Ethiopia -ኦነግ ሽኔ በመንግስት ውስጥ [Esat Eltawi Tue 21 Jun 2022]


Ethiopia -ኦነግ ሽኔ በመንግስት ውስጥ [Esat Eltawi Tue 21 Jun 2022]

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
https://eyezonethiopia.com
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by…

source

22 Comments
 1. የበከታችሁ ህሊና የሌላችሁ የአቢይ የጋሪ ፈረሶች ሆዳችሁ እንጅ ሌላ አምላክ የሌላችሁ የሰዉ ትራፊዎች እራእያችሁ አምላካችሁ ማሰቢያችሁ ህልማችሁ ቅዠታችሁ ሆዳችሁ የሆነባችሁ ሁሉም ያለቀበትን የአቢይን ጉድ ለመሸፋፈናችሁ ትፈልጋላችሁ የተቃጠለ በህልዉና ላይ የደረሰ ትልቅ ዜና ስለፈረንሳይ ማዉራት የራሷ አሮባት የሌላ ታምሳላችሁ አሁን እናንተ በእሳት ስም ትጠራላችሁ ግፍንቶች አሁን እናንተን የሚያዳምጥ ይኖራል ምናልባት ኦህዲዶች ይሆናሉ የሞተዉ አማራ ብቻ ነዉ

 2. Yates! ጎበዝ! great 👍 truth!
  ያሬድ የሚናገረውን ብቻ ይዞ መንግሥት ቢያንስ ጊዜያዊ መፍትሔ ማምጣት ይቻላል

 3. ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአካል ቦታው ድረስ በመገኘት ለተጎጂዎችን ማፅናናትና ሽብርተኛውን ለፍርድ ለማቅረብ ቃል መግባት ነበረበት። የህንን ባለማድረጉ ግነ ሐላፊነት የማይሰማው በዘር እና በጎጥ የሚያምን ተረ በሔርተኛ መሆኑን ያረጋገጠ ምከሽ ነው።

 4. ESAT IS RESPINSIBLE FOR AMHARA GRNICIDE…..ESAT UNCONDITIONAL LOVE TO CRAZY ABIY AND OROMOMUMA CAUSES AMHARA GENOCIDE

 5. አጀንዳ የቤቱ ሕግ እንደመሆኑ ሁሉም ነገር በስርአትና
  በሕግ ነው መመራት ያለበት ያለማዘን ጉዳይ አይደለ
  ም ብሎ መናገሩ ለብተና እየተደረገ ያለ ውስጣዊ አካሄድ ነውና ጥያቄውም ሆነ የምታንፀባርቁት
  ውስጣዊ ስራ ሌሎችንም ለጉዳት የዳረገ እንደነበ
  ር አስቡት።የወገኖቻችን ጉዳት ህመማችን ነው
  የናንተ ውስጣዊና ተንኮል የተመላበት ቅስቀሳ ግን
  የምናተኩርበት ነው።

 6. ውይይታችሁን የሰመረ ይሁን ይልመድባችሁ ግን በውይይታችሁ ለመካፈል ከፈቀዳችሁልኝ ሁሉም ነገር ግራ የሚያጋባው የጠቅላይ ሚንስተሩ በማር የተለወሰ ንግግር ይመስለኛል ይኸውም በአራት ዐመት ውስጥ ይኸን ያህል የዘር ማጥፋት ውርጅብኝ ሲደርስብን መሪው ግን ጆሮ ዳባ በማድረግ ስልጣኑን ለማቆየት የተላየየ አንጀዳ በመፍጠር ለኢትዮጵያ የሞቱትን የሚመሞትለትን ጥላሸት እየቀባ እነሱን ለማጥፋት የሚያደርገውን እያየን ነው ስለዚህ ዶ/ር አብይ ወደ ቀልብ ተመልሶ ፩ ኛ/ አማካሪዎችን ፣ብሎም ሕገመንግሥቱን መቀየር አለበት ካልሆነ ግን በዚህ አሻጥር ስልጣንን አቆያለሁ ማለት 50 000 000 ሕዝብ መግደል ከፈለገ ከዚያ ውስጥ አንዱ እሱ እራሱ ( ዶ/ ር) ዐብይ የጋዳፊ እድል እንዳይገጥመው እሰጋለሁ::

