Ethiopia -ኢሳት እውነት እና ንጋት [Esat Ewent & Ngat ] Dec 08 2022 [Araya Tesfamariam]


Ethiopia -ኢሳት እውነት እና ንጋት [Esat Ewent & Ngat ] Dec 08 2022 [Araya Tesfamariam]

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv

የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ

Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting…

source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]

48 Comments
 1. እባክህ ዓርአያ እንተርቪው ስታደርግ እንግዶችህን አታጣድፍ!! ጥያቄ ስትጠይቅ መልስ እንድሰጡ እድል ስጣቸው!

 2. ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

 3. ከዚያ የተረገመ ዘር የወጣህ ምን አይነት የተባረክህ ሰው እንደሆንህ ትገርማለህ

 4. የወያኔ ፖለቲካ "ዝርፊያ እና ኢትዮጵያን ማፈራረስ" ብቻ ነበር። በዚያውም ከተሳካ ትግራይ የምትባል ሌላ ሀገር መመስረት ነበር ደግነቱ አልተሳካላችሁም ተጋለጣችሁና ይኸው በየጫካው ያሯሩጧችሗል እንጂ ። ሰው ነን ብላችሁ ሚዲያ ላይ ቀርባችሁ ስታወሩ ታሳፍራላችሁ።
  የደርግን መንግስት ባላደረገው ነገር (በዚህ ውሸታችሁ) ስትኮንኑት ፣ ዛሬ ላይ እናንተስ ምንም አላደረጋችሁም? በደርግ ግዜ ይህ ዝርፊያ፣ ሌብነት፣ ግድያ፣ እስራት፣ ስቃይ፣ ውርደት፣ በሽታ፣ ግብረሰዶምነት፣ ነበር? ስንቱ ተነግሮ ያልቃል ? እንዳደረጋችሁብን ፈጣሪ ራሱ በግዜው ሒሳብ ያወራርዳል።

 5. የሚገርም ነው መቼም! ያልሞተ ሰው ይገናኛል የሚባለው እውነት ነው! ካለተሳሳትኩኝ እኚህን ሰው የማውቃቸው ይመስለኛል! ምናልባት በትክክል ካስታወሰኩኝ የቀድሞ ጦር አባላትና ጦር ጉዳተኞች ተሃድሶ ኮሚሽን በሚባለው የደርግ እና የህወሃት/ኢህሃዴግ / ሰራዊትን መልሶ ለማቛቛም ተብሎ በተቛቛመ የፌዴራል የኮሚሽን መስሪያ ቤት ውስጥ ይሰሩ የነበሩ ይመስለኛል፦ እንዳሉትም የዚህ የኮሚሸን መስሪያ ቤት አንዱ ማእከል በደብረዘይት የሚገኘው የጀግኖች አምባ የሚባለውና አሁን የመከላከያ ዩኒቨርስቲ ያለበት ሲሆን ሌላው በአዲግራት የሚገኘው የህውሃት የጦር ጉዳተኞች ማእከል አንዱ ሲሆን የዚህ የኮሚሸን መ/ቤት ዋና ኮሚሽነር ደግሞ አሁን በዚህ ውይይት ላይ ስማቸው የተነሳው አሁን ላይ ዶክተር የሆኑት ዶ/ር ሙሉጉታ ጫልቱ ሲሆኑ ከዳንሸም ጋር የተያያዘ ነገሮች ስላነሱ በዛም የመልሶ ማቛቛሚያ እንደነበር አስታውሳለሁ፨ እኔ የነበርኩት በአዲግራቱ ማእከል ሲሆን አንድ ሰው ተሻለ የሚባሉ ምናልባት እርሳቸው ከሆኑ መቀሌ በሚገኘው የኢንደስትሪ መንደር በሚባለው ውስጥ ባሃለፊነት ይሰሩ የነበሩት ከሆኑ የሚል ነው ! በዛን ወቅት ባልታወቀ ሁኔታ ተሰውረው ወደ ውጭ ሃገር ወጡ! የሚል መረጃ ነበር የነበረን ምናልባት ከዶ/ር ሙሉጌታ ገ/ህይወት ( ጫልቱ )ጋር የተያያዘ ጉዳይ ሲነሳ በተለይ ደግሞ ጀግኖች አምባም የሚል ስም በመጠራቱ እርሳቸው እንደሆኑ ብዬ ሲሆን ከሆኑም እንካን በህይወት ኖሩ ! ሁሉ ነገር አልፎ ሁሉን ለመናገር በመብቃቶ እያልኩኝ ለእኛ ግን የለቀቁበት ሁኔታን ሲነገረን በመጥፎ ሁኔታ ቢሆንም ሆነ የተባለው ሆነም አልሆነም ብቻ! አንካን ደህና መጡ እላለሁ

