Ethiopia – ቆይታ ከብ/ጄ ተፈራ ማሞ ጋር [ክፍል ሁለት] Tefera Mamo Part02 |Sun 15 May 2022|
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting…
source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]
jegna sew newot enakebriwotalen
ጀኔራላችንንን እንዳታስገዱሉብን እናየ እናተ ለቪው ብላቸሁ እፈልገዋለን ጀግናየ በሀቅ ቀጥልበት አሳምነወ ሞተ ብለን አይሰማንም ግን ከልባቸን አለ ሁሌ
The second round war ll start sooner or latter , we need to apply his advice , wake up sleepy birhanu jula 💚💛❤️🙏🏽✊🏽
ኢሳቶች እካዉንት ክፍቱና መረጃ ስጡን የባንክ ቁጥር ወዘተ እኝህን ጀግና ጄኔራል ተፈራ ማሞን ለማስከም ሁላችንም ያቅማችንን እናደርጋለን !!!!!!!
ሙሩከኛ ጀነራል ኣለ እንዴ
Wishing you a long-life for both of you
Excellent explanation
ክምናው ኣስፈላጌውን ለማድረግ ከጎነን
ለሃገር ያገለገሉ እየተባለ መንግስት እንዴት ነው ህክምና እንኳን የማያገ
ኙት?
Best journalist! -Best General! -this will be remembered down the history.
fano become antipeace first for amahara region then 2nd for oromia ,benshangul ,afar and tigray if controlled under police or defense because they gathered to much war guns etc this may lead to dictator ship and un controlled.this is what we have seen in somali region so called hego ,in harari region so called especial force ,in oromia region so called kero ,and olf or so called shane and tplf junta in tigray etc.but all these the above mentioned diminished except amahara region so called un organized fano and shane are the current threat for our peace including junta. so we have to bring legal fana to country security member and contolling others illegal shane and tplf to bring stability .
😭😭😱👍👍👍👍
የመንግስት የመጀመሪያ ስራው የአገርን ሰላምና ደህንነት ማስከበር ነው የተባለውን ነገር በጣም እደግፋለሁ
ለእኝህ ጄነራል መታሰር የኢሳት ቦርድ ተጠያቂ ነው ። በተለይ አንዳርጋቸው ጽጌ አንደኛ ነው ።
May God protect you all
I do like your interview Mr,General,but I don't agree with what you say,about Shaebiya that at first Shaebiya want's to be with Ethiopia but Weyane do the best chick them of because they don't want to share with them.Oh really!!! 🤔are you kiding us?We Eritean people need simply just to split out from this big shit Ethiopia if Shaebiya want's to stay at the time you know none of you do nothing because you know Shaebiya what it mean💪🇪🇷 Please try to express things of your level better ask your Wife for sure she will Express Shaebiya better than you I guess.
ጀግናው ሺ አመት ኑር
በጋዜጠኝነትና በታዋቂነት ስም ካለማስረጃ መንግስትን መከላከያንና አገርን ካለማስረጃ ማሳነስና ማንጓጠጥ ከዚህ በኋላ ሊፈቀድ አይገባም!
Jagena General Mr Mamo, well done thanks humble your true explain all 🇪🇷♥️🇪🇹
እረጅም እድሜ ይሰጥልን
You are a previous member of TPLF. you yourself play a great distraction role in our country .you never criticize the former military government of Ethiopia, because it was known the military Government has played a great leadership role for all Ethiopian people and Secure country's sovereignty, but you were an opposition fitter with TPLF. I understand that at the end of the day you are able to test their anti – Amhara and anti – Ethiopian stand, and you sacrifice a lot. still, you admire the current state. why?
If the whole story is this, making such guy in custody ….. is heartbreaking
ትፒ ኤል ኤፍ ቀእኛ የጦር ሰራዊት ድባቅ ሲመታ ከኦነግ ሸኔ ጋር ያደረጉት ሰምምነት ኦነግ ሸኔ በሁሉም ክልል ሸብር፣ ግድያና የንብረት ማውደም እንዲፈጽም ነው። ለዚህ እኩይ ተግባር ጁንታው በቢልዬን የሚቆጠር ገንዘብ ሰጥቶታል። ከሀገር ውሰጥም የገንዘብ ድጋፍ የምያደርጉለት ግለሰቦችና ድርጅቶች ይኖራሉ። መንግሰት ሁለቱ ሸብርተኞች ላይ የሚወሰደውን እርምጃ የሚቋሙ የዜና ጣብያዎች፣ የህግ ባለሙያዎች እና ተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ይገኛሉ።
Let him free and get back to the job.
