Ethiopia -ኢሳት እውነት እና ንጋት[ Ewenet & Negat] Jan 16 2023 [Araya Tesfamariam]


Ethiopia -ኢሳት እውነት እና ንጋት[ Ewenet & Negat] Jan 16 2023 [Araya Tesfamariam]

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv Araya Tesfamariam

የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ

Support ESAT by becoming a Monthly subscriber…

source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]

27 Comments
 1. Lesing interview bezih wushetem sow qerebe, le setwa?

 2. በጉጉት የምጠብቀው ይኸን የኢሳት ፕሮግራም ነው። እንዳያመልጠኝ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው። ድንቅ ሥራ እየሠራህ ነው ወንድማችን አርአያ። ለዛሬ እንግዳህ ታላቅ ክብር አድርስልኝ። ሁሌም በምትሠራው ድንቅ ሥራህ እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን።

 3. Be Lela Ager yelelew ye Jeneraloch bizat be Ethiopia alu……..😃😃😃

 4. ቅንነተህን አይቶ ሁልጊዜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ዘንድ ጸሎቴ ነው

 5. የአቢይ ፎቶ ምን ያደርጋል ከሴትየዋ ጋር ሰቃጣሪ ሁሉ kkkkkk ስንት ሰው እየተፈናቀለ ነው አሁን በአገሪቱ። ለጄኔራል ደረጃ ያበቁሽ ወያኔዎች ናቸው። ውለታ ቢሶቾ

 6. አርያ በጣም የምወድህና የማደቅህ ሰዉ ነህ ለእዉነት የምትሞት ጀግና ነህ።

 7. እውነተኛ ጄኔራል
  ኢትዮጵያዊ ትህትና የተሞላበት ቃለምልልስ።
  (ሁሉአገርሽ)

 8. እምያ ኢትዮጵያ ጀግኖቻችን ወንድሜን ያጣውት ክከስሜን እዝ ውስጥ አንድነው ወይኔ ወንድሜን ምን ልሁን ብቻህን ቀረው ትላንት ያለ እናት አሳድጊ እንደ እናት ጡት ሁለት ነበርን ኦኦኦኦኦ ተቃጠልኩ ምን እንባ ያን መቆጣጠር አቃተኝ።

 9. ጀግናችን በርቱልን አራይያ አንበሳችን።

 10. ርዝራዦች ተንጫጫችሁሳ!! ጁንታም ጁንታ ሠራዊታችንን ከሁዋላ ያረደውም ከሀዲ ነው :: ሰላም ለደህው ህዝብ ይምጣ የተሰራውን ግፍ ግን አንረሳውም:: አርዓያን ለቀቅ !!

 11. ታድያስ አረአያ አንደምን ነህ መቸም አንተን የማያከብር ኢቶጲያዊ የለም ወያኔዎቹን ኢትዮጲያዊ ናቸዉ ካላልከኝ ማክበርና መዉደድ ብቻ ሳይሆን መሳሳትም ጭምር ነዉ የከፈልከዉ መሳዋትነት ቀላል አይደለም አረአያን ሳስታዉስ ድልድይ ላይ ተወርዉረህ የተጣልከዉ ካማንኛችንም አዕምሮ አይጠፋም አሁንም ከዛ ሁሉ ወጥተህ ይህንን ሁለትና ሶስት አመት የምታደርገዉ ቀላል አይደለም በርታ።
  ግን ይህንን ካልኩኝ በኆላ ልልህ የምፈልገዉ ወታደሮቹን ባትጠይቃቸዉ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም አነኝህን ሁለት ጀኔራሎች ጠይቀህ አየሁ ኢታማጆሩንና ሴትዋን ጀኔራል ከሁለቱም ያየሁት ወይም ያዳመጥኩት መልስ የዉቀት ማነስ ነዉ የህዝብ ልጅነታቸዉን ረስተዉታል በቃ ወያኔን አንኮን በቅጡ መኮነን አልቻሉም ያጠፉትን ያደረሱትን በደልና ግፍ መድፈርም መንገርም ማስታወስም አቅቶአቸዉ ነዉ ያየሁት አንተም ደፍረህ ሲብሉን አንደምትጠይቀዉ ልትጠይቃቸዉ አልቻልክም ስለዚህ በዚህ ከቀጠልክ በህዝብ ያለህን ከበሪታ ና ፍቅር አንዳታጣ አሰጋለሁ አፈራለሁ አናም የህዝብ ሁነዉ በህዝብ ቁስል አንደሰዉ አስኪሰማቸዉ አለመጠየቅ ይሻላል ብዙ ልልህ አችል ነበር ግን ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል።