 6. ህውሀትኮ እንዴ አርአያ የምትፈራው ጋዜጠኛ ኢትዬጵያ ውስጥ የለም ጀግናችን በርታ ፈጣሪ ያበርታህ ለትግራይም ህዝብ የምትታገለው የነፃነት ትግል ፍሬ አፍርቶ የምናይ ያድርግን

 7. Gazeteja..Areaiya zahre beteley yakerbekew sew betam teru maberareya new yesetun antenem esachewenem enamesegenalen. Egzabehair edemena tena yeseteachu 🙏🏿💚💛❤️🙏🏿

 8. Eenih SEW ye miawerun yalew ye ALEFEW ye TPLF MAFIA GURUP – meriwoch neew.
  ye ADWA ye mender LIJOCH —— yene SEBEHAT NEGA family…n ……TARIKE neew
  Sentu TEGRAWAI Adehari ( EDU ) Belew gelewal -……….
  nebretu ahyawen saiker Werswal…… aye TEGRAY…….TEGRAWAI

 9. እንደው እነዚህ ገመድ አፉ አማሮች ስሙ እኳ በቅጡ መጥራት የማትችሉ ዘገምተኛች አርአያ እንጂ አርያ አይደለም ::

 10. ሰውየው ነፍስ ያለው ጥያቄ ሲጠየቅ እንቶፎንቶ ያወራል። ታዲያ ወደ ሚዲያ ምን አስመጣው።

 11. Mekelakeya leteshenefe buden endet belo new tetk yemefetaw seyamreh yeker

 12. I don't know how to describe Tigrians psychological make up ! Lies after lies , craziness after craziness! Where is going to be end ?

 13. አርአያ እደስምህ እየኖርክ ነው ቀናውብህ በዚህ ከቀጠልክ ህዝቡ ከበሬ ወለደ የፈጠራ ክስና ቆርጦ ቀጥል ባህል ታላቅቀዋለህ ከሳሽም ተከሳሽ በልኩ ማውራት ይጀምራሉ

 14. መበጥረቅ ይሉሃል እንዲህ ነው

 15. የምታቀርበው ሁሉ እናመሰግናሃለን ግን ኣንዳንድ ጊዜ እንግዳ ስታቀርብ እየተናገሩ ትቆርጣቸዋለህ ብታስጨርሳቸው ጥሩ ነው

 16. ኣርኣያ ከነዚህ የቀን ጅቦች ደም መጣጮች ተጠንቀቅ

 17. ቀውስ ወያኔ
  አመራር ብሎ ዝም ነው

 18. አንተን ጠቅላይ ሚኒስትር ብናደርግ እውነት ከእግዚአብሔር ጋር ጥሩ ኘበር

 19. Thank you telling us the truth about the TPLF criminals members… Mr Araya Tesfamariam x

 20. ብጣዕሚ ኢና ንፈትወካ ሓዉና ኣርኣያ ኢትዮጵያ ማለት ኢዚ ኢዩ ቀጽለሉ ምሳኻ ኢና

 21. ብጣዕሚ ኢና ንፈትወካ ሓዉና ኣርኣያ ኢትዮጵያ ማለት ኢዚ ኢዩ ቀጽለሉ ምሳኻ ኢና

 22. አርአያዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ሁሉም የትግራይ ልጆች በጀግነትህ እድሜ ልካቸውን ያወድሱሀል . ሁሌም ጀግናችን ነህ .

