Ethiopia – ሪከርድ የሰበረው ነውጥ | መንግስት ምን እያለ ነው?

Spread the love


Ethiopia – ሪከርድ የሰበረው ነውጥ | መንግስት ምን እያለ ነው?


Ethiopia News – Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie

#Ethiopianews #ethiopia

Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state /…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 9   +   8   =  

43 Comments

  1. ለስሙ ክርስቲያን ናችሁ እንጂ የክርስቲያን ሽታ የላችሁም። ምክንያቱም አሁን የምናየው በትንቢት የተገለፀ እየተፈፀመ ያለው የክርስቶስ መምጫ መቃረቢያ ምልክቱ እንጂ የሰው አሰራር አይደለም። ከመተቸት አጢሃት ከመሰብሰብ መፀለይ መልካም ነው

  2. አብይ አምላክ ነኝ ሲል አልነበረም እንዴ? አንዱን ዓይን ከኋላ አንዱን ከፊት ማድረግ ነበረበት ሲል አስተያየት የሰጠው ከአምላክ እኔ እበልጣለሁ በማለቱ አይደለም እንዴ? እና ለመሬት መንቀጥቀጡ ምላሽ ይስጥ እንጅ? ዘባራ! ይህ ሁሉ የመጣው በአንተ ኃጢዓት ነው። መስቀል እየረገጥክና እያስረገጥክ ዝም ሊልህ ትፈልጋለህን? የሰው ደም በከንቱ እያፈሰስክ ምድርን በደም ያጨቀየህ አንተ እኮ ነህ? ችግሩ ለኃጥአን የመጣ ለፃድቃን መትረፉ ነው። እግዚአብሔር እንደወደደው ይሁን እንጅ እኛ እንደምንፈለግው አይሁን።

  3. ተመስገን ነው ይህንንም እግዚአብሔር እንደምረቱ ቸርነቱ እዚህ አደረሰን እንጂ በአማራ ክልል ላይ የተፈጠረውና የፈሰሰ ሰው ደም ከዚህም በላይ ዋጋ እንደሚያስከፍለን አላወቃችሁም ነበረን እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን ይቅር ይበለን ከዘረኝነታችን ወደ አንድነታችን ብንመለስ ኢትዮጵያ ወደ ማንነቷ ትመለሳለች እግዚአብሔር መሃሪ ነው 😢😢😢😢

  4. እግዚአብሔር አምላክ አዎቀ ነው አሁንም
    ማንም የእግዚአብሔርን አይወቁም በፀሎት
    ወደ እግዚአብሔር አምላክ እንመለከታለን
    ለኢትዮጵያ ፀሐይ ለመወጣት ነው አትጨነቁ❤❤❤❤❤❤❤

  5. ቁጣ ነዉ።አለም አይታ የማታቀዉን ወንጀል በአማራ ሕዝብ ላይ እየፈፀመ ይገኛል።አብይ ፀረ ሀይማኖት፣ፀረ ኢትዮጵያ ነዉ።መላዉ ኢትዮጵያ ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን።

  6. ወዲ በሻሻ የሰይጣኑን እምነት ወደ ኢትዮጲያ አምጥቶታል። ፈጣሪ ተቆጥቷል መስቀል የረገጠ ቤተክርስቲያን ያቃጠለ ሕዝብን የጨፈጨፈ, እንዲሁም ያፈናቀለ። ይሕ የፈጣሪ መቅሰፍት ነው ማስጠንቀቅያ ነው። ሕዝቡ መንቃት አለበት ይሔንን የሰይጣን እምነት ተከታዩን አብይ አሕመድን ሕዝቡ ሆ ብሎ ማስሶገድ አለበት።

  7. እባካችሁ!አድኑን???ከሚሰምጡ ሀገሮች አስወጡን?!?!?!ከወለንጭቲ -ቦረና ያሉ ሀገሮች ይሰምጣሉ ።ድንገተኛ አደጋ መከላከል እባክህ

  8. ኢሉሚናቲውና ግብራበሮቹ ይውረዱልን!!!……የነሱ ጣጣ ነው የህውሐትም እንዲሁ😡😡😡 ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!❤❤❤

  9. ንስሃ ያስፈልጋቹሃል በተለይ በኤርትራ ህዝብ ላይ ያለ ኣባት እናት እህት ወንድም ያስቀራችሁን ሰላም ዘምሩ ከውግያ የምታገኘው ነገር የለም

  10. እኔ ምን አገባኝ የመሬት መራድ የሳት ቃጠሎ ጦርነት ጎርፍ እራሀብ ቸነፈር የሌለበት ሀገር በሰማይ አለኝ ከቅዱሳን ጋር እርስት ተካፍዬ የምኖርበት እግዚያብሔር በልጅ በየሱስ ክርስቶስ በኩል እዳያው በጸጋው ያወረሰኝ ሰማያዊ
    ሀገር አለኝ በዚያ ራሀብ ጥማት የለም ደዌም አይታወቅም እባ ካይኖቻችን ይታበሳል በጉም የኛ እረኛ ይሆናል