 12. እና ጀነራል , ትግራይ ለይ በመከላከያ አመፃ አልተፈፀመም አያሉን ነው? ምከንያቱም, መከላከያ አንዳንድ ግፍ ፈፅማችኃል ተብለው እርምጃ የተወሰደባቸው የሰራዊት አባሎች አንደነበሩ በለፈው በከፍተኛ መኮንኖች ሰገለፅ ሰምተናል። ተድያ ለምንድነው ጀነራሏ አግበስብሳ ልታልፈው መሞከሯ በተደፈሩት ንፁሓን ሴቶች ላይ ማላገጥን ይመስላል?
  አፀያፊ ድርጊቶች በሠራዊቱ በንፁሓን ሴቶች ለይ አድርሰዋል, ይህም በፋክት(መረጃ) የተደገፈ ሰለሆነ, ጀነራሏ የተፈፀመውን አስከፊ ድርጊቶችን አምኖ የሚቀጡትም ተቀጥተው መከላከያውን ከነዚህ አዳኝ አረመኔዎች መከላከያው መታደግ አለበት።

 13. አይ ምን ይሰራሉ ጀኔራል በአረብ ሀገር ጭምር ነዉ ማግለሉማ አሁንም ያዉ ነዉ በትጥቅ ትግሉ የነበረ ወንድም ጭምር ብንለዉ እድሉን አግኘተህ በመሪወችጋር መስራት ከባድነዉ ለምን እንደት አሳምኖ ከመግባባት ማግለል ይበዛል ትንሸ ልበል ብየጅ በ19/99 ከሠራዊት ማባረርን ጠይቃትማ የትግሉ መነሻ የነበሩ ከነ ባለቤታቸዉ ጓደኞችሸ እነየሸ ወዘተ

 14. 🎯አርአያ ተሰፋማሪየም🎯 አንተ ወንበዴ! የሻዕብያ አሸከር ቡታንቲ አጣቢ! መቼ ይሆን ከአይጠሞገጥነት ወጥተህ እንደ ሰው የምትሆነው? ምላስክ ላይ ወያኔን ተነቅሰህ ነጋ ጠባ ወያኔ ከአፍህ አልጠፋ ብላለች!
  By the way, ከወያኔ የበለጠ ለወያኔ ያለ ማቋረጥ 24/7 አንተ Advertized የምትታደርግላቸው እራሱ ወያኔ ከሚያደርገው ቅስቀሳ ያንተ የበለጠ ነው። ወያኔን የማያቃት ሁሉ ዕድሜ ላንተ ክፍት አፉ ወያኔን በይፋ በየ ትንንሹ ወረዳዎችና ቀበሌዎች ህዝቡ ሊየውቋት ችሏል😂😂በዚሁ ቀጥልበት! በኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ ድርጅት ወይም ሌላ ክልል የለም ❗ በሐገሪቱ ያለው ህውሓት የሚባል ድርጅትና * ትግራይ የሚባል ክልል ብቻ** ነው ያለው።
  ምክንያቱም, ህውሓትንና ትግራይ የሚለውን (አርአያ) የሚባለው ሰውዬ *ምላሱ* ላይ እነኚህን ቃላቶች ተነቅሶ መለው ኢትዮጵያ ሰለነሱ ብቻ 24/7 በግድ ጉሮሮአቸውን ከፍቶ አያጋጠ ሊያበላቸው ኢትዮጵያኖች ቴሌቭዥን ፕሮግራም ከፍተው በግድ እንዲያግጣቸው እራሱ እራሱን መርጦ ከተመሣሣይ አይነት ሰዎች እነሱም ምላሳቸው ላይ የወያኔንና የትግራይ ሥም ** ተነቅሰው** በኢትዮጵያ ውስጥ ያለ እነዚህ ሀለት ስሞች በቀር እንዳያወሩ በቴሌቭዥናቸው ፕሮግራም የተከለከለ ነው። ምክንያቱም ሌለው የኢትዮጵያ ክልልና ድርጅት እንደ ሁለቱ የተነቀሱት ስሞች ግዙፎች ወይም የበላይነት ያላቸው ሌሎች ሰለሌሉ, ሰለነሱ ብቻ እንዲያወሩ ጠዋት ማታ ተደርገዋል።
  ኢትዮጵያ ሁለቱ የተነቀሷት ስሞች ብቻ ነች, በነ (አርአያ አና በተመሳሳዮቻቸው መነፅር አትዮጵያ ወያኔ እና ትግራይ ብቻ ነቸ)