 7. “የንፁሃን እልቂት ይቁም” ብለን በእንድ እንቁም፣እንጩህ!
  ለሟቾችም የተለያየ ማንነትና ምንነት፤ለገዳዮችም እንዲሁ የተለያዩ ታርጋዎችን እየለጠፍን በምናደርገው ትግል የሟቾችንም ቁጥር አልቀነስንም፤ገዳዮችንም አላስታገስንም፡፡ይልቁንም የንፁሃን እልቂት እየጨመረ፤የገዳዮችም ጉልበትና ልብ እየደነደነ ሲሄድ እያየን ነው፡፡ለምን ብለን እራሳችንን እንጠይቅ፡፡
  እኔ ግን ዛሬም እላለሁ፤ቢያንስ በዚህ የንፁሃን እልቂት ጉዳይ ላይ እንኳ አንድ እንሁን፡፡ትግሉን ወደ “ሰው”ነት ከፍ እናድርገው፡፡የንፁሃን እልቂት ይቁም ብለን በእንድ እንቁም፣እንጩህ፡፡ገዳዮች በገዳይነታቸው ብቻ ይወገዙ፣ለህግም ይቅረቡ፣ፍትህም ይስፈን፡፡ሟቾችም በሰውነታቸው ብቻ ይዘከሩ፡፡ትናንትም ሆነ ዛሬ፣በሁሉም የሃገራችን ክፍሎች በንፁሃን ላይ እየተፈፀመ ያለው፤የምንሰማውና የምናየው ልብ ይሰነጥቃል፤አጥንት ይሰብራል፣ተስፋ ያሳጣል፤ነገን ያጨልማል፡፡
  የንፁሃን እልቂት ይቁም!!!
  በቃ በቃ!!!

 8. Very interesting, an in-depth look into the challenges and problems the government is facing in Oromia, it proposes different solutions

 9. እንደዚህ ያለው ግልጽና በመረጃ ላይ የተንተራሰ ውይይት ለአገራችን ሕዝብ:- የሰላሙ መናጋት ምንጭና ኃይል ሰጪው ማን (ቡድን/ተቋም) እንደሆነ እንዲያውቅ ያስችላል። ሲጀመር ኦነግ እንጂ ኦነግ ሼኔ የሚባል የታጠቀ ድርጅት የለም። ሼኔ ብሎ መንግሥት በፓርላማ ስብሰባ ላይ የጠራው ኦነግ ሲባል በመንግሥትና ክልላዊ ተቋማት ውስጥ የኦነግ አባላት ስላሉበት ማደናገሪያ ነው። ራሱ የአማፂያኑ መሪ ጃንማሮ (ኩምሣ) አስረግጦ ለvoa ሚዲያ ሼኔ አይድለንም፣ " ኦ ነ ሠ" እንጂ ብሏል። ስለዚህም ነው በቀን ብርሃን ባንኮችን ዘርፈው ሲወስዱ፣ ከመንግሥት የፖሊስና መከላከያ ተቋማት የጦር መሣሪያ ሲዘርፉ፣ በግልጽ ወጣቶችን መልምለው አሠልጥነው በይፋ ሲያስመርቁ ወዘተረፈ የፌደራሉና የኦሮሞ ክልላዊ መንግሥት ዝምታን መርጦ እንዲጠናከር ትብብር ያሳየው። ስለዚህ የአሣ ግማቱ ከጭንቅላቱ ስለሆነ ዋናው የኦነግ ሰላም አደፍራሽ ያለው በመንግሥታቱ ተቋማት ውስጥ ነው። አሁን የኦሮሞማ ጊዜ ሆነ ተብሎ ነጻነት ስላገኘ ነው እንጂ በኢሕአዴግ የ27 ዓመታት ያገዛዝ ዘመንማ እንኳን በቀን ብርሃን በሌሊትም መንቀሳቀስ አይቻለውም ነበር። የኦነግ እና የሕወሓት ዕቅድ እና ዒላማ ግዛትን አስፋፍቶ የየራሳቸውን አገራት ለመመሥረት ነው፣ ማስረጃዎችም ድርጊቶቻቸውና ተመጋጋቢ አፈጻጸማቸው ነው። ሁለቱም ለዕቅዳቸው እንቅፋት ይሆናል ብለው ከቀድሞው የፈረጁትን አማራ የተባለ ማሕበረሰብ ማዳከሙን በየፊናቸው ሲተገብሩት ከማየት የዘለለ ማስረጃ የሚሻ ፖለቲከኛ ቢኖር እሱ ነሆለል ይባላል።
  የሁለቱ የእናት ጡት ነካሾች የጥንት ወላጆቻቸውን ነባር ታሪክ ሠባሪዎች ዕቅድና ኢላማ ይሣካል ወይ? መልሱ በሒደት የሚታይ ሲሆን ወጣም ወረደ የመገነጣጠል ጥረት ውጤቱ ተያይዞ ጽልመት እንጂ ለማንም ሰላምን ዕድገትን በፍጹም አያስገኝም፣ የዘላለም ቁርሾ ከሚያነግስ በቀር።

