አምባር ድራማ -ምዕራፍ 2 ክፍል 5 | Ambar drama | new Ethiopian movie Season 2 Episode 5

Author Avatar

AddisWalta - AW

Joined: Nov 2024


አምባር ድራማ -ምዕራፍ 2 ክፍል 5 | Ambar drama | new Ethiopian movie Season 2 Episode 5


ተወዳጁ አምባር ድራማ ምዕራፍ 2 ክፍል 5

#addiswalta #አምባርድራማ #ambardrama
new_amharic_movie 2024 | Engdasew habte(tedi) | welela assefa | melat nebyou | dawit abate | nuamin meseret | kalkidan tamiru | dagmawi abate | efhrem tadesse | siefemichael tesfaye | Tina gebreamlak | sebsbie fekede | ambar drama |…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This
0 0 votes
Article Rating
simple-ad

This is a demo advert, you can use simple text, HTML image or any Ad Service JavaScript code. If you're inserting HTML or JS code make sure editor is switched to 'Text' mode.

Subscribe
Notify of
guest
34 Comments
Oldest
Newest Most Voted
Inline Feedbacks
View all comments
@AforkAmaha

ማነዉ እደኔ ምንም ነገር አይቶ ብመቸዉም በልቡ ግን መኮመት ማይወድ😅😅😅

@LidiyaLidu-o2j

ቢያንስ በሳምንት 2 ቀን አድርጉልን

@GenetGirma-o5k

አረ እንደው ይሄን ባለ ሽጉጡን የሚገለው ይጥፋ 😢

@abc12452

ኤጭ ምንድነዉ ሞት በዛበት ያገዳዩ ሰዉዬ በቃ ብቅ ካለ ሰዉ እንደሚሞት ያስታውቃል ሲያናድ

@Nandohassen

ዋዉ ምርጥ ነዉ ፈጠር ይባርካችሁ ❤❤ቨ

@BetiAbiti

❤❤❤

@birtukantolla7814

Yhen lej ye durye acting lay new much yemiyadergew (dagmawi abte) please

@abditadu281

አረ ወገን መጋደል በዛ እኮ ግን መጨረሻ ላይ ሁሉም ወንጀለኛ መሆናቸው አይቀርም😢

@lbabamohammed3383

በየክፍሉ ሰው ይገደላል ማለት ነው

@Laila-d3b

ስራቹ ሁሉ መግደል ኤጭ በአካል ምንገደለው አይበቃም

@EfremAnebo

ethiopiam wonjelegna nat ketilu swun bemegidel

@tsehaybekele435

ከመግደል ለሌላ የለም እንደ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ ሁለት ደረስ ሰው መግደል ነው እንደ ድራማ😢

@sifenshume7726

ድራማው አሪፍ ሆኖ ሳለ ደቂቃው ከማጠሩ በሳምንት አንድ መሆኑ ትንሽ ይደብራል

@HadiyaAli-b7u

መገደል የበዛበት ድራማ😊😊

@eshetumelese418
@MalibabaMalibaba-q2u

እያናደዳቹን ነው ቶሎ ልቀቁልን

@Amelmal-d2m

ቀጣይ

@ahmedebrahim199

መገዳደል ነዉ የሠለቸኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አህህህህህህህህህህ

@tigisttihut

Ere yiselechal hule sew megidel

@TbntDver

አንባሮች ምን አለበት በሳምንት ሁለት ጊዜ ብታደርጉልን😢❤❤❤❤❤

@SuleymanAli93

የተላከለት ደብዳቤ ሳያነበው 3 ክፍል ታይቶአል አድ ቁም ነገር የሌለው ዝባዝቤ ድራማ

@WelelaBOSE

❤❤❤

@የፆምውሃነኝ

እንዴ አቶ ጥቃቅን 😂ማነው ዘሌ እሸቱ ላይ ነበር የማውቅህ ለካ የት ነው ይሄን ፊት የማውቀው እያልኩ ነበር😅 ፖሊሱ ግን በጣም ታናድዳለህ የእህትህን ደብዳቤ እንደት አታየውም😡 ቢያንስ በፊልም እንኳን ነቃ በሉ እንጅ ደግሞ ይሄን ገዳይ ሰውዬ አሶጡልን😳

@NebyatanuNebyat

አረ ህግ ባለበት😜😜ሀገር አንደዚ መገዳደል ምን ይሉታል

@Yabets-h4b

ቶሎ ቶሎ ካለቀቃቹልን ወይ ድራማዉ ላይ አሳትፉን

@milorcmilorc1295

ፖሊሱ ለምን እንድ ነው የእሕትን ደብዳቤ የማታነበው ደሞ መሞት በዝቶበታል

@telcotelco7587

ምንድነው የመግደል ምዕራፍ የሆነ ፍልም

@bahruashenafi21

At list 2 times a week

@WubalemHale

welcome 🎉🎉🎉🎉🎉

@mulubrhanyohani

Well come ambar

@LomiiAshuu

ግራ እያጋቡኝ ነው😢😢

@WorkaKetema

ምርጥ ድራማ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

@እሙረያን-ሐ6ኈ

ኡፍፍፍ ይሄ ገዳይ ሰውየ ሊጨርሳቸውኮ ነው አይ ፖሊስ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