አማኑኤል በጣም አደንቃኸለሁ ጎበዝ ከትህትናህ ጋር ፍፁም አስደመምከኝ።
ጀነራል ክብር ለእርሶ ይሁን። ጀግና ደፋር የጦር አዋቂ የረዥም ጊዜ ታጋይ እድሜና ጤና ለእርስዎ እመኛለሁ። ባንዳው ብአዴን የአብይ ተላላኪ በእርሶ የማይገባዎትን እስርና እንግልት በማድረሱ እጅግ ያሳዝናል። የኢትዮዽያ ህዝብ ለእርሶ ጋር ነው። " ኢትዮዽያ ሃገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ "!!
Wow, what a knowledge and confindence!
312
iኢንተርነት መዘጋት ኣለበት በ ኢትፕያ ውጭ ያለው ሰው መርዝ ነው ነው የሚረጭ በ ሶቺኣል መድያ ኣቢ ሁሉ የዘር ኣደርጃጀት ኣጥፎቶ ይ ሃገር ኣደረጃጀት ይፈልጋል ኣማራ ደግሞ ተረዱለት የ ኣማራ ጥላቻ የለውም የ ኦሮሞ ዘረኛ ቡድን ሸኔና ተባባሪዎቺ። አያጠፋ ኣደደለም ፋኖ የዘር ኣደረጃጀት ነው ልዩ ሃይል መግባት ኣለበት ለወያነ ክፈል አንጂ ከ ኣቢ ጋር ኣትዋጋ
ይቺ ንግግር ነች ጀነራሉን ያሳፈነችዉ 🤭🤭🤭
ጋዜጤኛው???? ለተንኮል ነበር ጥያቄው???🤔🤔
ተፈራ ማሞ
እንደወረደ ማሃይም።
ወየኔን ትጥቅ ማስፈታት አለበት ስትል እያሳደደ መቆያ ያሳጣህን የፍንድድ እየወገረ ደብረብርሃን ያደረሰህን በምኑ ወኔህ ነው ትጥቅ ማስፈታት የሚቻለው። ደንቆሮ። ቆመህ ፊት ለፊት መግጠም ያልቻልክ ጠበንጃየን እንካችሁ በቃኝ እንኳ ቢል በፈሰሰ ሃሞትህ ትቀበለዋልህ? ነፈዝ ስልቻ ሲታሰር ሲፈታ የኖረ ወደል።
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎት ምን አጥፍተው ነው የታሰሩት አገራቸውን ሰለማውዱ ነው ??? ባንድ ይዝናና ሊባ ይዝናና እውነተኛ ይገላታ አይ ይቺ አገር
Ate koshasha chatam sel haymanot matawek seyetan
Kebet banda yebanda lij. Ekekam ante setasewegan ayedel ende mereyachen dil be dil yaderegen. Wesha kebet general. Meseteh selay ante banda
dictator Isayas Afewerki political power by corroption from 1970 the Eritrean people 21 years before Eritrean independent and again the Eritrean people government president 31 years altogether 52 years professional adice to pri minister Ethiopia Dr Aby Ahimed same idea all the problems east Africa both them compare pri minister Meless zenawi how it was your country and now
Abiy gudeh tezeregefe ante chekagn
Le ene abiy ayemechachewem eqech eqechun General seletenagere
Gin gazetegnaw generalun masgedel yefelk asmeselebeh
General abiy gudu selewetabet new yasereh anbesa neh
ጀረናል ክብር ለርሳ በውነት ምግዜም ጀግና ቀጥተኛና ግልጽ ነው በራሱ የምተማመን ነው ስለከፈልከው እየከፈልክያ ለዋጋ ለሀገርና ለኛ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏💚💪💛💪❤💪ታሸንፋለች 🙏
ጀነራል ክበሩልኝ !! no more confused !
እነዚህ የእንግዴ ልጆች
ፋኖ በመንግስት ስር መሆን የማይፈለገው ለምን ይሆን?ሙስሊሞችን ለመግደልና ለመዝረፍ ቤተ እምነቶችን እንደፈለጉ እንዲያቃጥሉ ስለሚያመቻቸው ነው
ante sele amhara ena sele Ethiopia belh tenekereth ,bemelashu lemin gemenachin awoth belew aseruh fetari yitebekeh!!
ሁለት ታጣቂ ሀይል የሚለው መንግስት እና ፋኖ ይላል እንዴ ጋዜጠጛው??? TPLF የት አርድርጎት ነው? ጋዜጠጛው ጀነራሉን ለያስበላ ፈልጎ ነው።አብይ የላኵ ሰላይ ኢሳት ውስጥ ተደብቆ ነው!!
Aref new bezew ketelu ene ye ethiopia mebrat beyachewalew