 10. ሰላም!!!? እጅግ በጣም ወቅታዊና መሠረታዊ ጉዳይ ነው ያነሣችሁት።ከተቻለ ቀጣይም ቢኖረውና የሚመለከታቸውንም ምሁራንን ብታዋዩ እላለሁኝ።ሰላም!!!

 11. የተገደሉት ሰው በመሆናቸው ሳይሆን አማራ በመሆናቸው ነው!!

 12. ኧነግ ሸኔ ማለት 70 ሚሊያን የኦሮሞ ማለት የምጠፉ ሐይል አይደለም የቶፕያ ምሶሶ ተከብሮ ልኖር የምገባ እንጂ ሽፍታ ወይ አሸባሪ ልባል አይገባም

 13. ሕዝብ ማለት ትግራይን ሰቆቃን ስያካቲት የኦሮሞን በደል ስያካቲት ምነው ዛረ ብቻ ባንድራ ዝቅ እንድል የተፈለገው

 14. ማንኛውም ነገር በሥነስርአት መመራት አለበት :: ማነህና አንተ የፈለግኽውን የምታስፈጽም ::

 15. You can’t collect honey with out 🔥 smoking,So any confusion within community or killing their is powerful organization who can gained an advantage

 16. ኦነግ ሸኔ በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች ያሉ የዞንና የወረዳ አስተዳድር: ደህንነትና ፖሊስ ሀላፊዎች ያለምንም ጥርጥር ተጠያቂ መሆን አለባቸው:: ያለበለዚያ ነዋሪው ግዴታ ሆኖበት አድርግ ያሉትን ያደርጋል:: ከዚህ ከፍ ሲል የክልል ሀላፊዎች ዋነኛ ተጠያቂዎች ናቸው::

 17. Yagerhen guday zeleh sel ferensay ? I am out.

 18. በጣም መረጃ ነው ።በርቱ የኢሳት እለታዊ ዝግጅት ለኢትዮጵያ ሕዝብ አንደኛ ደረጀ መረጃ ምንጭ ይሆናል።በጣም ደስ ትለላችው።

 19. Interesting discussion.
  Unless the various ideologies are defunct by way of changing the mindset, and implement a structure that has a way to guard against corrupt mindset, one can’t accomplish avoiding the mushrooming effect of different groups determined to prove their wrong right.
  Who is liable and accountable to whom? Those in power who are not there to serve the people but their own interest is the abomination that is causing such cancerous environment and administration structure. The public administration structure and its policies needs to be revamped and restructure.
  There’s an African saying, “ a fish starts to rot from its head”
  Also, government is its people. It is people by the people for the people.
  Gracias for engaging discussion!

 20. በፓርላማ የተሰበሰቡት አማራ ጠል የሚበዙበት ዘረኞች ናቸው ማለት ያስችላል።

  Leave a reply

  Welcome to Roots Afrikiko.
  Logo
  Search
  Generic filters
  Compare items
  • Total (0)
  Compare
  0
  eskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort - Pet Simulator X Scripteskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort - Pet Simulator X Script
  Shopping cart