Ethiopia – ህወሓት እጅ ሰጠ ? |Esat Ignas እኛስ | Nov 2 2022


Ethiopia – ህወሓት እጅ ሰጠ ? |Esat Ignas እኛስ | Nov 2 2022

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv

የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ

Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting…

source
[INSERT_ELEMENTOR id=”3022″]

39 Comments
  1. ወይ "" አንተ ወደ ሰማይ የተበተነወ ድቄት ጉድ አመጣህ "" ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም .""😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  2. OH! PEOPLE IT IS NOT WHAT YOU AND I WANT TO TAKE PLACE. IT IS THE DECION OF GOD. FROM THE BEGINNING I WISHED TO SEE THE WAR STOPPED, IMPORTAMNT FIGURES, MOTHERS, PRIESTS, HAILIE G/ SELASSIE, TOO,IT DID NOT HAPPEN. WHY? GOD DID NOT DECIDE IT. WAS IT A DIVINE PUNISHMENT OF THE PEOPLE? A SIN? GOD KNOWS THESE ALL. NOW, LET US PRAY DEEPLY AND GOD CAN CANCEL OUR SINS LET THE PEOPLE OF THE WORLD COME BACK AND ATTACH OURSELVES WITH GOD. H. LUIA, AMEN. ORTHODOX WILL SURVIVE. MAN!! (CHRISLAM– CATHOLIC, YUHUD AND ISLAM) HAVE FORMED A UNION AND HAVE BUILT THEIR CHURCHES. ORTHODOX IS EXCLUDED. THE HIDDEN /INNER PLOT OF THE WAR WAS TO DESTROY ORTHODOX AND AMHARA. WAKE UP AND ORGANIZE MAN. IT WILL NOT STOP. DO NOT SLEEP. GOD LOVE US AND IS WITH US. AMEN.

  3. የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅቶ የጎሳ ልዩነት ማቆም አለበት በአንድ ሃገር ማሰብ አለበት

  4. የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አላቹ ህዋሃት ከምድር ገጽ ይጥፋ ደም የለመደ ሌባ ኢሰብአዊ ቶሮሪስ ነው🇪🇷💪🇪🇹

  5. የኢትዮጵያ መሪዎች መከበር መመስገን አለባቸው ሞትን ይብቃን ብለው ከባባድ ለሰው ጆሮ የማይመች ግን ሰው ማትረፍን ምርጫ ያደረጉ ውድ ጀግኖች ናቸው ሆኖም የመቶሚሊዪን በላይ ሰውን የሚመሩ ስለሆ መልካም ነገር የሚሰሩ ጥሩ መሪዎች ስለሆኑ በትግስት እንጠብቃለን መልካም ይሁንላቸው (ወያኔ ከነግብራበሩ…….? ደጋፌዎቹን በጥንቃቄ መከታተል ማየት ተገቢ ነው)

  6. እውነቱ ግን ትክክለኛ ይቅርታ ማለት አለባቸው

  7. እውነተኛ ህዋሃት ለውጥ ያመጣል የሚል እምነት የለኝም አሸባሪ አሸባሪ ነው መሪዎቻችን ትግስት አሳይተውናል ሆኖም በወንጀላቸው ቢጠየቁ ጥሩ ነው መሪዎቻችን የሄዱበት ጉዞ ብዙ ነው ደጋፌዎቻቸው አዲስ አበባ ብዙ ናቸው በትቢት የተሞሉ ገንዘብ የዘረፍ እንዴት ይታያሉ? ትቢታቸው ቀላል አይደለም ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ያለሰው በዚሁ አፍ ለመፈራረም እርሱ መሆኑ ጥሩ ነው ይቅርታ ማለት አለባቸው ትቢታቸውን መተው አለባቸው።

  8. ትክክል ተሸንፈው ነው እውነት ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  9. Wayane has to be removed from its root or else we are back to square one.