 23. እርእያ እድሜና ጤና ይስጥህ ያምልህ የህግራይ ህዝብ ግን ምን እዚም ተደርጎበት እስከዛሬ ሳይነቃ የሚከተላቸው በጣም ይገርመኝል ይቆጨኛል ግን እሁንም በደንብ ይንቃ

 24. በጣም ጥቂት ከሆኑ ፓርቲዎች በሰተቀር አብዛኛው የፓርቲ አባላት ድብቅ አላማቸው ሰልጣንን በቆጣጥርና መከታ በማድረግ የመንግሰት ሃብት ለመመዝበር ነው። ለዚህ ነው የተለያዩ አንጃዎች የመንግሰትን በጎ ተግባር ሳይሆን በፖለቲካ ሸግግር ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉትን ድርጊቶች አጋነው የምያራግቡት። ህዝባችን አሁን ካለው ኋላ ቀር መትፎ ባህል ለመላቀቅ ብዙ አመታትን ይጠይቃል።
  እኛ ሙሰሊሞች ከሃይማኖት ኡሰታዞች በቴሌቢዢን እና ሳምንታዊ ጁምአ ሠላት ላይ በሚደረገው ሰብከት የተፈቀዱና ያልተፈቀዱ ተግባሮች ለሠላት ሰጋጆች ያሰተምራሉ። የገላ እና የልብሰ ንጽህና ቀኑን በሙሉ ይተገበራል።

 25. እንዴ የትግራይ ወጣት ግን ምን ሆኖ ነው ክህን ሁሉ ጉድ ተሽክሞ የኖረው እንዱን ሌላው ሲያይ ለምን እሻፈረኝ የማይለው

 26. እኔ የሚገርመኝ ይህ ሁሉ ስቃይና መከራ ለምን?

 27. አረ አገሬ መጨረሽሽ እንድት ይሁን ነፍቅኝ የፍጠሪ የልህ

 28. እርእያ እስቲ ስለትምህርታቸው የትና ምን ብለህ ጠይቃቸው

 29. አንተ ጭንጋፍ! የኤርትራ አራዊት ሠራዊት ተግረይ ገብቶ ንፁሓንን እየገደለ እየጨረሰ ባለበት ወቀት , ተላላኪነትህን ለሚያረጋግጥ አነንድ ቀን እንኳን ስለነዚህ አረመኔ ገዳዮች ተናግረህ አታውቅም? ይህ ደግሞ የዘረኝነትህና የማንነትህን ጥግ የሚመረክር ነው። አንተ የሻዕብያ ተላላኪና የኢትዮጵያ ባንዳ ነክ። አንተ ዘገብክ አልዘገበክ ምንም አታመጣም ለነኚህ ለሚያጨበጭቡልህ እንዳንተ ባንዳ ለሆኑት ጉንዳኖች ግን ያጨብጭቡልህ! ዝቀት የታሪክ * አተላ * ነክ!

 30. Thank you so much brother, keep telling the TRUTH

 31. Araya Thank you Etiopiea Etiopiea

 32. ወንድማችን አርአያ በርታ ለኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ

 33. ወይ ጉድ ታቃላቹ ?ሕወሓት አሁንም ቢያሸንፍ ኖ አሁን ታጋዮቹን እንደዛ ነበር የሚያደርጓቸው ።የትግራይ እስይ የእጁን አገኘ የሚባለው ለዚህ ነዉ ለእራሱ የማይበጀውን ተሸክሞ ተበላ 😭😭ኢትዮጵያ አምላክ በኦሮሚያ አካባቢ ያለውን አውሬ ንቀለልን 🙏🙏🙏🙏ዘረኝነት ለሌባች ምሽግ እንጂ ለሕዝብ ጠብ የሚልለት ነገር የለም ነገር ግን በገፍ የግፍ ፅዋውን ያስጎነጩናል ።

