
Ethiopia – ትራምፕ ስለ ትግራይ…!
Ethiopia – ትራምፕ ስለ ትግራይ…!
Ethiopia News – Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state /…
source
Reviews
0 %
Who cares about he think ?
❤❤❤❤
ትፈተፍታለህ እንዴ ጉቱ
We don't care about tramp or any power, tigrreans are sufficient enough to our selves,so don't worry about tigray, focused on amehara region,so I afraid about your condition, don't regret about tigray, tabloids,
እና መልዕክቱ ምንድር ነው
ለኢቶጵያ ሰማያዊ አስተዳዴር እጅን ይዘርጋ አሜ!!!!!!
Ishe min yihun ahun
ይህ የሚያሳየው የ ተጋሩ የ ዲፕሎማሲ ተጽኖ ፈጣርነት ያመላክታል::
አቀራረብህ ጥሩ ነው።ጦርነቱን በማስጀመርና የትግራይ ሰራዊት ከደብረብርሃን እንዲመለስ በማድረጉ ረገድ የአሜሪካ ሚና ብታከልበት ግን ሪያሊቲው እንዲታይ፣ ራሽናሊቲ እንዲኖረው ያደርግ ነበር።
le tgray fetarina TDF ke manm mnm
ትራምኘ እና አንተ ተበዱ ትራምኘ በውጭ ጉዳይ አይገባም
የቱሪናፋ ስብስብ
የአድዋ የፖርቲ ሹምና የራያው የትግራይ አሰተዳዳሪ መሐከል እየተደረገ ያለ ግብግብ በውን አቶ ጌታቸው የአድዋ ወይ የአክሱም ሹም ቢሆኑ ዶር እንዳሁኑ ይሆኑ ነበር አይሆኑም ለማንኛውም አሁን የትግራይ ህዝብ ጀነራሎች፣የዶር ደብረፅዮን ፖረቲ የእነጌታቸው መንግሰት፣ ወርቅ ታጥቆ የሚሸጥ የከፍተኛ ጀነራል ታጣቂ ዘራፊ ሁላችሁም አሁን ትግራይን አትጠቅመም በቃ አሁን ሰለሞቱትና በልጆቻቸው ሞት በሐወን ያሉትን በኢኮኖሚ የደቀቀውን ይህን ንፁህ ህዝብ ወጣት ሙሁራን ለቃችሁ ውጡ ጀነራሎች አሁንም የትግራይ እናት የቀረ ልጆን ትሰጥ?እነ ደብረፅዮን የፀጥታ አዛዥ የእርሶም ትእዛዝ ወጣ ከዞን ተወላጅነትና አሁን ጠግባችሁ እንደገና ሰላም የትግራይ እናቶች እንቅልፍ የምትነሱ ውጡ እሰቲ በውን ልጆቻቸውን ያሰገበራችሁባቸውን እናቶች ተባብራችሁ ወራፊ ታጣቂ ጀነራል ወረቅ ዘራፊዎች በተፈለገው አሰወጥታችሁ በናንተ እኔነት ጀብደኝነትና በገዢው መንግሰት ልጆቻቸው የሞቱባቸውን ያገባናል ሰለምትሉት ህዝብ ሰርታችሁ አሰዩን ያኔ ጌታቸው ይልቀቅ አረ በህግ ፈጣሪፍሩ
የትግራይንና የሌሎች ክልሎችን ጦርነት በእኩል አይን መመልከትህ የምትገርም ሚዲያ ያደርግሃል
ዲሞክራቶች ደሃ ስለሆኑ በገንዘብ ይገዛሉ ለዚያ ነው የተሯሯጡት
😂 😅 😂 😅 😂
ትራምፕ ቢሊዬነር ነው የወያኔ ዶላር ለትራምፕ የሻይ ብር ነው
trump akatariwochen aidegefum, huwat kesemuwal=0
💚💛❤️ Abichu is king💚💛❤️
Assumption Assumption Assumption. You didn't tell us anything we don't know. So where is the news?
