Ethiopia : ባለስልጣናትን ሰብስበው ፓሪስ የገቡት እነ ደራርቱ ተዋረዱ ! | derartu tulu | ethiopian olympics | olympics2024


Ethiopia : ባለስልጣናትን ሰብስበው ፓሪስ የገቡት እነ ደራርቱ ተዋረዱ ! | derartu tulu | ethiopian olympics | olympics2024


Ethiopia : ባለስልጣናትን ሰብስበው ፓሪስ የገቡት እነ ደራርቱ ተዋረዱ ! | derartu tulu | ethiopian olympics | olympics2024
#ethioforum #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #abiyahmed #fetadaily #ethioforumኢትዮፎረም #news #abelberhanu #africanpresident #parisolympics2024 #olympics2024…

source

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

34 Comments

  1. አይ ኢትዬጵያ ሀገሬ መቸ ነው ሀቀኛ ሰዉ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰዉ የምታገኝዉ ለዛ ነዉ እኮ በዛው እየቀሩ እንደ ሲፈን ለሌላ አገር ተሽጠው የሚሠሩት😂

  2. ተዋረዱ ትያለሽ ተዋረድን አለቀስን እንጂ እኛ ይሔ የጠበቅነው ሌሊትና ቀን ቁጭ ብለን እልል ልንል ሥንጠብቅ በቦታው ያየነው 😭😭😭😭አረ ተዉን ሕመማችንን እናሥታም 💔💔💔

  3. እኔ የሚገርመኝ ኦሎምፒክ ላይ ተሳትፎ ያሸነፈ አንድም ሀበሻ የለም። ሁሌ ኦሮሞዎች ናቸው ቀጥሎ ትግራዮች ናቸው። ሀበሻው አማራ ግን ፉከራው፣ ሽለላው፣ ቀረርቶው፣ አለፍ ሲልም ስድቡና ወቀሳው ሪከርድ ይሰብራል😂

  4. Bicouse Amierca poset ligliy ifficale batican investment officale membres firest women name dubai showe agetement stipe by setipe Amrican poset game Amrican 🇪🇹🇺🇸👈
    ,

  5. Kikikikiki prisdent geride what Comander even no education or exsprines incdluige or only atachment no imporetant edycation or exsprines inpuoret and exsporet ethiopuan economiy ??????????
    Olompices jampaine olompices officale setipe by setipe Amrican olonpices no ement erope okompuces atked xxxxx

  6. ትግሬ ነሸ ወይ ወያኔ ቨየሰ ሸበርተኛ ፋኖ ነሸ ሰሜን ሰሜነ,በለጽገና እያለሸ ተወረያለሽ ሁሉም መቀጣት አለባቸው???

  7. የደራትቱን ሙስና ለመሰፈን የሀይሊ ፈረንሳይ ሚሊድ ትረሱን ቢያስሞርደው አይሳልም ሊቦች ናቸው በዚህ በሀብታቸወረ አይኮሩበትም የሰው ቀላቅለውበታል