 34. አይይይይ ኢትዮጵያ እንዴት ነዉ ቆመን የሄድነው ??????ኡፍፍፍፍ ዛሬ አገራችን እንዲህ የምትታመሰው በነኝ ሆድ አደሮች

 35. መከላከያም ወያኔም ትጥቅ ፈቶ ማነው ትጥቁን የሚቀበለው ይህን ያህል የትግራይ ሕዝብ ማሰብ አይችልም? ይገርማል!

 36. Ariaya betami tiru sewo neki esiki 83 belayi yeminoribet yefaderali ketema ketesekele 83 badira yisekeli tekilayu honi bilewo zim maletachawo meliso hiwehati hone 1 beli esiki

 37. ንግግር አልቻሉም እግዚኦ አርይንም አደከሙት

  አርያን በጣሙን እሳሳዋለሁ

 38. የወያኔ ነገር ከሞላ ጎደል እየተስተካከለ ይመስላል። አዲስ የተራበውን ወያኔ ኦፒዲኦ እንታገል። ወያኔ እንኳን በኦፒዲኦ ደረጃ አልሆነም።

 39. Are these PRIMITIVE SOCIETY?!

  Everything they do is, unthinkable by current generation. They must be laughable and responsible for the crimes they keep committed.

  "Not only we, Ethiopian Armies must be disarmed"?!

 40. Ararya , You are realey real Ethiopian

 41. አዳነች አበቤ አንቺ ባመጣሽው ካለ ፍላጎት በአዲሳ አበባ ት/ቤትና ህዝብ ላይ የኦሮሚያ ባንዲራ እና መዝሙር በተነሳ ችግር ፋኖ እያልሽ ማውራትሽ ይገርማል
  ታሪክ የማታወቅ ምንም ባታንብ እንኳን የቅርብ ግዜ ታሪክ የሰራና በአይንሽ ያየሽው ነው ይገርማል አንቺ አዲሳባ ላይ ለእድሳት ብለሽ 2 ቢሊዮን ስትሰርቂ ፋኖ ለሀገር እየሞተ ታሪክ እየሰራ ነበር ካላወቅሽዉ ልንገርሽ ፋኖ የሀገር ባለውልታ ነው እንደ ወለጋው እንዳስታጠቅሽው ታጣቂ ንፁሃን አይገልም

 42. የማይረሳው የልጅነት ትዝታቸው ቤተከርስቲያን ውሰጥ የተገደሉት ሰውዬ ሰዓታቸው ይሰራ ሰለነበር በህይወት ያሉ ይመሰሉ ነበር 🤔😓የህወሓት ሥርአት አልባነት ቤተሰቦችህ የላኩልህንም ሰዓት ይቀበሉህ ወይም ይወሰዱብህ ነበር 🤔 አቶ ተሻለ ለኔ በጣም ግልጽ አደሉም። 💚💛❤🙏

 43. አርአያ ወንድማችን እንወድሀለን በርታልን የአንተን አይነት ለሀቅ የሚቆሙ ሰዎችን ያብዛልን
  የጸረሙስናዉ ኮሜቴ አንተ የምታቀርባቸዉን መረጃ ብቻ ቢፈቱልን ሀገር ሰላም በሆነች

 44. <<በኦ😂ሮም😂ያ ክክልል ገቢ ሆኗል>>

 45. የነጋ ግብረእግዚአብሔር ዓይን ያወጣ ዘረፋ ማመን ያቅታል። እግዚአብሔር ይስጥህ አርአያ እንደምንጊዜውም ዓይናችንን ስለምትገልጥልን።

Leave a reply

Welcome to Roots Afrikiko.
Logo
Compare items
 • Total (0)
Compare
0
eskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort
Shopping cart