁሉ የቁራ ጩህውተ ነው ::👈🏻🇪🇷✔️

  4. ሟርተኞች ግማታም የእናት ጡት ነካሾች ምናለ አገራችን ወደብ ቢኖራት ክብሩ የጋራችን ነዉ እንዲዉ እንደተቃጠላቹ ኢትዮጵያ ባህሩን የራስዋ ታረገዋለች አብይን መጥላት አንድ ነገር የአገርን ክብር መጥላት ምን ይሉታል እግዚኦ ይቅር በላቸዉ እኚን አላዋቂ ከርሳሞችን

  5. ጋዜጠኞች ስለ ፍርሃት ይናገራሉ. እውነተኛ ኢትዮጵያውያን አይፈሩም። እግዚአብሔርን ነው የምንፈራው

  6. ኢትዮጲን ወደብ አልባ አረጉን አዉን ደሞ በኪራይም መጠቀም
    አትችልም ማለት በጭራሽ መሰማት ዬለባትም
    መንግሰት ከሶማሊያ ጋርም መወያየት ካል ሆነ በዘመናዊ
    ጦር ማጠንከር

  7. አብቹ ከልቡ መሪ ነው እንዲህ ነው ጀግንነት እኛ ይሄን ሁሉ ህዝብ ይዘን በወደብ መሰቃየት የለብንም እንዲህ አይነት መሪ ሲኖርህ በኩራት ትንንሾቹ ሊፈሩህ ይገባል ምክንያቱም ቆራጥ መሪ ስላለን ወደብ ከየትም ይሁን ከየት ማግኘታችን የግድ ነው ኢትዮጵያዬ እንደ አብቹ አይነት ተፈሪ መሪ ስላገኘሽ ደስ ይበልሽ🎉 ይሄ ኮመንት ባንዳዎችን አይመለከትም

  8. ምን ጉድ ነው እኔየሚገርመኝ ከጦርነት ውጭ ሌላ መስራት አይፈልግም እንደ ሰውየው ቶሎ ካልተወገደ ሀገሪቱን ማፈራረሱ ነው ጭራሽ ከውጭ ሀገራት ጋርም ሊጀምርልን ነው የውስጡ አልበቃው ብሎ

  9. Anta dankoro wayane bherawi teqm ena yapolotica liyunat ylayayal anta hodam please Ethiopiawiyan unsubscribe adrgut arada dayli fata dayli ethio forum hodam media nachaw ene abiyn Bax am kamixalut wesx nagn yhe gen bherawi xeqm naw

  10. Anta dankoro wayane bherawi teqm ena yapolotica liyunat ylayayal anta hodam please Ethiopiawiyan unsubscribe adrgut arada dayli fata dayli ethio forum hodam media nachaw ene abiyn Bax am kamixalut wesx nagn yhe gen bherawi xeqm naw

  11. መንግሥት በሱማሌ ምክንያት በኢትዮጵያ ላይ አለም አቀፍ ተቃውሞ ለመቋቋምም ሆነ ነገሩን መስመር ለማስያዝ የሸኔና የአማራ ክልልን ችግር ሳይውል ሳያድር መፍትሔ መስጠት የግድ ነው።
    ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።

  12. at this time the people of Somalia , Eritrea and Ethiopia need to get together get rid of any leaders who pumping for war. No one will be benefited from war except countries who sell weapons , few leaders who enjoy the clash.

  13. All can talk what they want, but there is no way that third party blocks bilateral agreement between two states. and no one can invade an independently administrating region and subjugate it

  14. የተባበሩትመግስታት መቼ በፍት ዳኝቶንያቃል ፍትቤሰጡኑኖሮ ጣልያን ሰላሳሺ ኢትዮጲያን በኬሚካል አርከፊክፋ ስትገለን መችፍት አገኘን ከተባበሩትመግስታት ይልቅ እራስማጠናከር ያስከብራል

  15. ሬዲዋን አሰብን አሻሸጦ በርበራን ግዙ ይላል። ነገ ሌላ መንግስት ቢመጣና ባለሥልጣን ቢሆን እንዲሁ የሚደልለው አያጣም።

  16. ይህ ጉዳይ ሶማሌያን አንድ የሚያደርግ ሲሆን ኢትዮጵያን የሚበተን ነው ። ወሬ ብቻ የሆነው የኢትዮጵያ መሪ እችን አገር ሰላም ነሳት ከትግራይ ከአማራ ከሀይማኖት ተቋም ከጎረቤት አገር ምን ሆኖ እንዲህ የሚያሳብደው።