አንተ ቆዳየትግራይ ጦርነት እልፍ ዘግናም ነው አሜሪካንን አይደለም አለምን አነጋግራል ከአንድ ሚሊዮን በላይ ዜጎቻችንን የቀጠፈ ከ120 ሺህ በላይ ሶቶች የተደፈሩበት ሚሊዮኖች የተፈናቀሉበትና የደኽዩበት ጦርነት ነውና ሰራዊትም ጭምር ነው በትግራይ ላይ የተፈፀመው የተ መ ድ ለ15 ግዜ ተሰብስቦበታል የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ህብረትንም አነጋግራል በርካታ ታላላቅ ሚዲያዎች የሰብአዊ መብት በርካታ ድርጅቶች ያድጮኽ ዘግናኝ ጦርነት ነው አሜሪካን ማድረግ የሚገባትን አላደረገችም ካለቀው የህዝብ ብዛትና ከጦርነት ውጪ ብቻ ረሃብና በበሽታ ንፁሃን እንደማለቃቸው
ለአባገነን መግስታን ትራምፕ ይመቻል ለነ አብይ አህመድ እና አምሳያው።
ትግራይ ንምንታይ ተሓገዘት ንደት እኮ እዩ ዘዛርቦ ዘሎ ተረዲኡና ድዩ አሕዋት!? ድሕሪ ሐዚ ግን ማንም አይብልክሙን እዩ ዝብል ዘሎ ቅድሚ ሐዚ እውን ግን እግዚአብሔር እዩ ነይሩ ሃጋዚና ንድሕሪ ሐዚ እውን ኣብ እግዚአብሔር እዩ እምነትና :: ንጥፍአጥና ሰለም ዘይብሉ ህዝቢ
your map is the day of your dream! Even today you think back dates
ትራምፕ እንደው ዞር ብሎ የሚያይ ይመስልሃል ??
Yezarew zenaw aynefam
አብይ እስካ አለ ሳላም ይኖራል አይማስለንይም ስላም ላምስክን ህዝባቺን
ትራኘ እብድነዉ አትስሙት
ምን ለማለት እንደፈለክ ግልፅ ብታረገው? ለገባው አይሆን ላሌገባው?
ቅዛኖሞች !
ባይደን ነቀርሳ
What is this?! Nothing new but a historical summary of what we already know! Waste of time!
Kadada
America tigray lay yalat filagot gin mindin newu??
ወዲ ሸቃጢት! ንምንታይ ደኣ ትግራይ ዝብል ሽም ተጠቒምካ? ብዝኾነ ጠፍአ ለምዐ ትግራይ ብባዕላ እያ ፍታሕ ትናድይ::ሓሳድ
TDF
በጣም ጥር እይታ ነው
በዜና አቀራረብህ ምንም እንከን የለህም
ግን አማራ ክልልን አማራ ክልል ትላለህ ኦሮሚያ ክልል ላይ ኦሮሚያ ብለህ ትጠራለህ ለምን ። ይህን ነገር በሌሎች YouTuber ላይም የጠቀሙበታል 😢
Nothing new, but hectic reporting!
ኢትዮጵያ የለችም እዛው ትግራይ ሚባል አገር መስርት
There is nothing particularly novel to discuss, yet you have highlighted some important aspects that deserve attention.
Summary? Analysis? History?… Please get some clear point for your video? If there is nothing new, just wait until you reflect good? Otherwise, currently, not preferable except ur news updates
ትግራይ ደሞ ያውቃታል::
አንረሳውም ነቀርሳ ሆነው ነበር በኢትዮጲያ ጉዳይ አሜሪካኖች። ገና እንደመጣ እኛን አስጨነቀ ለቆ ሲወጣ ደግሞ እነሱ በብዙ እጥፍ ተጨነቁ!! ብቻ ኢትዮጲያን የገፋ ሁሉ እስከ ዛሬ እንዳየሁት እጅግ የበዛ ዋጋ ሲከፍል ነው።
Abiy mekelle bigeba yshalenal