  * እግዚዮ…እግዝዮ ማሓረነ ክርስቶስ. ከእነዚህ ዝቃጭ ከታሪክና ከSociety አተላዎች ሰውረነ *
  የሚረዳውና የሚገባው ይገባዋል, እኔ እዚ አበቃሁ!
  ኢትዮጵያ ከ84 በላይ በጣም ከሚያምሩና በጣም ጥሩ ሽታና የተለያዩ ቀለማት ካላቸው አበባዎች የተሰራች **በጣም የሚያምሩ የተሰራች የአበባዎች ስብሰብ ነች❗ አንደኛው አበባ ከሌላኛው አበባ አይበልጥም, አያንስም ሁሉም የራሱን የሚያምርና ጥሩ ሽታና ከሎር(ቀለም) ይዞ መጥቶው አብረው ተሰባስበው flower bouquet 💐 ሆነው የተፈጥሯዊ ሰጦታ ናቸው።
  ከነዛ ውስጥ አንዱን ነጥሎ ብቻ , መጥፎ ትሸታለህ, አጭር ነህ ,ቀይ ነህ, ነጭ ነህ, ወ.ዘ.ተ እያሉ ሰለ አንዷ አበባ 24/7 መውራት ሌለውንም መናቅ ወይም ያመጡትን የሚያምረውን ጥሩ የሚሸተውን አበባቸውን መናቅና የእግዚአብሔርን ፍጡር መናቅና አልተፈጠርክም እንደ መለት ስለሆነ, በእጃችሁ ያለውን አበባ አሽትቱና ምስጋና ለዛች አበባ ሰጥተን አብረን የ' flower bouquet 💐 ገብተን አብረን ጥሩና መልካም ሸታ እንስጥ ።
  Copy right is oreserved!

 15. Thank you for your service 💚💛❤

 16. ወድሜ አረያ እደት ነህ በጣም ነው የምወድህ አተምርጥ ኢትዮጲዊ

 17. Araya, The lady has TPLF mined set. I don't trust her @ all. God save Ethiopia.

 18. ጀግኒትእናደንቅሻለን እናከብርሻለን በጤና ኑሪልን

 19. ለቅን ልቦናችሁ እግዚእብሄር ብድራችሁን ይክፈላችሁ ህወሀት ግን ለራሱም ወገን እንዲህ ከሆነ ልቦና ይስጣቸው እላለሁ

 20. እትዮጵያዊነትዎን ገና ሲወለዱ በስምዎ ስያሜ እሳክተዋል

 21. እሰይ ያኔ ጀግ ና ማየቴ ደስ ብሎኛል

 22. ይሄ ሰውየ ነው የዶ/ር ደብረ ጽዮን አንገቱ ሽሬ ሌላው አካላቱ አደዋ ተቀብሮአል ሲል የነበረው

Leave a reply

Welcome to Roots Afrikiko.
Logo
Compare items
 • Total (0)
Compare
0
eskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort
Shopping cart