  10. ህወሓትን ያመነ እና ጉም የዘገነ አንድ ነው

  11. ኢትዯጵያ ኢትዪጵያዊነቱን ነብር ዥንጉርነቱን ማንም አዪቀዪርም እግዚአብሔር በገባላት ቃልኪዳ መሠረት ከኛ ጋር ነዉ በቃ ዪበለን

  12. ለማንኛዉ የንጹሐን ደም መፍሠሰ ማቆሙ ትልቅ ነገር ነዉ

  13. ለሁም እግዚአብሔር ዪመስገን

  14. ዪሔንን ያደረገዉ እግዚአብሔር ነዉ ግን ወያኔ የዘራዉን ያጭዳል

  15. አዉነት ነዉ ግፈኛ ነዉ ወየኔ

  16. ሻብያ አና ኣማራ ኣሁን ምን ኣገጙ

  17. 5 ደቂቃ ይበቃኛል እናንተን ሰምቶ ጭካነን ከመለማመድ

  18. መንግስት ከተቀሰፈበት ደግ ብለሻል

  19. እንዳው ብያንስ ሴቶቹ ልቤ እዉሮች ይሆናሉ ? ሀገር ሽጦ ድሮን ሚገዛ አረመነዎችን ደግፎ መፈንጨት ትንሽ ባህሉ እንኩዋን ቆንጠጥ አያደርጋቹም ተውት እንደምትኖሩት እግራቹ ልባቹ ከሀገር ማይወጣ ማይቀየር ፍጥረት ማፈርያዎች

  20. እጅ ሰጠ እንደ ? የትኛው ሜዳ ላይ ደስ ስትሉ ዉሸት ስታፍጥላቹ

  21. 🇨🇬🕯️🇨🇬🕯️🇨🇬🕯️🇨🇬🕯️🇨🇬🕯️🇨🇬
    – Glory to Ethiopian Martyrs –
    🇨🇬🕯️🇨🇬🕯️🇨🇬🕯️🇨🇬🕯️🇨🇬🕯️🇨🇬

  22. መታሰቢያ ልጆቼ ብዙ ደክማችኀል ፡፡ነገር ግን በእርግጥ ሰላም ከጥሩ በላይ ነው ፡፡ ግን ለብዙ ኢትዮጵያን መለስ የሰጠ አይመስለኝም ? ለማንኛውም እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው ፡፡

  23. ውዶችዬ ጀግንነት ማለት የዱሜራን ወደብ በእጃችን ያስገባን እለት ነው።

  24. አሁንም ጦርነቱ አበቃ ብየ አላስብም ራያና ወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ እስካልተቋጨ ድረስ መቸም አያበቃም

  25. Ethiopia shame on you Tplf teshenef ende derg feretete

  26. Esat, machetes new hk mtaweru

  27. Bewshet hager aimeram

  28. እናንተ እህቶች፣ በጣም ነው የምወድዳችሁ፣ እናንተ ለነገዋ ኢትዮጵያ ትልቅ ሀብት ናችሁ! አግኝቼ ራዕዬን ባካፈልኳችሁ ደስ ባለኝ!!

  29. God bless Ethiopia! The peace agreement is a yardstick and we need to work hard to sustain the agreement, resolve or clear the possible obstacles. In this opportunity I want to Express my appreciation to EGNAS, ESAT. I/ we will not forget Tikmit 24,2013 EC.

  30. የምናምነው ህዋህትን ሳይሆን ታምር ያደረገውን እግዚአብሔርን እያመሰግንን እሰከመጨረሻው ድልን ያደርግልናል ይሰጠናል ብለን እናምናለን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  31. enezih sewebelawoch ahunm ayarfum yefelegut neger nuro new enji yetareku

  32. ይህነን አባባል ተው ከናንተ የሚጠበቅ አይደለም እጅ ሰጠ ተሸነፈ የሚለው ጥሩ አይደለም ህዝብ እንጅ እናንተን የኑሮ ውድነቱ የነካችሁ አይመሥለኝም። እንኳን ደሣላችሁ።

  33. Ethiopian people are celebrating with out knowing what we lost but when they realize that we lost raya and welkayit to tplf, another war will erupt from Amhara and afar people 😢

  34. የአልሸባብ ነገር ቶሎ መደረስ ስላለበትም ጭምር ነው

  35. ተረጋጉ የአብይ ቁማር ገና አላለቀም

  36. ተከ ፋይ ካድሬዎች እባካችሁ አገሪቷ ሰላም እንድትሆን አፋችሁን ዝጉ

  37. አዲሱን ትውልድ ተናዞና ተጠምቆ ወደ ፊት ይሄዳል። የትግራይ ወጣት ከውሀት ፍቺ ያስፈልገዋል ። መታል የለም

Leave a reply

Welcome to Roots Afrikiko.
Logo
Compare items
  • Total (0)
Compare
0
eskişehir eskort - eskort eskişehir - mersin eskort - izmir eskort - bursa eskort
Shopping cart